Ethiopia – የትግራይ ህዝብ የእራሱን እድል በራሱ ይወስናል – አቶ ኪዳኔ አመነ – Tigray
My response to Oromo Intellectuals for their Misrepresentation of, and attack on, Ethiopian History. (Professor Haile M. Larebo)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ As a historian, I find this letter as the most stupid, despicable and embarrassing. In my view, no intelligent person should dare or think to write this gibberish. Unfortunately it is with immense and profound sadness that among them, I notice the names of one or two individuals, who apparently appear to have a […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባወጣው ጨረታ ማጭበርበር ፈጽሟል ሲሉ ተጫራቾች ከሰሱ
August 14, 2019 “ጨረታው ተበልቷል” የፌዴራል የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ “ጨረታው ግልጽ ስለሆነ የጨረታ መመሪያና ማብራሪያ አልሰጥም” አየር መንገዱ “ጨረታውን ማሳገድ ይችላሉ” የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ለሚያስገነባው ቁጥር ሁለት ተርሚናል ለተለያዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች ያወጣውን ጨረታ ማጭበርበሩና ጨረታውን መሰረዙ አግባብ ያለመሆኑን ቅሬታ አቅራቢዎች ገለጹ። አየር መንገዱ ‹‹ጨረታውን የሰረዝኩት በተቋሙ መመሪያና አሰራር […]
የሰሞኑ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርቶችና የባንዲራው ውጣ ውረዶች
August 14, 2019
የአማራ ፖለቲከኞች ባስነጠሱ ቁጥር አብረን ማሳል የለብንም ጃዋር መሐመድ
August 14, 2019
Is it time for the AU to lift Sudan’s suspension? Al Jazeera

If the African Union delays its decision to reinstate Sudan, it would harm the soon to be formed civilian government. by Adem K Abebe13 Aug 2019 more on Sudan Sudan: Hassan Al-Turabi’s Life and Politicstoday ‘Tasgut bas’ to #SudanUprising: How social media told the story2 days ago What does Sudan’s constitutional declaration say?last week Sudan’s […]
የትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ላይ ቅሬታ አቀረበ – ቢቢሲ/አማርኛ

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ላይ ቅሬታውን አቀረበ። የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኢንጅነር ገብረመስቀል ካህሳይ ብሔራዊ ፈተናው በተሰጠበት ወቅት “በአንዳንድ የሃገሪቱ ክፍሎች የፈተና አሰጣጥ ሥነ-መግባር ጉድለት” ነበር ብለዋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኢንጅነር ገብረመስቀል ካህሳይ ለቢቢሲ ሲናገሩ “በክልላችን ፈተናው ሲካሄድ የፈተና አወሳሰድ ስነ-መግባርን ጠብቆ ነበር። ይሁን እንጂ በሌሎች […]
የኖርዌይ አየር መንገድ በማክስ አውሮፕላኖች ሰበብ የተወሰኑ በረራዎችን ሊያቋርጥ ነው – ቢቢሲ/አማርኛ

14 ኦገስት 2019 እርካሹ የኖርዌጂያን አየር መንገድ በ737 ማክስ አውሮፕላን እገዳ ሳቢያ በአየርላንድና በአሜሪካ መካከል የሚያደርገውን በረራ ከመጪው ወር ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ። “ይህ የበረራ መስመር በንግዱ አዋጭ እንዳልሆነ ውሳኔ ላይ ደርሰናል” ብሏል አየር መንገዱ። • ቦይንግ ትርፋማነቴ ቀንሷል አለ • ቦይንግ የ737 ማክስ ሶፍትዌርን አሻሽያለሁ አለ አየር መንገዱ እንዳለው ከደብሊን፣ ኮርክ፣ ሻኖን ወደ አሜሪካ እና […]
Kiir declined regional initiatives to meet Machar in Ethiopia – opposition official – Nyamilepedia 04:33

August 13, 2019 President Salva Kiir and former First Vice President, Dr Riek Machar (photo: file) August 14th 2019 (Nyamilepedia) – South Sudan President Salva Kiir Mayardit turned down regional initiatives for a face-to-face meeting with opposition leader Dr. Riek Machar in Addis Ababa, a SPLM-IO official said on Wednesday. In late July, prominent opposition […]
Ethiopia to build $50-million coffee park to promote local coffee products IOL14:09

14 August 2019, 8:00pm / Shiferaw Tadesse INTERNATIONAL – The Ethiopian government and Korea on Tuesday disclosed its plan to build a coffee park as part of the national plan to promote Ethiopia’s specialty coffee products to the international community. The planned Coffee Park, which will be built jointly by the Ethiopian and South Korean governments at […]