የሕወሃት ሰይጣናዊ እጆች (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)

July 22, 2019 ሐምሌ 14 ቀን 2011 ዓ/ም ከሃያ ሰባት ዓመታት የችግር፤ የሰቆቃና የመከራ ቸነፈር በኋላ በኢትዮጵያ የተስፋ አየር እየነፈስባት ነበር። ወላጆች የልጆቻቸውን በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ በስጋት እየተንቆራጠጡ ይጠብቁበት የነበረው ሁኔታ አልፎ ‘እፎይ!’ በማለት፤ የወጣቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዓቢይ አህመድን ዕድሜና ጤና እንዲሰጥላቸው ፈጣሪያቸውን  እየተማጸኑ ቆይተዋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ኤርትራን ጨምሮ ያለፈውን እረስተን ለመጭው ጊዜያችን […]

በሲዳማ ዞን በተለያዩ ሥፍራዎች በተፈጸሙ ጥቃቶችና ዘረፋዎች ከባድ ጉዳት ደረሰ – ሪፖርተር

ፖለቲካ በሲዳማ ዞን በተለያዩ ሥፍራዎች በተፈጸሙ ጥቃቶችና ዘረፋዎች ከባድ ጉዳት ደረሰ 21 July 2019 ዮናስ ዓብይ ብሔር ተኮር ጥቃቶችና ዝርፊያዎች ተስተውለዋል በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል በደቡብ ክልል ከሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአምስት ወራት ውስጥ ሕዝበ ውሳኔና ተዛማጅ ሥራዎች ለማከናወን ዝግጅት መጀመሩን ካስታወቀ በኋላ፣ በሲዳማ ዞን ውስጥ በተለያዩ ሥፍራዎች […]

ፖሊስ ጋዜጠኛውን ለምን እንዳሰረውና እንደማይፈታው ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ተሰጠ – ሪፖርተር

21 July 2019 ታምሩ ጽጌ ያሰረው አካል በሕግ ሥልጣን ያልተሰጠው መሆኑ ተጠቁሟል ሰኔ 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ከምሽቱ 2፡40 ሰዓት ላይ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውሎ በእስር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛና የባላደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ተብሎ የሚጠራው ምክር ቤት ጸሐፊ ኤልያስ ገብሩን፣ ፖሊስ ለምን እንዳሰረውና ከእስር እንደማይለቀው ቀርቦ እንዲያስረዳ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል […]

ከነባር ክልላዊ መንግሥት ተለይቶ የራስን ክልል የመመሥረት መብትን የሚያጎናፅፈው ሕገ መንግሥት ያልመለሰው የሀብት ክፍፍል ጥያቄ – ሪፖርተር

| 21 July 2019 ፖለቲካ ከነባር ክልላዊ መንግሥት ተለይቶ የራስን ክልል የመመሥረት መብትን የሚያጎናፅፈው ሕገ መንግሥት ያልመለሰው የሀብት ክፍፍል ጥያቄ 21 July 2019 ዮሐንስ አንበርብር የብሔር ማንነትን መሠረት አድርጎ ከ27 ዓመታት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያ ፌዴራል ሥርዓት፣ ለኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ያጎናፀፈና የዘመናት ጭቆናን ያስቀረ እንደሆነ በርካቶች ያምኑበታል፡፡ ይሁን እንጂ የብሔረሰቦችን ማንነት ማክበርና […]

በምጥ ላይ ያለች አገር?!

Saturday, 20 July 2019 11:55 Written by  አለማየሁ አንበሴ  “በትግርኛ ቋንቋ የእኔን አቋምና ሀሳብ፣ ለትግራይ ህዝብ ማቅረብ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም    – ኢትዮጵያ ከፈረሰች ምስራቅ አፍሪካ በሙሉ ነው የሚፈራርሰው  – በዓለም አቀፍ ህግ መሰረት፣ የባህር በር ባለቤት የመሆን መብት አለን  – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ እንዳሉት፤ ባህር ሃይል ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው     በኢህአዴግም ሆነ በመንግስት ላይ የሰላ […]

“የታሪክ ትምህርት ለሕሙም አዕምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው” – አዲስ አድማስ

Sunday, 21 July 2019 00:00 Written by  (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)  “ቲተስ ሊቪ (Titus Livy) የተባለ የታሪክ ሊቅ “የታሪክ ትምህርት ለታመመ አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው” ይላል፡፡ ሊቪ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረና የሮማን እና የሮማውያንን ጥንታዊ ታሪክ የጻፈ የታሪክ ተመራማሪ ነው፡፡ የሉቪ አባባል ሙሉ ሃሳብ እንዲህ የሚል ነው “የታሪክ ጥናት ለሕሙም አዕምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው:: […]

“የጥላቻ ሐውልቶች በየቦታው ተገንብተዋል” አዲስ አድማስ

Saturday, 13 July 2019 11:43 Written by  አለማየሁ አንበሴ     *የሴት ልጅ ጡት መቁረጥ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ታሪክ የለም   *አፄ ምኒልክ ኦሮሞን በመበደል ስማቸው መነሳቱ አስገራሚ ነው  *ፌደራሊዝም የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር የለም  *የተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፍ አደገኛ ልቦለድ ነው          “መረራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘና በዋናነት አፄ ምኒልክ ጠል የሆኑ ትርክቶችን የሚሞግት መጽሐፍ ያሳተሙት […]

በሃዋሣና በሲዳማ ዞን ከተሞች በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል

Saturday, 20 July 2019 11:50 Written by  አለማየሁ አንበሴ  “ትግላችን ሠላማዊ ነው፤ ወጣቱ ምንም አይነት ሃይል ከመጠቀም መቆጠብ አለበት” ሲአን የሲዳማ ዞን ነዋሪዎች በስጋትና ጭንቀት ተወጥረዋል    ከሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ርዕሰ መዲና የሆነችው ሃዋሣ እና የዞኑ ከተሞች በውጥረት ሁከትና ግርግር የሰነበቱ ሲሆን፤ ወጣቶች ከፀጥታ ሃይሎች ጋር በፈጠሩት ግጭት […]

የዎላይታ የክልልነት ጥያቄ ላይ የደቡብ ክልል ም/ቤት አፋጣኝ ውሣኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ – አዲስ አድማስ

Saturday, 20 July 2019 11:49 Written by  አለማየሁ አንበሴ የዎላይታ የ“ክልልነት” ጥያቄ በአስቸኳይ ለደቡብ ክልል ም/ቤት ቀርቦ ውሣኔ እንዲሰጥበት የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ወብን) የጠየቀ ሲሆን የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ በበኩላቸው፤ ህዝቡ የክልልነት ጥያቄውን በሠላማዊ መንገድ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪ፤ የዲኢህዴንን ውሣኔም እንደሚቃወሙ ገልጸዋል፡፡ የዎላይታ ህዝብ በ1983 የሽግግር ወቅት ራሱን ችሎ በክልል ዘጠኝ መደራጀቱን፤ ኋላም […]

ዘንድሮ 163 የተለያዩ ሀገራት ስደተኞች ከኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ተመርቀዋል – አዲስ አድማስ

Saturday, 20 July 2019 11:46 Written by  አለማየሁ አንበሴ  በዘንድሮ አመት በኢትዮጵያ ውስጥ በስደት ላይ የሚገኙ 163 የተለያዩ ሀገራት ዜጐች በአገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የነፃ ትምህርት እድል አግኝተው፣ በድግሪ መመረቃቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ባወጣው ሪፖርት ገልጿል፡፡ ስደተኞቹ በብዛት ከኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ የመጡ መሆናቸውን የጠቆመው ሪፖርቱ፤ 137 ተማሪዎች በጀርመኑ የአልበርት አንስታይን አካዳሚ የስደተኞች […]