Uproar after kindergarten allegedly segregates Ethiopian children – The Times of Israel 13:54

Education Ministry and MKs condemn incident in Kiryat Gat; city council members summoned for meeting By TOI staff 4 September 2019, 8:47 pm Sefy Bililin and her three-year old daughter Pri’el. (Facebook) A kindergarten in Kiryat Gat has generated widespread outrage after allegedly racially segregating its students, relegating black children to a secondary room with […]
IDF officer to pay Ethiopian soldier 18K shekels for racist slur – Arutz Sheva 02:06

Former IDF officer discharged after he called an Ethiopian soldier a ‘stinking negro’ agrees to pay soldier 18,000 shekels. Arutz Sheva Staff, 04/09/19 09:03 Soldiers (archive image)IDF spokesperson A former IDF officer, who had served until recently as a company commander in the 101st Paratroopers Battalion, will pay an Ethiopian soldier who had served under […]
Meaza Ashenafi: Judging Ethiopia’s Future – Al Jazeera 02:24

Meet Ethiopia’s first female chief justice as she takes on the challenges of transforming the country’s judicial system. Meaza Ashenafi, Ethiopia’s first female president of the Federal Supreme Court 04 Sep 2019 06:11 GMT Filmmaker: Brian Tilley Meaza Ashenafi, Ethiopia‘s first female president of the Federal Supreme Court, is determined to restore public trust in […]
ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

September 5, 2019 Source: http://wazemaradio.com የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት እናቋቁማለን በሚል እነ ቀሲስ በላይ መኮንን የሚሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከቤተ ክርስቲያኗ ሕግና ሥርዓት […]
“መደበኛ ምርጫ አይሆንም” – ምርጫ ቦርድ

ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ መስከረም 05, 2019 መለስካቸው አምሃ September 4, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/ethipoia-national-board-of-elections-on-upcoming-elections-09-04-19/5070428.htmlhttps://gdb.voanews.com/82C2EAE9-3774-4BD2-A2AC-56210BE95F0E_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት ምርጫዎች ፍፁም የተለየ ይሆናል” ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት […]
በፍትህ ቀን፤ በግፍ ታስረው በእስር እየተሰቃዩ ላሉ ዜጎች ፍትህ እንጠይቃለን! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-09-04 በፍትህ ቀን፤ በግፍ ታስረው በእስር እየተሰቃዩ ላሉ ዜጎች ፍትህ እንጠይቃለን! ያሬድ ሀይለማርያም * ሕውሃት ያሰረውን ፈቶ እና ማዕከላዊን ዘግቶ በአዳዲስ የፖለቲከኛ እና የህሊና እስረኛ አዳዲስ እና ነባር ማጎሪያዎችን በግፍ በታሰሩ እና አስከፊ የእስር ሁኔታ ውስጥ ባሉ እስረኞች ሞልቶ ስለ ፍትህ ማውራት አይቻልም!!!— መንግስት እያንዳንዱን የጳጉሜን ቀናት የፍትህ፣ የሰላም፣ የኩራት፣ የፍቅር እያለ ቀናቶቹን ስያሜ ሰጥቶ […]
ሲኖዶሱ በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ የሚያሳልፍባቸው ወሳኝ አጀንዳዎች ተለይተዋል!!! (ታደሰ ወርቁ)

2019-09-04 ሲኖዶሱ በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ የሚያሳልፍባቸው ወሳኝ አጀንዳዎች ተለይተዋል!!!ታደሰ ወርቁ * ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲኖዶስንና ጽንፈኛና አመፀኛ ቄሶችን በሽምግልና ሽፋን ለማደራደር መዘጋጀታቸው በቃል አቀባይቷ በኩል ተሰምቷል !!!— ራሱን ‹‹በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ›› ብሎ የሚጠራው ሕገ ወጥ ስብስብ÷ የቋሚ ሲኖዶስን እግድ በመተላለፍና የቤተ ክርስቲያንን ሕጋዊ ሰውነት በመጋፋት፤ በኦሮሞያ ክልላዊ መንግሥት የዕንባ ጠባቂ […]
“መደበኛ ምርጫን አናካሂድም” ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ

2019-09-04
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደ ዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ አይነት ጠላት በታሪኳ አጋጥሟት አያውቅም! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-04 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደ ዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ አይነት ጠላት በታሪኳ አጋጥሟት አያውቅም! አቻምየለህ ታምሩ ዮዲት ጉዲት በተነሳች ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና ገዳሞቿን አውድማለች፤ ካሕናቷን አርዳለት፤መጻሕፍቶቿን አውድማለች፤ የቤተ ክርስቲያኗን አንድነት ግን ለማፍረስ አልሞከረችም። ግራኝ አሕመድም በተስፋፋ ጊዜ የኢትዮጵያን ገዳማትንና ታላቁን አክሱም ጽዮንን ጨምሮ በርካታ ጥንታዊና ታላላቅ ደብሮችን አቃጥሏል፤መተኪያ የማይገኝላቸውን ካሕናትና […]
ሃገሬን እፈራታለሁ፤ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በፍርሀት ልብ ያርዳል!!! (መስከረም አበራ)

2019-09-04 ሃገሬን እፈራታለሁ፤ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በፍርሀት ልብ ያርዳል!!! መስከረም አበራ አዎ ሃገሬን እፈራታለሁ ፤ የዘር ፖቲከኞቿ የፅንፈኝነት ውድድር፣ የዜጎቿ መደናገር፣የመሪዎቿ ሙልጭልጭነት፣የኢህአዴግ የሽንገላ ፖለቲካዊ ባህል ሁሉ ተደማምሮ ሃገሬ አንድ ቀን ወደ እልቂት ማዕከልነት ትቀየር ይሆን ብየ እንድፈራት ያደርገኛል፡፡ፍርሃቴ የሚበረታው ደግሞ ብዙ ባይባልም በመጠኑ ስለ ሩዋንዳ ጥቂት ስለ ናይጀሪያ የዘር ዕልቂቶች፣በመጠኑ ስለ ህንድ የሃይማኖት ግጭት ወለድ መተራረድ ለማንበብ […]