Addis Ababa has overtaken Dubai as the world’s gateway into Africa

REUTERS/Tim Chong/File Photo Heading to Addis. BOLE BOUND By Abdi Latif Dahir November 28, 2018 Thanks to major political reforms and relaxed visa rules, Ethiopia has emerged as a destination and a transfer hub for long-haul travel to sub-Saharan Africa in 2018. Data from the travel intelligence agency ForwardKeys shows Addis Ababa’s Bole International […]
Joint Letter on Ethiopia’s New Draft NGO Law

29 November 2018 To: Prime Minister-, Dr. Abiy Ahmed Cc: Tagesse Chafo, Speaker of the House of Peoples’ Representative Your Excellency, The undersigned international, regional and national human rights and development organisations write to urge your government to ensure that the draft Charities and Societies (CSO) Proclamation complies with regional and international […]
የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም የቀረበ ረቂቅ አዋጅ

November 29, 2018 Source:
ከማንነትና ከክልል አስተዳደር ጋር የሚነሱ ጥያቄዎችና በኃይል ለመፍታት መሞከር የተጀመረውን የለውጥ ሒደት ብቻ ሳይሆን፣ አገሪቱንም ጭምር አደጋ ላይ እንደሚጥል ተገለጸ

November 29, 2018 Posted by:Zehabesha ከማንነትና ከክልል አስተዳደር ጋር የሚነሱ ጥያቄዎችና በኃይል ለመፍታት መሞከር የተጀመረውን የለውጥ ሒደት ብቻ ሳይሆን፣ አገሪቱንም ጭምር አደጋ ላይ እንደሚጥል የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ጻድቃን ገብረትንሳኤ ገለጹ:: ጀነራሉ ይህን ያሉት በ ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) በሳምንቱ መጨረሻ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት አጠቃላይ ፖለቲከዊ ሁኔታ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት […]
አምባሰል አማራን የመዝረፊያ ምሽግ! (ሚኪ አምሐራ)

አምባሰል አማራን የመዝረፊያ ምሽግ! (ሚኪ አምሐራ) 11/29/2018 አምባሰል አማራን የመዝረፊያ ምሽግ! ሚኪ አምሐራ * በረከት ስምኦን እና ታደሰ ሊከሰሱ ነው ሲባል ቀደም ብያ ያጣራኋት ዘገባ ትዝ አለችኝ። ጋሽ መርማሪ ፖሊስ ይህን ዘገባ ከግምት ያስገባዉ ዘንድ እንጠይቃለን። — አምባሰል ንግድ ሥራዎች የእነ በረከት የመዝረፊያ ምሽግ ነዉ፡፡ እንዴት ለሚሉ? አምባሰል ኪሳራ ዉስጥ በነበረበት ወቀት አንድ ሙሉጌታ ቦጋለ […]
ለታላቋ ትግራይ አላማ ሲሉ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም በአርማጭሆ በወልቃይት በጠገዴ አርበኞች ላይ የፈጸሙት ክህደትና ወንጀል!!! (ጥሩነህ ይርጋ)

11/29/2018 ለታላቋ ትግራይ አላማ ሲሉ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም በአርማጭሆ በወልቃይት በጠገዴ አርበኞች ላይ የፈጸሙት ክህደትና ወንጀል!!! ጥሩነህ ይርጋ ወያኔ የተባለው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ መቃብር ላይ ታላቋን ትግራይ የመገንባት የትግሬ የመስፋፋት ዓላማው የጎንደርንና የጎጃምን መሬት ቆርሶ ቤኔሻንጉል ጉሙዝ የሚባል ግዛት ፈጥሮ፥ የአማራን መሬት ከሁመራ እስከ ኦሜድላ ጠቅልሎ፥ ትግራይን እስከ ጋምቤላ ጫፍ ለጥጦ፥ ታላቋን ትግራይ […]
በነጻነት ካልዘረፍን ጫካ እንገባለን!!! (ሉሉ ከበደ)

11/29/2018 በነጻነት ካልዘረፍን ጫካ እንገባለን!!! ሉሉ ከበደ የጎልያድ እብሪት ለዳዊት ወንጭፍ ዳረጎት ነው ። ሰው በላው የትግሬ ነጻ አውጭ ፤ የሌቦች ቡድን መሪ ደብረጽዮን የሚባለው ትንሽ ሰው ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን ህዝብ ሊያስፍውራራ ሞክሮ ነበር። የትግራይን ህዝብ ማንበርከክ አይቻልም ብሏል። ይህንንም ያለው በካቴና እየታሰሩ ወደእስር በመጋዝ ላይ ያሉ ብሄራዊ ሌቦች ፤ የሚበዙት ትግሬዎች በመሆናቸው ነው […]
ታጋይ ካህናትና መነኮሳት እንደ አሸን የፈሉባት ቤተክርስቲያን !!! (ዘመድኩን በቀለ)

11/29/2018 ታጋይ ካህናትና መነኮሳት እንደ አሸን የፈሉባት ቤተክርስቲያን !!!! ዘመድኩን በቀለ አረሱት የእኛን መሬት ያውም የእኛን ዕጣ እነሱ ምን ያድርጉ ከእኛ ሰው ሲታጣ!! አለ አዝማሪው። ዛሬ የምነግራችሁ ሰው ደግሞ ጉደኛ ነው። ሥልጣነ ክህነት የለውም። ነገር ግን መቅደስ ይገባል። መስቀል ያሳልማል። አይሰብክም። ነገር ግን የስብከተ ወንጌል ኃላፊ ተደርጎ የተሾመ ግለሰብ ነው። አይቀድስም፣ ማኅሌት አይቆምም፣ ከየትኛውም መንፈሳዊ […]
ኢትዮጵያ በዲፕሎማቶቿ ላይ ሽግሽግና ለውጥ ልታደርግ ነው

ኢትዮጵያ በተለያዩ የዓለም ሃገራት ያሉ ግማሽ ያህል ዲፕሎማቶቿን ቀደም ሲል ከነበሩባቸው የዲፕሎማቲክ መቀመጫዎች ወደ ሌላ ቦታ እንደሚዘዋወሩና አዲስ ከሚሾሙ አምባሳደሮች መካከልም ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች እንደሚካተቱ ተጠቆመ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም እንደተናገሩት ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ በሃምሳ ዘጠኝ ኤምባሲ እና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች የሠራተኛ ድልድል አጠናቅቆ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል። የአምባሳደሮች ሹመት በቅርቡ […]
ይድረስ በተለይ ለተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ)

November 28, 2018 በሰው የሚጠሉት ወይም እንደሚጠሉት የሚናገሩትን ራስ ሲያደርጉት የማያስጠላ ከሆነ የተሳከረ ስብዕና (MPD) ባለቤት የመሆን ችግር አለ ማለት ነውና በቶሎ መታከም ያስፈልጋል፡፡ እኔ ለምሣሌ በወንድሜ ወይ በጓደኛየ ላይ የማየውንና የምቃወመውን መጥፎ የመሰለኝን ምግባር እኔ ራሴ ባደርግና እንደነውር ባልቆጥር ትክክል አይደለሁም፡፡ ጨለማና ብርሃን ኅብረት እንደሌላቸው ሁሉ በአንድ ሰውነት ውስጥ ሁለትና ከዚያ በላይ ተቃራኒ ሰውነቶች […]