በኢትዮጵያ በስብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ጥምረት

December 13, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-human-rights-12-13-2019/5205214.htmlhttps://gdb.voanews.com/25500E67-28F0-42B5-84DD-3BB088236A06_w800_h450.jpg ታህሳስ 13, 2019 መለስካቸው አምሃ በኢትዮጵያ በስብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የመጀመሪያውን ጥምረት ይፋ አድርገዋል። አዲስ አበባ —  በሀገሪቱ ውስጥ ቀደም ሲል በዜጎች ላይ “የመንግሥት አካላት ይፈፅሟቸው እንደነበር የሚነገሩ የሰብዓዊ መብቶች ረገጣዎችና ጥሰቶች አሁን በቡድኖችና በግለሰቦች ሲፈፀሙ ማስተዋል አስፈሪ ገፅታ አለው” ሲሉ አንድ ታዋቂ የመብቶች ተሟጋች አስገንዝበዋል። መንግሥት የዜጎችን […]

The new political party of Ethiopia’s Abiy holds much promise but faces significant hurdles – Quartz 03:45

By Yohannes Gedamu December 13, 2019 Nobel Peace Prize Laureate Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali delivers his speech during the awarding ceremony in Oslo City Hall, Norway Dec.10, 2019. Prime minister Abiy Ahmed, who has been awarded this year’s Nobel Prize for Peace, has recently announced the establishment of a new political party in […]

የኖቤል ሽልማቱ ከሸክም ይልቅ ጌጥ እንዲሆን…!?! (በፍቃዱ ኃይሉ)

2019-12-13 የኖቤል ሽልማቱ ከሸክም ይልቅ ጌጥ እንዲሆን…!?! በፍቃዱ ኃይሉኢትዮጵያ በዘመኑ ቋንቋ ስትደመር ስትቀነስ ይኸው ሁለት ዓመት ሊሞላት ነው። ሰሞኑን ብዙ ሰዎች መልሰው የተደመሩበት ሰሞን ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል ሽልማት ሲቀበሉ ከሞላ ጎደል የነበረው ስሜት ጮቤ የመርገጥ ነበር። ስሜቱ ብሔርተኝነት በጣም የተጫነው ስለሆነ ድጋፉ ዘላቂ ይሁን አይሁን ለመገመት ይቸግራል። የብዙዎች ደስታ አገራቸው በዓለም ዐቀፍ መድረክ […]

¨ታላቁ ንጉሥ ሆይ ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ በወዳጆችህም በጠላቶችህም ዘንድ ስምህ ህያው ነው!!!¨ (መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ)

2019-12-13 ¨ታላቁ ንጉሥ ሆይ ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ በወዳጆችህም በጠላቶችህም ዘንድ ስምህ ህያው ነው!¨ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ  እምዬ ምንሊክ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ነገ 106ኛ ዓመታቸው ነው። ስለ ዳግማዊ ምኒልክ ሞት “ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሕመሙ ጸንቶባቸው ነበርና ታህሣሥ 3 ቀን 1906 በዕለተ አርብ ሞቱ፡፡ ወዲያውኑ እንደሞቱ የግቢ ሥራ ቤቶች ልቅሶ ጀምረው ነበር፡፡ ነገር ግን የልጅ ኢያሱ ባለሟሎች […]

ዛሬም ሰለሜ ሰለሜ?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-12-13 ዛሬም ሰለሜ ሰለሜ?!? ያሬድ ሀይለማርያም የፖለቲካ መሪዎቻችን ይችን ሰለሜ ሰለሜ በሚል ሰፈን ጠምትደነሰዋን የደቡብ ዳንስ ይወዷታል። እነሱ ሁሌም ከፊት ከፊት እኛ ሁሌም ከኋላ ከኋላ። ገደል ሲገቡ አብረን፣ ቁልቁል ሲወርዱ አብረን፣ ከፍ ያሉም ቀን አብረን፣ ዝቅ ያሉም ቀን፣ የዘቀጡ ቀን አብረን፣ ሁሌም እነሱ ከፊት ከፊት እኛ ከኋላ ከኋላ። ይችን ዳንስ አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ ሕዝቡን አሰልፈው […]

የዶር. ዓቢይ ሽልማት!!! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

2019-12-13 የዶር. ዓቢይ ሽልማት!!! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አጼ ኃይለ ሥላሴ ከነግርማ ሞገሳቸው ከዙፋናቸው ከወረዱ በኋላ የኢትዮጵያ ስም እንዲህ በገናናነት ተሰምቶ አይታወቅም፤ የኢትዮጵያውያን ልብ በኩራት አበጥ ብሎ አያውቅም፤ ኢትዮጵያዊነት ቀና ብሎ አያውቅም፤ አሁን ሳየው ትልቁ ቁም ነገር ዓቢይ ሽልማቱን መቀበሉ አልነበረም፤ ሽልማቱ ትልቅ ነገር ነው፤ ከዓቢይ ስም ጋር ተቆራኝቶ እንደሚቀርም እርግጥ ነው፤ ለእኔ ዋና ቁም-ነገር ሆኖ […]

American Airlines Takes Boeing’s Troubled 737 Max Aircraft Off Schedules Until April 2020 – Sputnik 16:07

9(updated 00:41 13.12.2019) US domestic air carrier American Airlines has announced the grounding of its Boeing 737 MAX passenger aircraft fleet will be extended another month, to April 2020. The extension means the aircraft will have been banned from AA’s schedules for an entire year, following the deadly crash in Ethiopia in March 2019. “American […]

Ethiopia’s Reformist Premier Poised for $5 Billion Endorsement – BNN Bloomberg 12:03

Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Sign up to our Next Africa newsletter and follow Bloomberg Africa on Twitter Ethiopia is set to receive $2.9 billion from the International Monetary Fund, adding further impetus to Prime Minister and Nobel laureate Abiy Ahmed’s economic reform agenda. Having reached a preliminary agreement for the loans, all that […]