ይህ እውነት ለትውልዱ ይድረስ (ተመስገን ደሳለኝ)

July 24, 2019 “በጎሳ መለያየት የአገርን አንድነት የሚያፈርስ ነው። እኛው እርስ በእርሳችን በጎሳ የምነጯጯህ ስንሆን የበለጠ ሁከት ተፈጥሮ እስከ ደም መፋሰስ ስንደርስ በራሳችን ላይ ጉዳይ አድርሰን አገራችንንና ዓላማችንን ለገላጋዮች ሲሳይ ማድረግ ይሆናል።”ቀ.ኃ.ሥ  ሐምሌ 16፣ 1884 ዓ.ም. የተወለዱት ንጉሠ-ነገሥት ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ዘእመ ነገደ ይሁዳ ከሦስት ቀናት በኋላ 127ኛ የልደት ቀናቸው ይሆናል። ግርማዊነትዎ፣ እንኳን ተወለዱ! ከ60 ዐመት […]

ዶ/ር ዓብይ ዓህመድ -እውቅና የሰጠዎትን ሃምሳ ሚልዮን ዓማራ ድጋፍ በከንቱ እንዳያባክኑ

July 26, 2019 ለዶከተር ዓብይ ዓህመድ የኢትዮጵያ ፌድራልዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ ጠቅላይ ምኒስቴር አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ ጉዳዩ፥ እውቅና የሰጠዎትን ሃምሳ ሚልዮን ዓማራ ድጋፍ በከንቱ እንዳያባክኑ አደራ፣  በቅድሚያ ሰላምና ጤና ከመልካም የስራ ዘመን ጋር እየተመኘሁ ይህን ማስታዎሻ ያዘጋጀሁት ለወራት ኢትዮጵያ በቆየሁበት ጊዜ የዓማራው ሕዝብ ከርስዎ የሚጠብቀውን ተስፋና ያለውን ጥርጣሬ በወፍ በረር ከቃኘሁ በኋላ መሆኑን እንዲአውቁልኝ እፈልጋለሁ።  የዛሬ […]

Ethiopia Insight: Elections in End Times – Alemayehu Weldemariam

July 24, 2019 Political theory, so often in our times either synoptic musings about essentialized principles locked in a Manichaean death struggle—collectivism and individualism, objectivism and relativism, right and obligation, freedom and constraint—or ideological commitments dressed up to look like ineluctable deductions from inescapable premises, needs to get a firmer grip on the hard particularities […]

የባላደራው አባላት ” መንግስታዊ በቀል እየተፈጸመብን ነው ! ” አሉ

July 27, 2019 Posted by: Girma Kassa Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96187 ይድነቃቸው ከበደ፣ የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ፣ በወህኒ የባላደራው አመራር አባላትን አለማግኘት ሞክሮ የሚከተለውን ዘገባ አስፍሯል። ————— ዛሬ ጠዋት ወንድሞቼን የእውነት አምላክ ያስፈታችሁ ለማለት ፤ በግፍ ወደ-ታጎሩበት እስር ቤት ለመጠየቅ ሄጄ ነበር ። የእስር ቤቱን የአሰራር ደንብ ተከትዬ ለ1 ሰዓት ያህል ወረፋዬን ጠብቄ ፤ ጋዜጠኛ […]

LET’S NOT TWIST THINGS AROUND UNNECESSARILY! – Tegenaw Goshu

July 27, 2019 I am writing this comment which is a supplement to my previous piece titled “IS IT NOT FALLACIUOS?”   The purpose is neither simply to defend my view nor to provoke unnecessary dialogue. It is just to make my argument a straight-forwardly clear to those who seem trying to twist things around wittingly […]