Uptick in church burnings raises alarm in Ethiopia – Public Radio International 12:03

September 16, 2019 · 12:00 PM EDT By James Jeffrey Protests in several cities in Ethiopia took place against the Ethiopian Orthodox Church burnings and attacks. Here, protesters gather in Gondar, Ethiopia, on Sunday, Sept. 15, 2019.  Credit: Courtesy of Tewodrose Tirfe/Amhara Association of Americ Churches belonging to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) are […]

ፈጣሪ ኢትዮጵያን መቼውንም እንደማይረሣት የምናምነው ለዚህ ነው (ነፃነት ዘለቀ)

2019-09-16 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በ“ሰላምና በፍቅር” አሸጋገረን፡፡ ዕለተ ሰኞ፣ መስከረም 5 ቀን 2012 ዓ.ም፡፡ ተመልከት – ሶማሊያና ሦርያ ከሞላ ጎደል ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል፡፡ ምናልባት ፖለቲካዊ ኅልውና እንጂ እውናዊ ኅልውና አላቸው ማለት ያስቸግራል፡፡ የነዚህን ሀገሮች ፈለግ የተከተሉ ብዙ ሀገራትም አሉ፡፡ ኢራቅ፣ ዩጎዝላቪያ፣ የመን፣ አፍጋኒስታን፣ ሊቢያ፣ …. ለይስሙላ አለን ይበሉ እንጂ ብዙዎቹ በመኖርና ባለመኖር […]

“ሰጎች” (መስከረም አበራ)

2019-09-16 “ሰጎች”  መስከረም አበራ  ሰጎች” የሚለው አባባል ራሱ መንጋ የሰውነትም የበግነትም ማንነት የያዘ ነው  “ሰው” እና  “በግ” ከሚለው ቃል የመጀመሪያውን እና የመጨረሻውን ፊደል ወስዶ የተፈጠረ ቃል ነው፡፡  “ሰጎች”  የመንጋነት ፀባይ በርካታ ቢሆንም በጣም የማይረሳኝ “ሰጎች ለእረኛቸው ሃሳብ እስከመታረድ ይሄዳሉ እርሱ ግን እርዱም ፍርዱም አይደርሰውም ሩቅ ሆኖ የሚታረድም የሚታሰርም ተተኪ ” ሰግ መሰብሰብ ነው” ያለው ነገር […]

ከሐረር በራስ መኮንን የተመራው ቀዳሚው የአድዋ ዘማች ሠራዊት ማንነት !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-16 ከሐረር በራስ መኮንን የተመራው ቀዳሚው የአድዋ ዘማች ሠራዊት  ማንነት !!! አቻምየለህ ታምሩ ዶክተር መረራ ጉዲና ከሰሞኑ በዋልታ ቴሌቭዥን ቀርበው በሰጡት አንድ ቃለ ምልልስ የኦነጋውያንን ያልተመረመረ ትርክት በመድገም ከጎጃም፣ ከወሎ፣ ከሐረር፣ ከሸዋ፣ ወዘተ ወደ አድዋ የዘመተውን ጦር ሁሉ ኦሮሞ ሠራዊት  አድርገው አቅርበውታል። ምንም እንኳ ያገራችን የግራ ፖለቲከኞች ሁሉ ደጋሚዎችና አፍ ነጠቆች እንደሆኑ ባውቅም ዶክተር መረራ […]

ለውጡ የት ገባ? ኢህአፓ

Phone: 251 944 223 216 e-mail: eprp@eprp-ihapa.com ቅጽ 47፣ ቁጥር 2 ጳጉሜን 2011 ዓ. ም ለውጡ የት ገባ? የዛሬ አንድ ዓመት ተኩል ድፍን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊባል በሚችል ደረጃ፣ ለውጡንና ለውጡን የሚመራውን ኃይል ደግፈው የዘመናት ስቃያቸው ማብቂያው አድማሱ ላይ እየታያቸው፣ ተስፋን በመሰነቅ ደስታቸውን የገለጹበት ወቅት ነበር። የለውጡ ኃይል ኢትዮጵያዊነትን አግንኖ ከፍታ ላይ ሲያስቀምጥ፣ ከለውጥ ኃይሉ በፊት […]