Huge Protest Held Against the Persecution of the Orthodox Church in Ethiopia

September 18, 2019 Large numbers of Muslims also joined the protests in support of their Christian compatriots. On Sunday 15th September 2019 in the Ethiopian capital of Addis Ababa and other towns across Ethiopia, thousands of people poured into the streets to protest against the unprecedented atrocities that are being committed against the Ethiopian Orthodox […]

ያፈጠጠው ችግራችን፤ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለምን? (ብርሀኑ አድማሱ)

2019-09-18 ያፈጠጠው ችግራችን፤ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለምን? ብርሀኑ አድማሱ*  ኦሮሚያ ውስጥ ላሉ አማኞቻቸው ለጥናት ካሰራጬት  የመጠየቅ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ “ከሃይማኖትህና ከጎሣህ ማንን ታስቀድማለህ? ለምን?” የሚል ጥያቄ ነበረበት፡፡ እንደርሳቸው ገለጻ ከሆነ እድሚያቸው ከ35 ዐመት በታች የሆኑት በሙሉ የመለሱት መልስ “ጎሣዬን አስቀድማለሁ” የሚል ነበር፡፡ ከ35 ዐመት በላይ ካሉት ግን ሃይማኖታቸውን ያስቀደሙም ነበሩበት!!! — “የሞት ማሠሪያ ክህደትን በሃይማኖት […]

በሀዲያ አካባቢ ቤተ ክርስቲያን መብቷ እየተገፈፈ ነው!! (አብርሀም አንዳርጌ)

2019-09-18 በሀዲያ አካባቢ ቤተ ክርስቲያን መብቷ እየተገፈፈ ነው!! አብርሀም አንዳርጌ *  “መልካም ወጣት” በሚል ሰበብ መንግስት ሆነ ብሎ ባደራጃቸው ሰዎች አማካኝነት የሃይማኖት ወረራ እያደረገ ይገኛል!*  በጣም አስገራሚው ነገር አርባ ዓመት ስትለምን የኖረችው ቤተ ክርስቲያን እያለች ትላንት ለመጣው ዮናታን አክሊሉ ለ”መልካም ወጣት” ማዕከል ግንባታ የሚሆን መቶ ሺህ ካሬ ሜትር እንዲሰጠው የዞኑ ከተማ አሰተዳደር ፈቅዶለቷል። —– በ”መልካም ወጣት” […]

‘ቡድን 15’ የሚባሉት የቀድሞ የኤርትራ ባለስልጣናት እነማን ናቸው? ቢቢሲ/አማርኛ

ኤርትራ እንደ ነጻ አገር ከተመሰረተች በኋላ አገሪቱን በፕሬዝዳንትነት እየመሩ ያሉት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ፖለቲካዊ ለውጦችን እንዲያካሂዱ በይፋ ጥያቄ ያቀረቡት ከፍተኛ ባለስልጣናት 15 ነበሩ። በነጻነት ትግሉ ውስጥና በኋላም በነበሩት ዓመታት በከፍተኛ ሥልጣን ላይ ከነበሩት አመራሮች መካከል የሆኑት እነዚህ 15 ባለስልጣናት፤ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምርጫ እንዲካሄዱ፣ አገሪቱም በሕገ መንግሥት እንድትተዳደር የሚጠይቅ ግልጽ ደብዳቤ 1994 ዓ. ም. ጽፈው አሰራጭተው […]

አምነስቲ ኤርትራ ለ18 ዓመታት ያሰረቻቸውን 28 ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንድትለቅ ጠየቀ – ቢቢሲ/አማርኛ

17 ሴፕቴምበር 2019 የኤርትራ መንግሥት ከ18 ዓመት በፊት የሃገሪቱን ፕሬዝዳንት በመተቸታቸው ምክንያት ለእስር የዳረገቻቸውን 11 ፖለቲከኞችንና 17 ጋዜጠኞችን እንድትለቅ አምነስቲ ኢንትርናሽናል ጥሪ አቀረበ። የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪው አምነስቲ እንዳለው እነዚህ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች የታሰሩት በ1994 ዓ.ም ላይ ነበር። ከዚያ በኋላም ግለሰቦቹ ላይ ይፋዊ ክስ ያልተመሰረተባቸው ሲሆን ታይተውም ሆነ ስላሉበት ሁኔታ ምንም የተሰማ ነገር የለም ብሏል። አምነስቲ የህሊና […]

Egypt still at odds with Ethiopia over giant Nile dam -Al Jazeera 03:49

Cairo says Addis Ababa refuses to discuss proposals in talks over Grand Ethiopian Renaissance Dam. Egypt says talks to resolve a conflict over a giant Nile River dam being built by Ethiopia have failed to achieve progress between the two countries. Monday’s statement by the Egyptian Ministry of Irrigation said two-day negotiations that also included Sudan […]

Muruts Beyene: Living in the Ethiopia-Eritrea Borderland – Al Jazeera 08:40

New peace between Ethiopia and Eritrea has created uncertain future for Irob community living along the border. 17 Sep 2019 12:31 GMT https://www.dailymotion.com/video/x7lagofFilmmaker: Brian Tilley “My Ethiopia is my homeland. My Ethiopia is my blood. My Ethiopia is the country I was wounded for,” says Muruts Beyene who lives in the Tigray region of northeast […]

Ethiopia’s new economic program challenged by foreign-exchange scarcity – IHS Markit 09:00

17 September 2019 Alisa StrobelChris Suckling, Ph.D. The Ethiopian government on 9 September announced its newly proposed ‘Home Grown Economic Reform Program’, which aims to increase foreign-exchange (FX) availability and create a more conducive operating environment for foreign investment. We assess that investor protections are likely to be strengthened before December 2019, but FX availability […]

Ethiopia rejects Egypt’s proposal on Grand Renaissance Dam – Egypt Independent 09:48

Al-Masry Al-Youm September 17, 2019 3:38 pm The Grand Ethiopian Renaissance Dam meeting, which concluded on Monday evening, failed to address the dam’s technical aspects and was limited to discussing procedural aspects and deliberations on the meeting’s agenda without discussing substantive issues, due to Ethiopia’s refusal to discuss Egypt’s proposal towards Ethiopia and Sudan, Egypt’s […]