Ethiopia: University lecturer must be released: Firew Bekele – Amnesty International 10:10

20 September 2019, Index number: AFR 25/1052/2019 On 17 August, University lecturer Firew Bekele was arrested and charged under Ethiopia’s draconian Anti-Terrorism Proclamation (ATP). For the last decade, the ATP has been constantly used to suppress any form of dissent. Firew Bekele is accused of writing a book that criticizes Ehiopia’s new Prime Minister Abiy […]

ግሪካዊው ሐበሻ – ሙሴ ጆርጅ (ባላምባራስ ጊዮርጊስ)

2019-09-20 ግሪካዊው ሐበሻ – ሙሴ ጆርጅ (ባላምባራስ ጊዮርጊስ) በሳሙኤል ዮሴፍ ግሪካዊው ባላምባራስ ጊዮርጊስ ጦር ጎራዴ ይዘው ከኢትዮጵያውያን ጋ አድዋ ዘምተው ተዋግተዋል፤ ከአዲስ አበባ ምኒልክን ተከትለው ለኢትዮጵያ ሊሞቱ የዘመቱና የኢጣልያ ነጮችን የወጉ ነጭ ናቸው። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በአዲስ አበባ ውስጥ ሠርተው (ነግደው) የሚያድሩና ምኒልክ “በርታ” ብለው በሐበሻ ፍቅር ያጠመቋቸው ሰው ነበሩ። ምኒልክ ጎራዴና ጋሻ ታጥቆ “ዘራፍ” የሚል […]

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ በለውጥ ጎዳና (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ – ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ)

2019-09-20 ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ በለውጥ ጎዳና ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ብቁ መምህራንን በማፍራት በአገራችን በመምህራን ስልጠና እና በስፖርት ዘርፍ እድሜ ጠገብ የሆነ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነበር፡፡ ተቋሙ ከዚህ በፊት በሚታወቅበት በመምህራን ትምህርትና በስፖርት ዘርፉ ያለውን ዕውቅና አጠናክሮ መቀጠል ሲገባው በዘመኑ በነበሩ የፖለቲካ ሊሂቃን ውሳኔ ወደ አዲስ አበባ ት/ቢሮ ከዛም […]

ባለሥልጣኖች ለምን ወደ ፕሮቴስታንትነት ፈለሱ? (መልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው)

2019-09-20 ባለሥልጣኖች ለምን ወደ ፕሮቴስታንትነት ፈለሱ? መልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው  “ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በፊት መለስ ዜናዊ ሃይማኖትን በተመለከተ አንድ ጽሑፍ ያዘጋጅና በጣም ታማኝ የሚባሉ ባለሥልጣኖች ብቻ ማታ ማታ ቤተ መንግሥት ተሰብስበው እንዲወያዩበት ያደርጋል።  “ኢትዮጵያን እኛ እንደ ፈለግናት ዓይነት ለማድረግ የግድ እምነት አልባ ትውልድ ማፍራት አለብን!!!” የሚል ነበር።  የምእመናን ፍልሰት ለምን እንዳጋጠመ የተለየዩ ምክንያቶችን መደርደር […]

አክራሪዎች ጋር በቋንቋ መግባባት በፍጹም አይቻልም (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

2019-09-20 አክራሪዎች ጋር በቋንቋ መግባባት በፍጹም አይቻልም ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኦቦ በቀለ ገርባና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በናሁ ቲቪ ያካሄዱትን ጭቅጭቅ (ውይይት ማለት ስለሚከብድ ነው) አሁን ከዩቲዩብ አውርጄ እያየሁ ነው፡፡ አንድ ሰው በአግባቡ ተከራክሮ ማሸነፍ ሲያቅተው፣ ተፋላሚውን በሃሳብ መርታት የሚያስችለው ሚዛን የሚያነሣ የመከራከሪያ ነጥብ ሲያጥረው ወደምን እንደሚገባ ለማወቅ ይህን ዝግጅት ማየት ብቻውን በቂ ነው፡፡ ከስሜትና […]

ፀብ አጫሪ የተስፋፊነት የቁም ቅዥት በጊዜ ይቁም!! (ሙክታር ኡስማን)

2019-09-20 ፀብ አጫሪ የተስፋፊነት የቁም ቅዥት በጊዜ ይቁም!! ሙክታር ኡስማን ይህ የአዲስ አበባ የኢሬቻ ሩጫ ሜዳልያ እጅግ ፀብ አጫሪ ነው። በሶማሌ ክልልና በኦሮሚያ ክልል መካከል ሁለት ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የድንበር ወሰን አለ። በሁሉም ቦታ ሊባል በሚያስችል መልኩ ያልረገበ የድንበር ይገባኛል ንትርክ አለ። ይህ ንትርክ በእንደ ሙስጠፌ አይነት የበሰለ መሪ እንዲረጋጋ ሆኖ ዛሬ ያለውን የሁለቱ […]

መንጋው ይምረረው፣ ይቆምጥጠው እንጂ አዲስ አበባዊ ማንነት አለ !!! (ቴዲ ፍቅሬ)

2019-09-20 መንጋው ይምረረው፣ ይቆምጥጠው እንጂ አዲስ አበባዊ ማንነት አለ !!! ቴዲ ፍቅሬ እስክንድር፦ 6 ሚልየን ህዝብ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት የለውም ነው የምትለኝ?በቀለ ገርባ ፦ “የአዲስ አበባ ነዋሪ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የለውም ። ምክንያቱም የአዲስ አበባ ነዋሪ ብሄር ብሄረሰብ አይደለም ። ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ያላቸው ብሄር ብሄረሰብ ብቻ ናቸው ። ”  ..♦እስክንድር፡- ከአዲስ አበባ […]

ተመድ ለላሙ ፕሮጀክት ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ

September 20, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፅህፈት ቤት የላሙ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ። በላሙ ወደብ ፕሮጀክት የአዲስ አጋርነት ለአፍሪካ ልማት (ኔፓድ)፣ ፅህፈት ቤት የኬንያ መንግስት ተወካዮች፣ በኬንያ ኤምባሲ እና የመንግስታቱ ድርጀት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፅህፈት ቤት ተወካዮች ውይይት አካሂደዋል፡፡ በትናንትናው እለት በናይሮቢ […]