Opposition leader: Ethiopia, AU join forces in Sudan efforts – Rock Hill Herald 08:34

HUSSEIN MALLA and SAMY MAGDY Associated Press June 26, 2019 11:48 AM, A protester flashes the victory sign, as others block a road during a protest, in Khartoum, Sudan, Monday, June 24, 2019. The United Nations’ top human rights official is urging Sudan’s military rulers to allow her office to investigate a deadly crackdown on […]

More than 50 killed in attacks in western Ethiopia – regional official – Reuters 13:28

BAHIR DAR, Ethiopia (Reuters) – Men in camouflage uniforms killed more than 50 people and injured 23 others in the Metakal zone of Ethiopia’s Benishangul-Gumuz region, the region’s peace and security bureau head Abera Bayeta told Reuters on Wednesday. The attacks happened very early on Monday, he said. “We are still investigating but we have […]

Dozens killed in foiled Ethiopia coup attempt, authorities say – France 24

Date created : 26/06/2019 – 21:59 Michael Tewelde, AFP | Ethiopia on Wednesday held a national funeral service for the country’s army chief and other officials who were killed in the foiled coup on June 22, 2019. Text by: NEWS WIRES Dozens of people were killed in fighting during a foiled coup by a rogue […]

Killings in Ethiopia, June 2019: British Embassy statement

Source: British Embassy Addis Ababa The British Embassy in Addis Ababa has given a statement on the killings of Regional State President Ambachew Mekonnen and CDS Seare LONDON, United Kingdom, June 26, 2019/APO Group/ — British Embassy statement: “The Ambassador and Embassy of the United Kingdom express their deepest condolences to the Ethiopian Government and […]

የአማራ ሳታለያት ቴሌቭዥንና (አስራት) ራዲዮ ጋዜጠኞች ታሰሩ

June 26, 2019 – Abebe Bersamo የአሥራት ሚዲያ አስተባባሪና መስራች አቶ በሪሁን አዳነ “የመፈንቅለ መንግስት” ተሳታፊ ነህ በሚል ዛሬ በአራዳ ፍርድ ቤት ችሎት ክስ እንደተመሰረተባቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ከአቶ በሪሁን ጋር ወጣት ጌታቸው አምባቸውም ለእስር እንደተዳረገ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ሁለቱም የአስራት ሜዲያ ባልደረቦች በሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በጨለማ ቤት ውስጥ እንደታሰሩና ጠያቂም እንደተከለከሉ አስራት ሜዲያ ዘግቧል። ሰኔ አስራ […]

“እያጣራን ነው የምናስረው ቀርቶ”፣ ዜጎች በጅምላ እየታሰሩ ነው

June 26, 2019 – Abebe Bersamo ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፣ በጋዜጠኛና ሰብ አዊ መንብት ተሟጋች እስክንድር ነገአ የሚመራውን የባንደራስ ባላደራው ምክር ቤትን በተመለከተ ጠንካር ታለ፣ ዛቻ አዘል ንግግር መናገራቸው ይታወሳል። ባላደራው የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ፍጹም ሰላማዊና ሕጋዊ መሆናቸው እየታወቀ ጠቅላይ ሚኒስተሩ፣ “ጦርነት እንገጥማለን” ማለታቸው በወቅቱ ከፍተኛ ተቃዉሞ አስነስቶባቸው ነበር። በተመሳሳይ ሁኔታ የገዢው ፓርቲ የኦህዴድ/ኦዴፓ የድርጅት ጉዳይ […]

የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” አባላቶቼ ታሰሩብኝ አለ፡፡

ሰኔ 25, 2019 ሀብታሙ ስዩም ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አጋሩ ዋሽንግተን ዲሲ —  የአዲስ አበባ ባለዳራ ምክር ቤት (ባልደራስ) አባላቶቼ ለእስር ታደርገውብኛል ሲል ለአሜሪካን ድምጽ ራዲዮ ተናግሯል፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንደተናገረው ፣እሁድ ዕለት በባህርዳር ከተማ ሊደረግ የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ መሰረዙን ተከትሎ በቀጣይ ቀናት ወደ አዲስ አበባ ከተመለሱት አመሮች መካከል የተወሰኑት […]

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ !

June 26, 2019 Source: http://www.aapo-mahd.org/?p=2090 ሰፊው የዐማራ ሕዝብ ሆይ ! ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መንገድ በሕልውናህ ላይ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጧል። ሰኔ 15/2011 ውቢቷ ባህር ዳርን በደም ጎርፍ በማጥለቅለቅ በዐማራ ታሪክ ውስጥ መጥፎ ጠባሳ ጥሎ ያለፈው ጨለማው ቅዳሜ  የዐማራን የማንነትና የሕልውና ትግል ፈተና ውስጥ ጥሎ አልፏል ። በዚህ  ዕለት የተፈጸመው አሰቃቂ የግፍ ተግባር ውድ የዐማራ ልጆችን […]

አቢይ ባንድ ድንጋይ መከላከያውን አስተካክሎ፤ ብዓዴንን ታማኝ ሎሌው አድርጎ ወደቤቱ ተመልሷል!!! (ዮናስ ብርሀኑ)

2019-06-26 አቢይ ባንድ ድንጋይ መከላከያውን አስተካክሎ፤ ብዓዴንን ታማኝ ሎሌው አድርጎ ወደቤቱ ተመልሷል!!!ዮናስ ብርሀኑ* መከላከያውን የኢትዮጵያ ሊያስብለው ይችል የነበረው ብቸኛ ግለሰብም ተወግዶ አሁን ኦፊሽያሊ መከላከያውን የኦህዴድ ሆኗል!! ድሮ ድሮ በሕወሐት/ኢህአዴግ ዘመን ነው አሉ። «ምርኮኞች» በሚል ስያሜ በአብዛኛው የኦሮሞ ማሕበረሰብ የሚታወቁት ኦህዴዶች ከኦነግና ደጋፊዎቻቸው መቀናቀን ሲበዛባቸው ጉዳዩን በሚስጥር ለሕወሐት ይነግሩና እነርሱ ዳር ይይዛሉ። ሕወሐት ያንን የፈረደበት አግዓዚ […]

የባላደራው አመራሮችና አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ -ፖሊስ የጠየቀውን የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ፍርድቤቱ ተቀብሎ አጽንቷል!

2019-06-26 የባላደራው አመራሮችና አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡኢትዮ 360 * ፖሊስ የጠየቀውን የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ፍርድቤቱ ተቀብሎ አጽንቷል!!! የአዲስ አባባ ባላደራ ምክር ቤት አመራርና አባላት ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ ተብለው ከተወሰዱ በኋላ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተሰማ። የባላደራውን ሕዝብ ግንኙነት ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ መርከቡ ሃይሌ፡በሪሁን አዳነ፡ጌዲዮን ወንደሰንና ማስተዋል አረጋ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ነው ከባላደራው ያገኘንው መረጃ […]