“በአለፉት አመታት ሁለት አይነት ታጋዮች ነበሩ፤ እነሱም የዴሞክራሲ ታጋዮችና ተረኛ ጨቋኝ ለመሆን የታገሉ ናቸው!!!” (እስክንድር ነጋ/ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች)

2019-09-30 “በአለፉት አመታት ሁለት አይነት ታጋዮች ነበሩ፤ እነሱም የዴሞክራሲ ታጋዮችና ተረኛ ጨቋኝ ለመሆን የታገሉ ናቸው!!!“     እስክንድር ነጋ – ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች  ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ከናሁ ቲቪ ጋር መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም ምሽት ካደረገው ቆይታ በከፊል የተወሰደ ነው። የአዲስ አበባ ነዋሪ ወደየ ቀበሌው እንዲሄድና ማን እየወጣ እነማን እንደሚገቡ እንዲያረጋግጥ […]

የህወሓት ተስፋፊነትና “የታላቋ ትግራይ” ቅዠቱ!!! (ቸርነት ጌታሁን)

2019-09-30 የህወሓት ተስፋፊነትና “የታላቋ ትግራይ” ቅዠቱ!!! ቸርነት ጌታሁን የህወሓት ዋና አጀንዳ የሆነዉን የታላቋን ትግራይ ምስረታ በተመለከተ ካሁን በፊት በተደጋጋሚ ፅፊያለሁኝ! አሁንም ትንሽ የምለዉ ስላለኝ አዳምጡኝ!!!። ህወሓት በማናፊስቶዉ የታላቋን ትግራይ የመመስረት ዓላማ በአስቀመጠዉ መንገድ የአማራ እርስትን በጉልበትና በሀይል በመንጠቅ አላማዉ ሁሉ በድል እየሔደለትና ድል እየቀናዉ እየመጣ እንደሆነ ጭላንጭል መረጃዎች ያሳያሉ። ከዛሬ ሀያ ዓመታት ወዲህ በሀይል የራያን፣ጠለምትና […]

አሥመራን አየናት፡ ከቅኝ ግዛት በኋላ ባለችበት ያለችው አሥመራ – ቢቢሲ/አማርኛ

ቢቢሲ በኤርትራ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረውን ከ15 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድርን እንድንዘግብ ፍቃድ ተሰጥቶን ወደ ኤርትራ አቅንተን ነበር። በኤርትራ በነበርን ቆይታ ያየነውን እና የሰማነውን በሦስት ክፍሎች አሰናድተናል። የመጀመሪያው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል። ማስታወሻ፡ በኤርትራ በነበረን ቆይታ የዘገባ ርዕሶቻችን እና እንቅስቃሴዎቻችን የተገደቡ ነበሩ። በጽሁፉ ውስጥ የተጠቀሱት ዓመታት እንደ ጎሮጎሳውያኑ አቆጣጠር ነው። መግቢያ ከ1880ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1914 በነበሩት ዓመታት […]

በጭልጋና አከባቢው ግጭት መከሰቱንና ሰዎች መገደላቸውን ንብረት መውደሙን የክልሉ መንግስት አመነ

September 29, 2019 በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጭልጋና አካባቢዋ ግጭት አገርሽቶ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል ‹‹የአማራን ክልል የጦርነት አውድማ ለማድረግ የሚጥሩ አካላት አይሳካላቸውም፤ ይህን ለማድረግ የሚመጡ ካሉም ለመከላከል አቅሙ፣ ብቃቱም አለን፡፡›› አቶ አገኘሁ ተሻገር (አብመድ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጭልጋና አካባቢዋ በተፈጠረ የፀጥታ መደፍረስ ችግር የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፡፡ ከወራት በፊትም በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች […]

በኦሮሞ ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉት አቴቴ፣ጨሌ፣ዋቀፈና፣እሬቻ የጣኦት አምልኮ ናቸው? ወይንስ አይደሉም?

September 29, 2019   Source: https://www.gudayachn.com/2019/09/blog-post_71.html ”ለጣኦት የተሰዋ አትብሉ” ክርስትናም እስልምናም ያዛል።እሬቻ የፀሐይ አምላክ ልጅ ኦራ ከተሰኘ ጣኦት ጋር ይገናኛል።ይህንን ልዩ ዶክመንተሪ ‘ኦድዮ’ እስከመጨረሻው ካዳመጡ በኃላ ለጥያቀዎቹ መልስ ያገኛሉ።(ልዩ ጥናታዊ ዶክመንተሪ የራድዮ ዝግጅት ያድምጡ)========================ሸገር ራድዮ ስንክሳር  መርሐግብር  ርዕስ = ”አቴቴ”መርሐግብሩ አየር ላይ የዋለው መስከረም 10/2019 ዓም (ሴፕቴምበር  22/2019 ዓም)

አቶ ጁነዲን ሳዶ ከኢህአፓ እስከ ኦህዴድ

September 28, 2019  አቶ ጁነዲን ሳዶ በኢህአዴግ የአስተዳደር እና ፖለቲካ ጉዞ ውስጥ ጉልህ ተሳትፎ ከነበራቸው ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው። አቶ ጁነዲን ሳዶ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት እና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በመሆን አገልግለዋል። የቀድሞውን ኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲ ድርጅት ወይም በአሁኑ ስሙ ኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው በኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውስጥ ከፍተኛ ውሳኔዎች ላይ ተሳትፈዋል። ከዚያም በስደት ወደኬንያ፣ […]

በቤተክርስቲያን ላይ የተወረወረው ሌላኛው ቀስት!!! (ሀብታሙ አያሌው)

Posted by admin | 2019-09-28  በቤተክርስቲያን ላይ የተወረወረው ሌላኛው ቀስት!!! ሀብታሙ አያሌው ጃ – ዋር “በሜንጫ አንገታቸውን እንቆርጣለን!!” ካለው ዛቻና ድፍረት ጋር የሚተካከል ዘመቻውን ቀጥሏል ! ዛሬ በይፋ “ምን እንደሚያጨሱ ማወቅ እፈልጋለሁ” ሲል ለመሳለቅ ሞክሯል።የቤተክርስቲያንን ቃጠሎ እናወግዛለን የሚል ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች በታሰሩበት አገር የእምነቱን አስተምህሮ በይፋ መሳለቂያ ለማድረግ እየሰራ ያለው ይህ ግለሰብ በመንግስት ጠባቂ ታጅቦ የፈለገውን ሁሉ ያደርጋል።ይህ ለቤተክርስቲያንና ለአማንያኑ ትልቅ መልዕክት […]

“ተራማጁ” እና “አድኀሪው” ኢሕአዴግ (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

Posted by admin | 2019-09-28  “ተራማጁ” እና “አድኀሪው” ኢሕአዴግበፍቃዱ ዘ ሀይሉእያንዳንዱ እርምጃ፣ ተመጣጣኝ እና ተቃራኒ ድኅረ-ምላሽ አለው። ኢትዮጵያውያን የለውጥ ዕድሎቻቸው ለምን እንደማይፀኑ ሲጠየቁ፥ የሚያገኙት ተደጋጋሚ መልስ “አድኀሪያን” አደናቀፉት የሚል ነው። አባባሉ ያሰልች እንጂ ከእውነት ሙሉ ለሙሉ የራቀ አይደለም። ኢሕአዴግም እለወጣለሁ ሲል፣ አትለወጥም የሚሉ የራሱ ኀይሎች መልሰው እየጎተቱት ነው። ይህ ውጤት ለኢትዮጵያ ሁለት ፓርቲ ስርዓት መወለድ መንስዔ ይሆን ይሆን?ፕሮፌሰር […]