Ethiopia voted the world’s most welcoming country

November 11, 2018 The Land of Origins, Ethiopia, has been voted the World’s Most Welcoming Country by global followers of Rough Guides; one of the leading travel publishers known for its “tell it like it is” review; providing traveller’s up-to-date content and authoritative contemporary writing. According to the review, digital followers of Rough Guides were […]
We Are Amharas: Col. Demeke Zewdu – SBS Amharic

November 12, 2018 We Are Amharas: Col. Demeke Zewdu – SBS Amharic https://youtu.be/JXdn-K31lsY
Ethiopia: Nationalise or Dismantle EFFORT! (by Muluken Gebeyew)

November 12, 2018 The multi billions dollar business conglomerate EFFORT (Endowment Fund For Rehabilitation of Tigray) is an illegal mafia business organisation which controls significant economic sector of Ethiopia. It trespasses all form of known legal business norms and laws to enrich its owners who are the top brass TPLF elites. The company is the […]
የሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት በብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ሀላፊ የተመራ ነው – የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

November 12, 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed waves to supporters as he attends a rally in Addis Ababa, Ethiopia June 23, 2018. REUTERS/Stringer አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰኔ 16ቱ የአዲስ አበባው የቦምብ ጥቃት በብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ሀላፊ የተመራ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ […]
በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የደህንነት እና የፖሊስ አባላት ስም ዝርዝር የተወሰኑትን ሳይጨምር

November 12, 2018 1. ጉሃ አፅበሃ 2. አማኑኤል ኪሮስ 3. ደርበው ደም መላሽ 4. ተስፋዬ ገ/ጻዲቅ 5. ቢኒያም ማሙሸት 6. ተሾመ ሃይሌ 7. አዲሱ በዳሳ 8. ዩሃንስ ውበት 9. ነጋ ካሴ 10. ተመስገን በርሄ 11. ሸዊት በላይ 12. አሸናፊ ተስፋሁን 13. ደርሶ አያና 14. ሰይፈ በላይ 15. እዬብ ተወልደ 16. አህመድ ገዳ 17. ም/ኮማንደር አለማየሁ […]
በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተፈፀሙ ሙስናዎችን በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ የሰጡት መግለጫ

November 12, 2018 በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተፈፀሙ ሙስናዎችን በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ የሰጡት መግለጫ https://youtu.be/CaRPrf9uzx0
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ዛሬ በባሕር ዳር ውሕደት ፈጥረዋል

November 12, 2018 አዴፓና አዴኃን መዋሐዳቸውን አስመልክቶ በጋራ የተሰጠ መግለጫ፡፡ ባሕር ዳር፡ህዳር 03/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ዓላማቸው በመመሳሰሉ ዛሬ በባሕር ዳር ውሕደት ፈጥረዋል፤ ፓርቲዎች የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የጋራ መጠሪያቸው እንዲሆንም ተስማምተዋል፡፡ የመግለጫውን ሙሉ ሂደት በተንቀሳቃሽ ምስል አቅርበናል፤ ተመልከቱት፡፡ https://youtu.be/G_X6my5Goh0 ዘጋቢ፡-አብርሃም በዕውቀት የአማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ […]
የታጠቁ ሃይላት ምዕራብ ኦሮሚያ ዉስጥ የመንግስት ባለስልጣን እየገደሉ ነው – አቶ ለማ መገርሳ
November 12, 2018 ኦሮሚያ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን መዋቅር እያዳከሙ ነዉ – አቶ ለማ መገርሳ https://youtu.be/V-lodXn5PqI
“በአጥንትና ደሜ ምዬ የምናገረው ከኢትዮጵያውያን ከተስማማንበት ቀን የላቀ ደስታ የለኝም!!!” (አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ)

11/12/2018 “በአጥንትና ደሜ ምዬ የምናገረው ከኢትዮጵያውያን ከተስማማንበት ቀን የላቀ ደስታ የለኝም!!!” አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ: “ለCGTN, Arabic Survive ከሰጡት ቃለምልልስ የተወሰደ!! (በአማርኛ ተርጉሞ እንደቀረበው)” “…በሕይወትህ የተደሰትክበት ቀን ላልከኝ፣ እንደ መሪ ሳይሆን እንደ ግለሰብ ብዙ ማለት ይቻላል። ዩንቨርስቲ የገባህበት፣ ትዳር የያዝክበት፣ ልጅ የወለድክበት፣ ደርግ የወደቀበት ወዘተ ወዘተ። #በአጥንትና_ደሜ_ምዬ የምናገረው ግን አሁን ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ከተስማማንበት ቀን የላቀ ደስታ የለኝም። […]
እውን ይህ ሁሉ ግፍና በደል ይፈጸም የነበረው እዝህች አገር ውስጥ ነበረን!?!…

11/12/2018 እውን ይህ ሁሉ ግፍና በደል ይፈጸም የነበረው እዝህች አገር ውስጥ ነበረን!?!… ስዩም ተሾመ እንደ አቃቤ ህጉ ገለጻ:- ሴቶች ይደፈራሉ – ወንዶች ግብረ-ሰዶም ይፈፀምባቸዋል – ወንዶች ብልታቸዉ ላይ ሀይላንድ ይንጠለጠልባቸዋል – አይናቸውን ታስረው በጫካ ይጣላሉ ሌላም ሌላም… ላለፉት አመታት በሀገራችን እና ህዝባችን ላይ የተጫነው የጭቆና ቀንበር ለመጣል ጥረት ያደረጋችሁ፣ “የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት ይከበር!” […]