በወሎ ተገኘ ስለተባለው ነዳጅ ሳይንቲስቶችና የአካባቢው ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየቶች

November 28, 2018 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=9b3aeec27 Is there crude oil in Wollo? Scientists are investigating https://youtu.be/Ks7nWAJjcAM Is there crude oil in Wollo? Scientists are investigating

ኦዴግና ኦዴፓ የውኅደት ሥምምነት ተፈራረሙ

ህዳር 28, 2018 ሙክታር ጀማል የኦዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ለማ መገርሳና የኦዴግ ሊቀ መንበር አቶ ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) እና ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አብረው ለመስራት የውኅደት ሥምምነት ዛሬ ተፈራረሙ። አዲስ አበባ — የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር እና ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አብረው ለመስራት የውኅደት ሥምምነት ዛሬ ተፈራረሙ። በሥምምነቱ ላይ የሁለቱም ድርጅቶች አመራር የተገኙ ሲሆን […]

በህወሓት አስገዳጅነት የተወጣው የትግራይ ህዝብ ሰልፍ ደርግ ካስወጣን ሰልፍ ሲነጻጸር!!! (አሸብር በቀለ)

11/28/2018 በህወሓት  አስገዳጅነት  የተወጣው የትግራይ  ህዝብ  ሰልፍ ደርግ ካስወጣን ሰልፍ ሲነጻጸር!!! አሸብር  በቀለ √…  እድሜያችን  ሃምሳ  ውስጥ  የገባነው  ኢትዮጵያውያን  (ሁላችንም) የደርጉ አስተዳደር  ውጡና  ሻቢያንና  ወያኔን  ተቃውውሙ  ብሎን  በቀበሌ  ተገደን  የወጣንበትን  ቁጥር  ስፍር  የሌላቸው  ቀናትን  እናስታውሳለን  ። √ … አሁን  በቅርቡ  ደግሞ  የትግራይ  ህዝብ  በህወሓት  ተገዶ  ወንድሞቹ  ኢትዮጵያውያን  ላይ  አምዖ  የተቃውሞ  ሰልፍ  ወጥቷል  ። •••  በዛኛውም […]

የባንዳዎች ስርወ መንግስት በኢትዮጵያ!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)

11/28/2018 የባንዳዎች ስርወ መንግስት በኢትዮጵያ!!! ኤርሚያስ ቶኩማ * አስደማሚው የሸንቁጥ ልጆች የአርበኝነት ጀብድ! ይህ የሸንቁጥ ቤተሠብ የፈፀመው የአርበኝነት ጀብድ የጣልያንን ጭካኔ በአንፃሩ የኢትዮጵያዊያንን አልሸነፍ ባይነት የሚያሳይ ትልቅ ተውኔት የሚመስል ጀብድ ነው፡፡ ከሸንቁጥ ቤተሰብ የተገኙት አምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ የወንድማማቾቹ የሸንቁጥ ልጆች የአርበኝነት ታሪክ በሚለው መፅሀፋቸው የወንድማማቾቹን ጀብድ አግኝቼ ሳነብ አፌን ይዤ ተገርሜያለሁ፡፡ አምስቱ ወንድማማቾች የሸንቁጥ […]

የህወሓት ግፍ በጥቂቱ የተገለጸበት የፍርድቤት ውሎ!!! (ታምሩ ጽጌ)

11/28/2018 የህወሓት ግፍ በጥቂቱ የተገለጸበት የፍርድቤት ውሎ!!! ታምሩ ጽጌ * በርካታ ዜጎችን የግንቦት ሰባት አርበኞችና የኦነግ አባል እንደሆኑ በመንገር፣ ብልታቸውን በፒንሳ መጎተት፣ ጥፍራቸውን በጉጠት በመንቀል፣ ራቁታቸውን በማድረግ በላይተር ማቃጠል፣ ሴቶችን እርቃናቸውን በበርካታ እስረኞች መሀል ማሰርና ማሰቃየት፣ ውኃ እየደፉ በመደብደብ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን መርማሪ ቡድኑ አስረድቷል! በዓለምአቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት ውስጥ በአሸባሪነት እስካሁን ተመዝግቦ የሚገኘው […]

በርግጥም ሌባ «ብሔር» አለው! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/28/2018 በርግጥም ሌባ «ብሔር» አለው! አቻምየለህ ታምሩ * ሌባ «ብሔር» አለው። ሌብነትን ሕጋዊ ለማድረግ  ደግሞ «ብሔርተኛነት» የሚል የዳቦ ስም የተሰጠው የቅሚያ ፖለቲካ አለ። ብሔርተኛነት የሚባለው  የጎሰኛነት  ፖለቲካ ወደ አገራችን የገባው  ከ«ብሔሩ» ውጭ  ባለ ኪሳራ የራስን «ብሔር» ትርፍ የማካበቻ መሳሪያ ተደርጎ ነው! — «ብሔሬ» በሚሉት ተደራጅተው ጥሬ ቢሊዮን ዶላሮችን ብቻ ሳይሆን ጥሬ    አውሮፕላኖችና መርከቦችን ሳይቀር የሰረቁ […]

“አስፈላጊ ከሆነ ስልጠና እሰጣችኋለሁ” የተባሉት ተፎካካሪ ድርጅቶችና ጠ/ምኒስትሩ!! (ፋሲካ ገብርዬ)

11/28/2018 “አስፈላጊ ከሆነ ስልጠና እሰጣችኋለሁ” የተባሉት ተፎካካሪ ድርጅቶችና ጠ/ምኒስትሩ!! ፋሲካ ገብርዬ * ለመሆኑ ጠ/ም አብይ መራሹ ኢህአዴግ የምርጫ ዘመቻውን የጀመረው መቼ ይመስልዎታል? አንዳንድ የዋሆች ገና መቼ ይሉኝ ይሆናል:- — 1- በእኔ እይታ ዝግጅቱ የጀመረው ጠ/ሚ አብይ ስልጣን በተረከበበት ዕለት ባደረገው ንግግር ነው። በዕለቱ፥ በማይካድ ሁኔታ በዓለም ዙሪያ ያለነውን ጭምሮ፥ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ቀልብ የገዛበት ንግግሩ፥ እንዲሁም አርቲስቶችን ሰብስቦ ትምህርታዊ […]

የኦ.ዴ.ፓና ኦነግ ከጉያቸው ውስጥ ተፈልቅቆ የተገኘ ምስጢራዊ ስትራቴጂክና ፖለቲካዊ እቅዳቸው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/28/2018 የኦ.ዴ.ፓና ኦነግ ከጉያቸው ውስጥ ተፈልቅቆ የተገኘ ምስጢራዊ ስትራቴጂክና ፖለቲካዊ  እቅዳቸው!!! ቬሮኒካ መላኩ መቼቱን በመካከለኛው ዘመንና በእንግሊዝ ስኮትላንድና አየርላንድ ያደረገውና  በስትራቴጂ ፣ ታክቲክና በአደገኛና መሰሪ ኮንስፓይሬሲ የታጀበው  የሰባቱ ኪንግዴም የስልጣን ፍልሚያ ሲያስኮመኩመን የከረመው ”  Game of Thrones ” ፊልም ላይ  የፖለቲካ ጠቢቦች ፣ መሳፍንቶች በህዝባቸው ላይ መፃኢ አደጋ መምጣቱ  የማይቀር መሆኑ ሲሸታቸው << Winter is […]

የጥላቻ ንግግር (hate speech) ምንድን ነው? ወንጀል መሆንስ አለበት ወይ???-አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ እስኪ ዛሬ ትንሽ ልፈላሰፍባቹህ፡፡ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላቹህ? ሰዎች የሚያሳማ ተግባር ይፈጽሙና ሲያበቁ ተግባራቸውን የሚያወሩባቸውን ሰዎች “ሐሜተኞች!” ሲሉ፣ በሰዎች ዘንድ እንዲጠሉ የሚያደርጋቸውን ተግባር ይፈጽሙና ሲያበቁ ለክፉ ተግባራቸው የጥላቻ ንግግር ምላሽ ሲሰጣቸሁ “የጥላቻ ንግግር ተሰነዘረብኝ!” እያሉ ኡኡ የሚሉ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል፡፡ የጥላቻ ንግግር (hate speech) ማለት ምን ማለት ነው?፦ ይሄ ጉዳይ በዓለም አቀፍ […]

አትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ለሁላችንም በቂ ናት! እንወዳድ በፍቅር እንኑር – (ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ)

November 28, 2018  ሁላችንም ዘር አለን፡፡ዘሩ ግን እኛ አይደለንም ! እኛ ሰዎች ነን፡፡ሰውነት ከመፈጠር እንጂ ከመወለድ አይጀምርምና ፈጣሪ ዘራችንን ኢትዮጲያ በምትባል ምድር ላይ ዘራው፡፡ ሲዘራው ኢትዮጲያ ማለት ሰዎች መሆኗን አወቅን፡፡ መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃድን፡፡ ትናንት የሆነ የሰው ዲስኩር አንዳችንን ካንዳችን ካልለየሁ እያለ ሥያሜ አበጀልን፡፡ ፈጣሪን ለማረም ይመስል እኛም ሆሆሆ ብለን ተቀበልን፡፡ በሕንድ 2032 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ […]