Ethiopian Airlines Vows Not to Fly Boeing 737 Max 8 after Re-certification – ThisDay Live 04:58

June 13, 2019 9:30 am Ethiopian Airlines has said it will not operate the Boeing 737 Max 8 aircraft after the model has been adjusted and re-certified by the United States Federal Aviation Authority (FAA). The Managing Director, Ethiopian International Services, Esayas Hailu, disclosed this yesterday while speaking with journalists in Addis Ababa, Ethiopian capital. […]
Sudan crisis: US and Ethiopia step up efforts to defuse tension between military and protestors Scroll.in 03:51

The US has appointed veteran diplomat Donald Booth its special envoy to the African country, where at least 60 pro-democracy protestors were killed last week. The main bus station in Sudan’s capital Khartoum, which links it with various parts of the country. On Tuesday, shops began to reopen in the city and traffic remained sparse […]
State projects leave tens of thousands of lives in the balance in Ethiopia – study The Guardian 02:06

Giant dam and irrigated sugar plantations mean people in lower Omo valley face starvation and conflict, says US thinktank Residents of the town of Kangaten collect water from the Omo River, which has been blocked by the construction of Africa’s tallest dam. Photograph: Charlie Rosser Tom Gardner Thu 13 Jun 2019 16.00 AEST A giant […]
ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም፤ ከሰዓት ኩፊ፤ (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-13 ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም፤ ከሰዓት ኩፊ፤ያሬድ ሀይለማርያም ሰሞንኑ ከገዢው ፓርቲ እስከ ተቃዋሚ እና አንዳንድ አክቲቪስቶችም ጭምር ጠዋት የቄስ ጥምጥም፤ ከሰዓት ደግሞ የሼሆቹን ኩፊ አጥልቀው እና የእምነት አልባሳት እየቀያየሩ ሲያደናግሩን የፖለቲካ ድባቡን ቅድመ ምርጫ እንዲሸት አድርገውት ነበር። ምርጫ ሲቃረብ ፖለቲከኞች ቀልባቸውን ይስታሉ። ያልሆኑንት ይሆናል። ያልሰሩትን ይቀባጥራሉ። የማይሰሩትን እንፈጽመዋለን ብለው ቃል ይገባሉ። ይምላሉ፤ ይገዘታሉ። በየትኛውም አገር የምርጫ […]
“ የዶክተር አብይ ትልቁ ፈተና መቶ ሚሊዮን ህዝብ መምራት ሳይሆን የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን መለወጥ ነው” – (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና )

2019-06-13 “ የዶክተር አብይ ትልቁ ፈተና መቶ ሚሊዮን ህዝብ መምራት ሳይሆን የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን መለወጥ ነው” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ኢ.ፕ.ድ ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቶኬ አካበቢ ነው፡፡ እኚህ የገበሬ ቤተሰብ ያፈራቸው ታዋቂና አንጋፋ ፖለቲከኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ስሙ ራስ መስፍን ስለሺ አሁን ደግሞ ጮኬ […]
የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-13 የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . . አቻምየለህ ታምሩ ሰማዩም ምድሩም የኛ ነው የሚሉን ኦነጋውያን የሚይዙት ቅጣምባሩ ጠፍቷቸዋል። ከሰሞኑ ደግሞ ባሰራጩት በምስል የታገዘ ዜና በጉራጌ ምድር ከ158 ዓመታት በፊት ተቋርጦ ነበር ያሉን የገዳ ስርዓት ማስጀመራቸውን ነግረውናል። እንዲህ አይነት ዜና ሲሰማ ዝም ማለት ተገቢ ባለመሆኑ ከ158 ዓመታት በፊት የጉራጌ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት ጋር ስለነበረው ግንኙነት፣ […]
ህዝብ እንዳይደናገር እኛም እንናገር!!! (መሳይ መኮንን)

2019-06-13 ህዝብ እንዳይደናገር እኛም እንናገር!!!መሳይ መኮንን * ስለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዲሱ መጽሀፍ አይደለም። ይልቅስ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያው ላይ በሰፊው ስለተነሳው የቀድሞ የኢሳት ባልደረቦች ጉዳይ እንጂ። — ነገሩ እዚህ ደረጃ ደርሶ በአደባባይ ይህን መሰል ንትርክ መምጣቱ ለኢሳት ክፉ አጋጣሚ ነው። ለትግሉ እየተባለ የሌሎችን ገበና በመሸፈን ብዙ ርቀት ሲሄድ የነበረው ኢሳት የራሱን የውስጥ ጉዳይ ለአደባባይ እርቃኑን መስጠቱ አንገት […]
የኢሳት እና ግንቦት 7 መስራች አባላት ዝምታቸውን ሰበሩ
June 13, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=069860b2f Founding members of ESAT and Ginbot 7 break their silence
Boeing May Deliveries Fall 56% as 737 MAX Grounding Continues to Weigh

June 13, 2019 BY SANJANA SHIVDAS (Reuters) – Boeing Co said on Tuesday it handed over 56% fewer airplanes in May compared with a year earlier, as deliveries of its top-selling 737 MAX jet remained suspended following a deadly crash in March. Total deliveries fell to 30 planes, compared with 68 in 2018. Net orders […]
አብይ እህመድ እስክንድር ነጋ ላይ “ግልጽ ወደ ሆነ ጦርነት ውስጥ እንገባለን” ያለው ዛቻ ሊተገብረው እንደሆነ ውስጥ አወቆች አጋለጡ
June 13, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/124384 ህወሃት ጉያ ውስጥ የክፋትና የመሰሪነት ጡጦ ሲጠባ ያደገው አብይ አህመድ በህዝባዊ አመጽና ለረዥም ዓመታት በተደረገ ሰላማዊ ትግል የሥልጣን ማማ ላይ ከተፈናጠጠ በኋላ በአፈ ጮሌነትና በማጭበርበር በርካታ ቁጥር ያላቸውን ኢትዮጵያዊያንን እንዳደነዘዘና እንዳፈዘዘ ይታወቃል። ብዙ ሽህ ቁጥር ያለውን የፌዴራል መንግስትን ጦር ሰራዊት፣ ታንኩን፣ የጦሩን አውሮፕላኑና መድፉን በእጁ ቢያስገባም የህወሃትን ወንጀለኞች እንደ ጌታቸው […]
