በአዲስ አበባ 3.6 ሚሊየን የሚያወጡ ትራንስፎርመሮች የሰረቁ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ – ቢቢሲ/አማርኛ

የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ባለፈው አንድ ወር ገደማ ሰባት ትራንስፎርመሮች እንደተሰረቁበት አስታወቀ። ትራንስፎርመሮቹ በተደራጀ ሁኔታ በቀን ጭምር መሰረቃቸውን የአገልግሎቱ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በየካ ክፍለ ከተማ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እየተባለ በሚታወቀው አካባቢ ወደ ዘጠኝ ትራንስፎርመሮች መሰረቃቸውን የተናገሩት ደግሞ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካው ፋንታ ናቸው። በስርቆት ወንጀሉ ላይ የተሰማሩት […]
የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደሮች ስልጣን ለመጋራት ተስማሙ – ቢቢሲ/አማርኛ

የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤትና ተቃዋሚዎች ሌሊት ሙሉ የዘለቀ ድርድር አድርገው ለወራት የዘለቀውን ግጭት ሊያስቆም ይችላል የተባለና ስልጣን ለመጋራት የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሳቸው ተነገረ። ስምምነቱን ተከትሎ የገዢው ወታደራዊ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ሞሃመድ ሐምዳን “ሐሜቲ” ዳጎሎ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል “ለሃገሪቱ ታሪካዊ ወቅት” ማለታቸውን ዘግቧል። ሮይተርስ የዜና ወኪል እንደዘገበው ይህ ስምምነት የተፈረመው ሁለቱ ወገኖች ልዩነታቸውን […]
ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፡ ‘ከሕግ ውጪ’ የተዋሃዱት አምስቱ ክልሎች – ቢቢሲ/አማርኛ

ወታደራዊው መንግሥት ከስልጣን ከተወገደ በኋላ የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ መዋቅር መሰረታዊ ለውጥ ተደርጎበት በዋናነት ቋንቋን መሰረት ባደረገ ሁኔታ የአስተዳደር ክልሎች ተመስርተዋል። ከሰማኒያ በላይ የተለያየ ሐይማኖት፣ ቋንቋና ባሕል ያላቸው ሕዝቦችን መብትና ጥቅም ያስከብራል በሚል ዋና ዋና በሚባሉትና በርካታ የሕዝብ ቁጥር ባላቸው ብሔሮች ዙሪያ ውስጣዊ የአስተዳደር ሥርዓቱን ማዋቀር በወቅቱ የሃገሪቱን የመሪነት ሚና የተረከቡት ኃይሎች ዋነኛ ሥራ ነበር። በዚህም ለዘመናት […]
ወደድንም ጠላን – ሁላችንም – የወያኔ የእጁ ስራ ውጤት ሆነናል!!! (አሰፋ ሃይሉ)

2019-07-16 ወደድንም ጠላን – ሁላችንም – የወያኔ የእጁ ስራ ውጤት ሆነናል!!!አሰፋ ሃይሉ“ወይ ታሪክ ዋሽቷል ፥ ወይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወኔውን ሸንቶታል!” – ሌተና. ኮ/ል ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ጓድ መንግሥቱ በግድ ታፍሶ በሚዋጋ የውጊያ ሞራል በሌለው ሠራዊት እና ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ በዘረኝነትና ጥላቻ እልህ በተንተከተከ አጥፍቶ-ጠፊ ሠራዊት መካከል ያለው የመዋጋትና […]
ገና በህፃንነቴ የተጠየፍኩት ትህነግ …!?! (ወዲ ሻምበል)

2019-07-16 ገና በህፃንነቴ የተጠየፍኩት ትህነግ …!?!ወዲ ሻምበል “አንተ የአማራ ተላላኪ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነህ” ለምትሉኝ የህወሓት ደጋፊዎች እና እንዲሁም እውነት ለማወቅ ለሚፈልጉት ወገኖቼ ይህንን መራራ እውነት የኖርኩበት እውነተኛ ታሪክ በፎቶ አስደግፌ ለመንገር እገደዳለሁ እንዲያው ከረጅሙ የህይወት ታሪኬ ውስጥ በጭልፋ ጨልፌ እንደ ማለት ነው።በደርግ ስርዓት ውስጥ በተደረገው የእርስ በእርስ ጦርነት በትግራይ ክፍለ ሃገር ከመደበኛው ሰራዊት ውጪ ፀረ […]
የሌት ዕንቅልፍና የኅሊና ዕረፍት የሚነሳው የአዴፓ ጉዳይ (ምሕረት ዘገዬ – አዲስ አበባ)

2019-07-16 የሌት ዕንቅልፍና የኅሊና ዕረፍት የሚነሳው የአዴፓ ጉዳይ ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ) እንደየሰው ቢለያይም ሀገር በመፈራረስ ጠርዝ ላይ እያለች ዝም ማለት አያስችልም፡፡ ምንም ለውጥ ባናመጣ ቢያንስ የሚሰማንን የምንናገር ዜጎች ልንወቀስ አይገባም፡፡ ተያይዘን ልንጠፋ ከአንድ ክረምት ያነሰ ጊዜ በቀረበት በአሁኑ ወቅት ብዙዎች እንደዘመነ ኖኅና ሎጥ በፈንጠዝያና በቸበርቻቻ ባህር ሰምጠው ግዴለሽ ሆነው ሲታዩ ወዴት እየሄድን እንደሆነ በእጅጉ […]
የአዲስ አበባ ስነ ልቦና 101 – በተለይ ለኦህዴድ ሰዎች (አቤል ዋቤላ)

2019-07-16 የአዲስ አበባ ስነ ልቦና 101 በተለይ ለኦህዴድ ሰዎች አቤል ዋቤላ “የሆነ አጓጉል የበቀለ ከተማ የተሰበሰበ ልሂቅ አለ፡፡” አንድ ጎጠኛ ነው እንዲህ ያለው፡፡ ስለሚያወራው ነገር ትንሽ እውቀት ይኖረው ይሆን ብዬ የህይወት ታሪኩን ፈተሸኩኝ፡፡ ውጭ ሀገር ነው የተማረው፡፡ ቢበዛ አዲስ አበባ የመጣው ስድስት ኪሎ ካሉት አንበሶች ጋር ፎቶ ሊነሳ ነው፡፡ ስለማያውቀው አዲስ አበባ ነው የሚያወራው፡፡ ሌላ […]
ፍርሃትን አታንግሱት! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-07-16 ፍርሃትን አታንግሱት!ያሬድ ሀይለማርያም ማህበረሰባችን በሦስት ክፉ ነገሮች ሲሰቃይ ዘመናትን አስቆጥሯል። ከሦስቱ አንዱ ፍርሃት (fear) ነው። ሁለቱ ክፉ ነገሮች ደግሞ ተስፋ ማጣት የወለደው ጨለምተኝነት (hopelessness) እና የሃገር ባለውለታ የሆኑ ግለሰቦችን፣ ተቋማትን፣ እሴቶችን እና ትውፊቶቻችንን ማቃለል ወይም ማዋረድ (humiliation) ናቸው። ለጊዜው ሁለቱን የመጨረሻዎቹን ላቆያቸው እና በፍርሃት ላይ ላተኩር ወደድኩ። ላለፉት አርባ አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርሃት የንጉሶች […]
እነ መለስ ዜናዊ የቀበሩትን ፈንጂ ኦህዴድ/ኦነግ እያፈነዳዳው ነው !!! (ዘመድኩን በቀለ )

2019-07-16 እነ መለስ ዜናዊ የቀበሩትን ፈንጂ ኦህዴድ/ኦነግ እያፈነዳዳው ነው !!!ዘመድኩን በቀለ ★ ሲዳማዎች ሰውን ገድለው በቤንዚል በማቃጠላቸው ክልል ተሰጥቷቸዋል ባዮች ናቸው ወላይታዎች። ★ አዲስ አባባን ለኦሮሞ ለመስጠት መጀመሪያ ሲዳማን ገንጥሎ አዋሳን ለሲዳማ መስጠት የማመቻመች የሴራ ቦለጢቃ ነው የሚሉም አሉ። ★ መጀመሪያ ሲዳማን ክልል ታደርግና ከዚያ በኦኤም ኤንና በኦኤንኤን ላይ የሚለፈፍላቸው ቅማንትና አገው ልክ እንደሲዳማ በአስቸኳይ ከዐማራ […]
የኦሮሞ ብሔርተኞች ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የኃይል አማራጭን ጭምር ያካተተው ድጋፋቸው ምን አስልተው ነው? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-16 የኦሮሞ ብሔርተኞች ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የኃይል አማራጭን ጭምር ያካተተው ድጋፋቸው ምን አስልተው ነው?አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞችን ያህል የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በኃይል ጭምር ለማስመለስ የደገፈና መድረክ የፈጠረ አካል ያለ አይመስለኝም። የኦሮሞ ብሐርተኞች «የሐረሪ ክልል ይፍረስ፣ ሐረር የኦሮሞ ነች» እያሉ የሲዳማ ክልል ግን እንዲፈጠር ለሲዳማ ክልልነት ጥያቄ የሰጡትን ያላሰለሰ ድጋፍ ዓላማ በሚመለከት የተለያዩ ሰዎች በተለያዬ መንገድ […]