አቶ በረከት ስምዖን በሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ስራ ውስጥ ጣልቃ በመግባት ያስፈራሩ ነበር ተባለ።

August 14, 2019 SourceURL:https://mereja.com/amharic “በኮሚሽነርነት ተመድቤ እንደመጣሁ ብዙም ሳልቆይ ተጣለሁ፡፡ ‘ይህን ትሰራለህ፤ ያንን አትሰራም’ በሚል ማለት ነው። ከወደቁ በኋላ ስም መጥቀስ እንዳይሆን እንጂ ከእነ አቶ በረከት ጋር ነው የተጣላሁት። የቅራኔው መንስዔ ደግሞ ምርጫ 2002ን መከታተልና ሪፖርት ማቅረቤ ላይ ነው።” አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የቀድሞው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ‹‹በአፌ ያስቀመጡትን ሳላኝክ ዝም ብዬ የምውጥ ሰው አይደለሁም›› […]

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የታሰሩ አመራሮቹንና አባላቱን ለማስፈታት የተለያዩ የትግል ስልቶች መንደፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ዶር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ

August 14, 2019 Source: https://amharaonline.org/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8A%93%E1%89%84-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%89%B3%E1%88%B0%E1%88%A9-%E1%8A%A0%E1%88%98/ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአመራሮቹና በአባላቱ ላይ እየተፈፀመ ያለው እስርና ወከባ የፓርቲዎች የጋራ የቃል ኪዳን ሰነድ መርህን የጣሰ መሆኑን በመጥቀስ፣ በቀጣይ ራሱን ከስምምነቱ ሊያገል እንደሚችል ያስታወቀ ሲሆን የታሰሩትን አባላቱን ለማስፈታት የተለያዩ የትግል ስልቶች መንደፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ ንቅናቄው በአባላቱ፣ በአማራ የመብት ጥያቄ አራማጆችና […]

በህግ ወጥ መንገድ የከበሩ ወንጀለኞችን በነፃ መልቀቅ ለህግ የበላይነት እና ፍትህ ጠንቅ ነው! ፀሐፊ፦ ሃኒባል ዘአዲስ አበባ

August 14, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/14/releasing-illegal-profiteers-is-a-danger-to-justice/ የግለሰቡ ስም አብይ አበራ ይባላል። በህገ ወጥ መንገድ ፣ የሀገርና የህዝብ ሀብት ከወያኔዎች ጋር የጥቅም ተካፋይ በመሆን የዘረፈ ፣ በርካታ ዜጎችን ደም እንባ ካስለቀሱ ወንጀለኞች መካከል አንዱ ነው። ሃቀኛ የሆኑ የህግ ተቋማት ባልደረቦች ባደረጉት ጥረት ፣ ይህ ግለሰብ በሚከተሉት ወንጀሎች አቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበት ነበር። ገለሰቡ ከተከሰሰበት 40 በላይ የወንጀል […]

National Salute to Debteras: The Theologians, Philosophers, Historians, Professors and Patriots of Ethiopia! By Belayneh Abate

August 14, 2019 It is regretful to see some anti-Ethiopian and anti-Amara elites trying to treat their inferiority complex by undermining Debteras, who served as professors, philosophers, patriots and as nation builders of Ethiopia. As the Bible and other Holly Scriptures teach, Ethiopia is one of the very few nations that started to follow monotheism […]

The Intellectual Bankruptcy of Hizkiel Gebissa!

The Intellectual Bankruptcy of Hizkiel Gebissa (parts I and II) The Intellectual Bankruptcy of Hizkiel Gebissa Part I: Peddling Ethnic Hatred By Gemechu Aba Biya In an interview on August 1 with Semeneh Biafers of Walta TV, Hizkiel Gebissa makes many deceitful statements, as he has done in the past. It’s time to take him […]

“መደመር” እና የምርኮው ፖለቲካ!!!(ጌታቸው ሺፈራው)

2019-08-14 “መደመር” እና  የምርኮው ፖለቲካ!!! (ጌታቸው ሺፈራው)  ባለፉት 27 አመታት ከአገዛዙ በተቃራኒ የቆሙ በርካታ የፖለቲካ ቡድኖች ነበሩ። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ/የነበሩ፣ በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል የሚታገሉ ቡድኖች ከአገዛዙ ጋር የነበራቸው ልዩነት ሰፊ ነው። ይሁንና ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከኦነግ ውጭ  ያሉት የፖለቲካ ቡድኖች ምንም አይነት ድርድር  ሳያደርጉ  “ተደምረናል” ብለዋል። ተደምረዋል ሲባል አንድ […]