ለ አማራና ለኦሮሞ የተደገሰ ጦርነት…?! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

2019-12-21 ይህችን ጦማር ባልጽፋት ደስ ባለኝ፡፡ ግን እውነትን ተናግሮ እመሸበት ማደርን የመሰለ የለም፡፡ በመሳጭ የቃላት ፕሮፓጋንዳ “ኦሮማራ” እያልክ ብታሽሞነሙነው እውነቱ እንደሆነ ፈጥጦ እየመጣ ነው – ሴተኛ አዳሪዋ ጨርሳዋለች – “አጭበርባሪ አይተኛኝም!” ብላ፡፡ የምታታልለውንም ሰው ተፈጥሮና የትግስት ልኬት መረዳት አግባብ ነው – ለስንት ጊዜና በምን ያህል ድግግሞሽ ልታታልለው እንደምትችል ጭምር፡፡ ግልጹን ልንገርህ በኦሮሞና አማራ መካከል እኔ […]

ጥብቅ ምስጢር…. (ዘመድኩን በቀለ)

2019-12-21 ጥብቅ ምስጢር ነው!!!ክብር ለሞጣ ከተማ እስልምና ምክር ቤት አባቶች!!! ዘመድኩን በቀለ * “ቤተ ክርስቲያን መቃጠሉን ተከትሎ     መስጊዶች እየተቃጠሉ ነው? ”        [ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ] ••• በሞጣው ጉዳይ የሞጣ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል። መንግሥት በአስቸኳይ እርምጃ ካልወሰደ ይህ አሁን ትናንት ያየነው አስጸያፊና የሚወገዝ ድርጊት በሞጣ እንደሚፈጸም አስቀድሞ አውቆ ከሳምንት […]

ሞጣን ባሰብኳት ጊዜ … ” (ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ)

2019-12-21 ሞጣን ባሰብኳት ጊዜ …  ”  * የነገሩ ምንጭ መፍትሄውን ይጠቁማል !!! > በጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ    የሆነው ሁሉ ነውርና መደገም የማይገባው ነው። ሳወግዝ አድሬያለሁ። ሳወግዝ እኖራለሁ።  ግን የሆነው ለምን ሆነ? መፍትሄው ያለው የችግሩን ምንጭ ጠንቅቆ ከማወቅ ነው። ልጅነትና ጉርምስናዬ እንደዚህ ነው ሞጣ ላይ ያለፈው።    ሞጣ ላይ ካሉት መስጊዶች ሶስቱ ሲሰሩ ወይም ሲታደሱ ተሳትፌያለሁ። […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ

2019-12-21 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ . በመላው ዓለም የምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በደረሰው ወቅታዊ እና ያልታሰበ ጉዳት በሐዘን ላይ የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናንና ምዕመናት: የኢትዮጵያ እስልምና  ጠቅላይ ምክር ቤት እና የመጅሊስ  አባላት የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ወገኖቻችን፦ • በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ወረዳ  […]

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ 4 መስጊዶች መቃጠላቸውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ!!!

2019-12-21 የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ 4 መስጊዶች መቃጠላቸውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ!!! ዘጋቢ፡- ኪሩቤል ተሾመ በሞጣ ከተማ በሃይማኖት ተቋማት ላይ በተፈጸመው ድርጊት ማዘኑንና ድርጊቱን እንደሚያወግዝ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ዛሬ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸህ ሰኢድ አሕመድ በጽሕፈት ቤታቸው ትናንት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ […]

የሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማቱ ሲፈተሽ። (ከኀይሌ ላሬቦ)

December 22, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/186422 ሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማት በመቀበሉ የብዙዎቻችን ደስታ የሰማይ ጣራ እስከመንካት ደርሷል። አገሪቷ ያሳለፈችውንና እየተፋጠጠች ያለውን ስፍር ቊጥር የሌለውን ለሚሰማ ሁሉ ዘግናኝና አሰቃቂ ግፍና ሥቃይ ወደመርሳት ያለች ይመስላል። ሆሆታውንና እልልታውን እንደከንቱ ውዳሴ የሚያዩትም አልጠፉም። እንደነዚህ ዐይነቶቹ ሀገራዊ ክብርና ኩራት፣የሌላቸው ተብለው እየተወቀሱ ናቸው። የተሸለመችው፣ኢትዮጵያ፣ነች። ይኸንን የማይረዳ ጤንነቱ መመርመር አለበት እስከማለትም ተደርሷል። […]

Egypt, Ethiopia and Sudan edge closer to Nile dam agreement, says minister – The Nationa l14:01

Cairo is worried the new construction will restrict its water supplies from the river The National December 22, 2019 Egypt, Ethiopia and Sudan have come closer to agreeing on the filling the reservoir of and operating the giant hydroelectric dam that Ethiopia is building on the Blue Nile, the Sudanese irrigation minister said on Sunday. […]

Egypt, Ethiopia, Sudan views come closer on giant Nile dam: Sudanese minister – Reuters.co.uk 13:05

December 22, 2019 / 1:01 PM KHARTOUM (Reuters) – Egypt, Ethiopia and Sudan have come closer to aligning their views on filling the reservoir of and operating the giant hydroelectric dam that Ethiopia is building on the Blue Nile, the Sudanese irrigation minister said on Sunday. Egypt is worried the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), […]

Ethiopia Suddens Egypt, Sudan: Filling of GERD’s Lake to Begin In July – Asharq Al-Awsat 01:52

Sunday, 22 December, 2019 – 06:30 Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019. Picture taken September 26, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo Khartoum – Asharq Al-Awsat Ethiopia surprised Egypt and Sudan on Saturday by announcing that the first […]