ቁጣን ምን አመጣው? (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ)

2019-07-01 ቁጣን ምን አመጣው?ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ ጠ/ሚኒስትር አብይ ዛሬ በተናገሩት አንድ ነገር እስማማለሁ። በዛሬይቱ ኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ የማይታሰብ ነዉ። ወያኔ ከመጣ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት ከአንድ ብሄር ጋር ስለሚያያዝ ባላፈዉ ወታደሮች ቤተ መንግስት በመጡበት ወቅት ጠ/ሚኒስትር አብይ እንደገለፁት ‘ መንግስቴ ተገለበጠ ብለዉ ሰዎች ከሰበታና ቡራዩ ሊመጡ ነበር’ ። ስለዚህ ስልጣን በዘር በሚከፋፈልበት አገር መፈንቅለ መንግስት […]
የአማራ ክልል በይፋ ባልታወጀ ኮማንድ ፖስት ስር ወድቋል!!! (ነዋሪዎች – ለኢትዮ 360)

2019-07-01 የአማራ ክልል በይፋ ባልታወጀ ኮማንድ ፖስት ስር ወድቋል!!! -ነዋሪዎች ኢትዮ 360 የአማራ ክልል በይፋ ባልታወጀ ኮማንድ ፖስት ስር ወድቋል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ለኢትዮ 360 ገለጹ። ይህንን ተከትሎም በክልሉ ተወላጆች በተለይም በወጣቱ ላይ የሚደርሰው አፈና፡ማሳደድና ማሰር ተጠናክሮ ቀጥሏል። እንዲህ አይነቱ ተግባር ደግሞ በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ያሳስባሉ ነዋሪዎቹ ለኢትዮ 360 እንዳደረሱት መረጃ ከሆነ ማን […]
ወጣቶችን እያፈኑ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በእስር ቤት ማጎር በአስቸኳይ ይቁም – ከግሎባል አልያንስ የተላለፈ ጥሪ

July 1, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/127820 ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ ለአለም አቀፍ መርሆወችና ለስብአዊ መብቶች መከበር በኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን በወጪ አገራት ኢትዮጵያኖች በሚደርስባቸው የስብዓዊ መብት ጥስት በግንባር ቀደምትነት ስብአዊ መብታቸው እንዲከበር ለዓለም አቀፍ የስብአዊ መብት ተቋማትና ለኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ የዜጎቻችን መብት እንዲከበር የራሱን አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በተለይም ላለፍት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ […]
በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም | ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ
July 1, 2019 Source: https://voiceofgihon.com ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት ተከፍቶበት ብዙ መከራን ሊያስተናግድ […]
ልደቱ አያሌው:- የሰኔ 15ቱ ጥቃት እንደሚከሰት ግምቱ ነበረኝ

June 30, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=c6236cd6b Ethiopia: Lidetu Ayalew talks about the political crisis in Amhara Region
“ፋኖን ማጥፋት ወይም ትጥቅ ማስፈታት የሚሞከር ከሆነ ከመላው የአማራ ህዝብ ጋር እንደመጣላት ይቆጠራል!” – ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
June 30, 2019 – Konjit Sitotaw
መግደልና መገዳደል ይብቃን!!! ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ሰኔ 20 ቀን 2011 ዓ. ም መግደልና መገዳደል ይብቃን!!! ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!! በባህርዳርና በአዲስ አበባ ቅዳሜ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም. ስለደረሰው ጉዳት ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግልጫ ከትናንት ዛሬ፣ ከዛሬ ደግሞ ነገ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ የተሻለ ዘመን ይመጣል ተብሎ በሚታሰብበት በአሁኑ ጊዜ በባህርዳርና በአዲስ […]
“ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” (ዮናታን አክሊሉ)

2019-06-29 “ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” ዮናታን አክሊሉ የተወለደው ክብረ መንግስት ሲሆን ያደገው አርሲ ነገሌ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው እዛው አርሲ ነገሌ ነው። አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሯል። በአድቬንቲስት ኮሌጅ፥ ኩየራ አፍሪካ ቤዛ፥ ሪፍት ባሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመምህርነት ያገለገለባቸው ተቋማት ናቸው። ባለትዳርና […]
ነጠብጣቹን ስናገጣጥም ነገርየው እንዲህ ሆኖ እናገኘዋለን፤ (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-30 ነጠብጣቹን ስናገጣጥም ነገርየው እንዲህ ሆኖ እናገኘዋለን፤ዘመድኩን በቀለ ★★★ ጸሐፊው የትግራይ ሰው ነው። ★ እነ ዶር አምባቸውና ጀነራል አሳምነው ጽጌ ለምን እንደተገደሉ ይናገራል። በማን እንደተገደሉ ፍንጭ ይሰጣል።★ እነ ጀነራል ሰዓረና ጀነራል ገዛኢ ለምን እንደተገደሉና በማን እንደተገደሉም ፍንጭ ይሰጣል። ማረጋገጫም አለኝ ይላል። ★ ስለ ትግራይና ዐማራ የጦርነት ፕሮጀክትም ፍንጭ ይሰጣል።★ እርግጠኛ ሆኖም በቅርብ ቀን “ ኢትዮጵያ ፍርክስክሷ” የሚወጣበትን ምክንያትም […]
ዛሬ ላይ የቤትህ ምሰሶ ሲነቃቀል ካልገባህ ነገ ግጨውን ተሻግሮ የሚመጣው የህወሀት ሚልሻ ያስተምርሀል !! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-06-30 ዛሬ ላይ የቤትህ ምሰሶ ሲነቃቀል ካልገባህ ነገ ግጨውን ተሻግሮ የሚመጣው የህወሀት ሚልሻ ያስተምርሀል !!ሀብታሙ አያሌው * ” መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ አደንቃለሁ። መንግስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እያደረገ ያለውን ጥረት ድጋፍ እናደርጋለን።” ደብረፅዮን ገ/ ሚካኤል (የህውሓት ሊቀመንበር) ይሄንን አጋጣሚ ተጠቅመው ከጎደለው በላይ ሊያጎድሉ፤ ከሞተው የሚልቅ ሊገድሉ፤ ጓዳ ድረስ ዘልቀው የበቀል ጅራፍ ሊያጮሁ…እንኳን […]
