ከብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ምን እንጠብቅ? (ያሬድ ሃይለማሪያም)

November 18, 2018 በዚህ ሳምንት የሚንስትሮች ምክር ቤት እውነት እና ፍትሕ አፈላላጊ የብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ማቅረቡን ሰምተናል። ይህ እጅግ የሚደገፍ ትልቅ እርምጃ ነው። እጅግ የከፋ የመብት ጥሰት በተፈጸመበት፣ ብዙ ዜጎች በአገር እና በመንግስት ላይ እምነት ባጡበት፣ ጥቂት ግፈኞች የአገርና የሕዝብ ሃብት በቁጥጥራቸው ስር አድርገው ብዙ ሚሊዮኖችን የመኖር ዋስትና […]
የወልቃይት ህዝብ ማንነት እኛ የወልቃይት ተወላጆች እንጂ ሌላ አካል እንዲገልፅልን አንፈልግም – የወረዳዋ ነዋሪዎች

November 17, 2018 የማንነት ጥያቄ ያለው የወልቃይት ህዝብ እንጅ የትግራይ ህዝብ እዳልሆነ እናውቃለን ምክንያቱም በጉልበት መጥተው ወረውናል – የወልቃይት የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ የወልቃይት ህዝብ ማንነት እኛ የወልቃይት ተወላጆች እንጂ ሌላ አካል እንዲገልፅልን አንፈልግም – የወረዳዋ ነዋሪዎች
በሀገራችን ለደረሰው የ27 አመታት ከባድ ጉዳት መላው የህወሓት መሪወች ተጠያቂ ናቸው

Mengistu Musie November 14 at 9:53 PM · ====================== ወንጀለኛው የህወሓት አመራር ከወንጀሎቹ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሰራዊት የራሱ መሪወች ተረሽነው ያለመሪ በቀረበት በዚያ አጋጣሚ ከሱዳን የመካናይዝድ ጦር ጋር እና ከሱዳን መንግስት በመተባበር በጦር ሜዳ የማረካቸው የኢሕአፓ መሪወች ወደመቀሌ ወስደው ካሰሯቸው በኋላ እስካሁን መዳረሻቸውን እንዳጠፏቸው እና ይሙቱ ይኑሩን ያላሳወቁ በመሆኑ- ስለነ ጸጋየ ገ/መድህንን የት እንዳደረሱ ይጠየቁ። አበበ […]
AU leaders applaud Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed for reforms

17 November 2018, 3:40pm / Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed addresses a news conference in his office in Addis Ababa. File picture: Kumera Gemechu/Reuters Addis Ababa, Ethiopia — Africa’s leaders applauded Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed for making substantial reforms in his country as they met to consider improvements to the continent-wide body at the start […]
The women smashing Ethiopia’s glass ceiling

ullstein bildChief Justice Meaza Ashenafi’s work as a lawyer led to a Hollywood film Ethiopia is changing rapidly under Prime Minister Abiy Ahmed, with women now wielding enormous power in a country where they have mostly been confined to traditional roles, writes BBC’s Tigrinya’s Hana Zeratsyon. Ethiopians like to say they were ruled by […]
400 Ethiopian refugees arrive in Sudan following ethnic clashes: official

Saturday 17 November 2018 November 16, 2018 (KHARTOUM) – The Sudanese Commission of Refugees (SCR) said 400 Ethiopian refugees have arrived in the eastern state of Gedaref following ethnic clashes between Amhara and Tigray. Sudan’s commissioner of refugees Hamad al-Gizouli said the Ethiopian refugees have entered Sudan through Gallabat and Metemma border crossing points between […]
በቤንሻንጉል ክልል ካማሺ ዞን በሚገኙ 5 ወረዳዎች የመንግስት ሥራ ከተቋረጠ ሁለት ወር እንዳለፈው ተገለፀ-BBC

በቤንሻንጉል ክልላዊ መንግሥት በካማሺ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች በነበረው ግጭት ምክንያት ላለፉት ሁለት ወራት የመንግሥት ስራ በመስተጓጎሉ ሰራተኞች ደመወዝ፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም መሰረታዊ አገልግሎቶችንም እያገኙ አለመሆኑን ከክልሉ ኃላፊዎች ያገኘነው መረጃ ያሳያል። በካማሺ ዞን ስር በሚገኙ አምስት ወረዳዎች፣ ከአሶሳ ዞን ደግሞ ኦዳ ወረዳ እንዲሁም ማኦ ኮሞ ወረዳዎች የመድሃኒት አቅርቦት ችግር እንደገጠማቸው የክልሉ የጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሐብታሙ ታዬ […]
ለውጡ እና እንቅፋቱ – ንጉሴ ጥላሁን

“በህዝብ ቀስቃሽነት እና በድርጅት መሪነት የጀመርነው ለውጥ አልጋ በአልጋ ሊሄድ አይችልም፤ ወይ ይሳካል አለዚያም ሊቀለበስ ይችላል“ ስንል በርካቶች እንደዋዛ ሲመለከቱት ይስተዋላል:: ለውጡ በራሱ በመሪ ድርጅቱ ውስጥ ፍልሚያ የተካሄደበት ከውስጥ ህይወት የዘራ ለውጥ ነው:: ለውጡ ሁለት ሀይሎች የሚፋለሙበት፤ የሞት ሽረት ትግል የሚደረጉበት ትግል መሆኑን መገንዘብ ይገባል። ለውጡ “ህዝብ ነፃ ይውጣ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፍትሀዊነት ይረጋገጥ፤ የዜጎች […]
‹‹ ከአገር በቀል ወደ አገር ነቀል የሪል ስቴት ዲቭሎፕርነት!!! የመሬት ቅርምት ሚሊየነሮች!!!›› ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

November 17, 2018 ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY በህወሓት/ ኢህአዴግ ምላሳዊው መንግሥት፣ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት በሪል ስቴት ልማትና የመሬት ቅርምት ሚሊየነሮች አፍርታለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍርድ ሥርዓት የሚዘወረውና የሚሽከረከረው በከፍተኛ ደረጃ ባሉ የፖለቲካ ባለሥልጣኖች ነው፡፡ የሃገሪቱ ህገ መንግሥት ነፃ የፍርድ ሥርዓት መኖሩን ለይስሙላ ቢያረጋግጥም ሙስናና ሌብነት የተንሰራፋበት መንግስታዊ አገዛዝ እንደሆነ ህዝቡና የንግዱ ህብረተሰብ የአገዛዙ ሥርዓት አወቃቀር በሙስና ሠንሰለት […]
Reverse Ethiopia’s Institutional Void; and Hold TPLF Accountability

November 16, 2018 Aklog Birara (Dr)) We often revert to the opaque term lack of “good governance” when we see all sorts of ill deeds perpetrated by those who wield political power without paying attention to the moral imperative of social, political, spiritual, and environmental responsibility and accountability for crimes committed. No society can consider […]