Why Play with Fire!!! (By Kebour Ghenna)

2019-08-09 0Kebour Ghenna Why Play with Fire!!!By Kebour Ghenna I don’t care if I sound an old fart for saying that privatization of Ethio-Telecom is not a necessary and indispensable for the broader economic liberalization reforms that’s taking place in Ethiopia today. Indeed, privatization of Ethio-Telecom goes against the interest of the nation. Watch out, […]

The Intellectual Bankruptcy of Hizkiel Gebissa Part II: The Plan to Destroy Ethiopia Gradually (By Gemechu Aba Biya)

2019-08-10 The Intellectual Bankruptcy of Hizkiel Gebissa  Part II: The Plan to Destroy Ethiopia Gradually  By Gemechu Aba Biya Whenever Hizkiel Gebissa is asked about secession, he equivocates, but he is a committed separatist.  He just doesn’t have the decency, integrity, or honesty to say it openly. He tries to cleverly camouflage his separatist intention, while […]

ህዝቅኤል ጋቢሳ መቀሌ ቢጋበዝ ምን ይገርማል?!?” (አብርሀም በላይ)

2019-08-10 ህዝቅኤል ጋቢሳ መቀሌ ቢጋበዝ ምን ይገርማል?!?”አብርሀም በላይ በቅርቡ ህዝቅኤል ጋቢሳ ቀጥሎም በቀለ ገርባ መቀሌ ተጋብዘው ነበር። ይህ ጉዳይ የገረማቸው ሰዎች አሉ። ምን ይገርማል? ተረሳ እንዴ? እስቲ ባጭሩ እናስታውስ – የህወሃት አመራር ሁለት አይነት ስዎችን ያቀፈ ነበር። አንደኛው የገብሩ አስራት ቡድን (ትግራይ/ኢትዮጵያዊ) ሁለተኛው እና ዋናው የስልጣን ቁልፍ ያዢው የመለስ/ስብሃት (አገር የለሽ መርስነሪ) ቡድን። ኢትዮጵያዊው ቡድን […]

ድራማውም፤ ድርሰቱም፤ ተዋንያኖቹም ቀሽሞች ናቸው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-08-10 ድራማውም፤ ድርሰቱም፤ ተዋንያኖቹም ቀሽሞች ናቸው!!!ዘመድኩን በቀለኦርቶዶክስ ሆይ ሰምተሻል?   ★ “መስጊድ እንዲፈርስ ያደረጉ ባለሥልጣናት ታሰሩ” መባልንና የለገጣፎዋ ከንቲባ ቤተ ክርስቲያኑን አስፈርሳ ንዋየ ቅድሳቱን ሜዳ ላይ የመጣልዋ ድፍረትና የመንግስት ተባባሪነት ትዝ ባለኝ ጊዜ ይሄንን ጻፍኩ። * የሶማሌው፣ የከሚሴው፣ የጅማው፣ የሲዳማውም ትዝ ባለኝ ጊዜ እንዲሁ እጽፋለሁ። ★ በመጬው ምርጫ የቦለጢቃ አማራጭ ፖሊሲ የሚቀርብበት አይመስለኝም። ክርክሩም ውድድሩም የሃይማኖት ሳይሆን የሚቀር […]

ፖሊስ የኢትዮጲስ ጋዜጠኞችን አስሮ በፀረ-ሽብር ህጉ ከሶ የ 28ቀን የጊዜ ቀጠሮ ጠየቀባቸው!!!

2019-08-10 ፖሊስ የኢትዮጲስ ጋዜጠኞችን አስሮ በፀረ-ሽብር ህጉ ከሶ የ 28ቀን የጊዜ ቀጠሮ ጠየቀባቸው!!!  የኢትዮጲስ ጋዜጠኛ ምሥጋን ጌታቸው እና አዳም ውግጅራ ፤ ትላንት ነሃሴ 3/2011 የችሎት ውሎ ለመዘገብ በተገኙበት ፍርድ ቤት ፖሊስ ይዞ ያስራቸዋል። እነኚህ ጋዜጠኞች በችሎት ለመታደመ እና ለመዘገብ ከተገኙበት ቦታ የያዛቸው ፖሊስ ፤ አንድ ቀን አስሮ አሳድሮ በማግስቱ ፤ በፀረ-ሽብር ህጉ በመወንጀል ፍርድ ቤት አቅርቦ  የ 28ቀን […]

ወሎ የማን ናት? (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-08-10 ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል፥ ታሪክ ላይ ተደግፈን ስለ ወሎ ባለቤትነት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ከመሞከር በፊት የጥያቄው ጤንነት ይታሰብበት። ጭር ሲል አልወድም ሆነና ነገሩ፥ ጫጫታው ይድራልኝ አለ በመንደሩ። ያለ አዕምሮ ጠብ ጫሪ፥ “ወሎ ኬኛ” ባለ አዕምሮ አቃፊ፥ “ኢትዮጵያ ሀገሬ ነው። ወሎ ወገኔ ነው” ትላንት አዲስ አበባ ዛሬ ወሎ ነገ ደንቢ ዶሎ ሰው […]

ያንዳርጋቸው ፖለቲካዊ ሸፍጥ (መስፍን አረጋ)

2019-08-10 ያንዳርጋቸው ፖለቲካዊ ሸፍጥ መስፍን አረጋ የኢዜማ አሽከርካሪ (brains behind) ነው የሚባለው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በጦቢያ ውስጥ ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ ሱማሌ ፣ አገው፣ ቅማንት ወዘተ. እንጅ አማራ የሚባል ብሔር የለም የሚባለውን እሱ ራሱ ከጻፈው መጽሐፍ ጋር ፍጹም የሚቃረነውን የፀራማሮች መሠረተቢስ እንቶ ፈንቶ እንደወረደ ፈንትቶታል፡፡ የዚህን መሠረተቢስ እንቶ ፈንቶ አመክንዮ (reasoning) እንከተል ብንል እንግሊዘኛ የአንግሎወች (Angles)፣ የሳክሶኖች […]

ይድረስ ለአቶ በቀለ ገርባ!!! (ብሩክ አበጋዝ)

2019-08-10 ይድረስ ለአቶ በቀለ ገርባ!!!ብሩክ አበጋዝ ለጤናዎት እንደምን አሉ? ዛሬም ትህነግን አምነው የትህነግ ፕሮፖጋንዳ መጫወቻና መሳሪያ በመሆንዎ እጅጉን አሳዘኑኝ። የትግራይ ሕዝብ ወደ መሀል አገር በወሎ አድርጎ መሄድ ካቆመ 1 ዓመት አለፈው በማለት ሌባ ጣትዎን ደጋግመው በማሳየት ሲናገሩ ሳይ ልቤ አዘነልዎት፤ አዘንኩብዎት አላልኩም አዘነለወት ነው ያልኩት። ለመሆኑ የትግራይ ሰወች የወሎን ምድር ሳይረግጡ ወደ መሀል አገር እንዴት […]

በብሔራዊ ምርጫ ቦርድና በዶ/ር አብይ አስተዳደር መካከል ውዝግብ ተፈጠረ!!! (ኢትዮ 360 )

2019-08-10 በብሔራዊ ምርጫ ቦርድና በዶ/ር አብይ አስተዳደር መካከል ውዝግብ ተፈጠረ!!! ኢትዮ 360 — ነሐሴ 3/2011)  በኢትዮጵያ በቀጣዩ አመት የሚካሄደው ምርጫ በምርጫ ቦርድና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስተዳደር መካከል ውዝግብ ማስነሳቱን ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያሳያል። የኢትዮ 360 ምንጮች እንደገለጹት ውዝግቡ የተነሳው የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አስተዳደር ምርጫው ለሁለት አመት ይራዘም በሚል ያቀረበው ሃሳብ በምርጫ ቦርድ በኩል እንዲነገርልት […]