ADP, the Black Sheep of the Amhara – Aligaz Yimer
July 15, 2019 I am writing this note of indignation after having read the following short letter on satenaw.com, just minutes back. You can also read it and get wild with anger because of the devilish insurgence into ADP of ODP. ADP, Amhara ‘Democratic’ Party, is known for its servitude to whoever comes to Arat […]
Senior Research Associate Mammo Muchie wins SET Finalist Award

July 15, 2019 The TMCD would like to extend its congratulations to our senior research associate, Professor Mammo Muchie, for his recent award as a finalist for Science, Engineering and technology (SET) at the South African National Science and Technology Forum’s (NSTF) 2018/2019 NSTF-South 32 Awards ceremony held in in Johannesburg, South Africa on June 27,2019. Prof. Muchie was awarded a […]
የአዴፓና የሕወሓት የቃላት ጦርነት ሥጋት ደቅኗል

14 July 2019 ዘካርያስ ስንታየሁ ‹‹ሕወሓት ከምሥረታው ጀምሮ በማኒፌስቶው የአማራን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጇል›› አዴፓ ‹‹አገርን እየበታተነ ያለው የትምክህት ኃይል እንደፈለገው እንዲሆን ያደረገው አዴፓ ነው›› ሕወሓት የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ባለፈው ሳምንት በአንድ ቀን ልዩነት ባወጡት መግለጫ፣ የቃላት ጦርነት ውስጥ መግባታቸው ሥጋት ደቅኗል፡፡ የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሐምሌ 2 ቀን 2011 […]
ሲጠበቅ የነበረው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

SourceURL:https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/16112 ሲጠበቅ የነበረው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic 7 July 2019 ዮሐንስ አንበርብር የፖለቲካፓርቲዎችበንግድና በኢንዱስትሪመሰማራትይከለከላሉ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መምረጥ የሚችሉበት ልዩ ሥርዓት ይዘረጋል ለፓርላማበዕጩነትየሚቀርብግለሰብከምርጫክልሉ ሦስትሺሕየድጋፍፊርማማቅረብአለበት በዕጩነትየቀረበየመንግሥትሠራተኛየምርጫውሒደትእስከሚጠናቀቅያለ ደመወዝከሥራገበታውመልቀቅይኖርበታል በ2012 ዓ.ም. ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን አገር አቀፍ ምርጫ ከምንጊዜውም በላይ ነፃና ፍትሐዊ ለማድረግ መንግሥት ቃል በገባውና ምኅዳሩን ለመፍጠር አስፈላጊ ነው […]
ምሁራኑን በሁለት ጎራ የከፈለው ቀጣዩ አገራዊ ምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝግጁነት

7 July 2019 ብሩክ አብዱ ከሦስት ዓመታት ሕዝባዊ አመፅና ተቃውሞ በኋላ በሰፊ ሕዝባዊ ድጋፍ ወደ ሥልጣን የመጣው አዲሱ የኢሕአዴግ አመራርና የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት አስተዳደር፣ ቅድሚያ በመስጠት በትኩረት እየሠራሁባቸው ነው ከሚላቸው ሰፊፋ ማሻሻያዎች አንዱ የዴሞክራሲ መጫወቻ ሜዳውን መደላድል በማመቻቸት፣ ሁሉም ተፎካካሪዎች እኩል ለመንግሥትነት ሩጫ ማድረግ የሚችሉበትን ምኅዳር መፍጠር ነው፡፡ ይኼ የዴሞክራሲያ ማሻሻያ በርካታ […]
እስክንድር ነጋ ሊሰጠው የነበረው መግለጫ ኦዴፓ ባደራጃቸው ቄሮዎች መስተጓጎሉን ተናገረ

እስክንድር ነጋ ሊሰጠው የነበረው መ 14 July 2019 ታምሩ ጽጌ ‹‹ኦዴፓ ያደራጀው የቄሮ ቡድን የለም›› የኦዴፓ ጽሕፈት ቤት ሕዝብ ግንኙነት መምርያ ኃላፊ ከሁለት ሳምንታት በፊት በተፈጸመው ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ግድያ ምክንያት የታሰሩ ሰዎችን በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት በቢሮው ውስጥ በዝግጅት ላይ እያለ፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ያደራጃቸው ቄሮዎች በፈጠሩት ረብሻ ምክንያት መስተጓጎሉን እስንክድር ነጋ ገለጸ፡፡ […]
የታሰሩ ጋዜጠኞች በአስቸኳይ እንዲፈቱ የመብት ተሟጋቾች ጠየቁ

Saturday, 13 July 2019 11:23 Written by አለማየሁ አንበሴ በኢትዮጵያ ያለው የጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ወደ አስጊ ሁኔታ እየተቀየረ መምጣቱን የጠቆሙት አለማቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቾች፤ መንግሥት በጋዜጠኞች መብት አጠባበቅ ላይ ተጨማሪ ማሻሻያዎች እንዲያደርግ ጠይቀዋል፡፡ አሁንም ሰበብ እየተፈለገ ጋዜጠኞች እየታሰሩ መሆኑን፣ ለጋዜጠኞች አስጊና አሳቃቂ የነበረው የፀረ ሽብር ህግ በድጋሚ ስራ ላይ ውሎ፣ ጋዜጠኞች በሽብር እየተከሰሱ መሆኑን እንዲሁም […]
ዶ/ር ዐቢይ “ሕዝበኛ” መሪ ናቸውን?

Monday, 15 July 2019 09:33 Written by ደረጀ ይመር ሐሳብ ማስገሪያሕዝበኝነት (Poplulism) ለሰፊው ሕዝብ ፋይዳ ያለው ፣ሥርነቀል ለውጥ በማምጣት፣ ዘላቂ ዴሞክራሲዊ ሥርዓትን በመገንባት ፈንታ፣ ለሕዝብ ስሜት ቅርብ የሆኑ ሰሞነኛ አጀንዳዎችን በማቀንቀን ለፖለቲካ ትርፍ መታተር ነው፡፡ በዚህ የፖለቲካ ስልት ሥልጡን የሆኑ መሪዎች፤ የሰፊውን ሕዝብ ስሜት በሚያጎሹ ተቀናቃኞች ላይ የማጥቃት ዘመቻ በመክፈት፤ የሚገዙትን ማህበረሰብ ቅቡልነት ለማግኘት […]
“የጥላቻ ሐውልቶች በየቦታው ተገንብተዋል”

Saturday, 13 July 2019 11:43 Written by አለማየሁ አንበሴ *የሴት ልጅ ጡት መቁረጥ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ታሪክ የለም *አፄ ምኒልክ ኦሮሞን በመበደል ስማቸው መነሳቱ አስገራሚ ነው *ፌደራሊዝም የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር የለም *የተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፍ አደገኛ ልቦለድ ነው “መረራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘና በዋናነት አፄ ምኒልክ ጠል የሆኑ ትርክቶችን የሚሞግት መጽሐፍ ያሳተሙት […]
Ethiopian Israeli musicians use stage to promote struggles- AP

by: SHAHAR GOLAN, Associated Press Posted: Jul 12, 2019 / 03:04 AM EDT / Updated: Jul 12, 2019 / 01:37 PM EDT AddThis Sharing ButtonsShare to FacebookShare to TwitterShare to WhatsAppShare to SMSShare to EmailShare to More JERUSALEM (AP) — In his song “Handcuffed,” rapper Teddy Neguse addresses police brutality against young Israeli men of […]