“የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።” ዓለማየሁ አረዳ (ዶር)

2019-06-11 “የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።”ዓለማየሁ አረዳ (ዶር)   “ኦነግን እንመለከት…ከተመሰረተ ረጅም ጊዜ ሆኖታል፡፡ የኦነግ ትልቁ ችግር ደግሞ ታሪክን ከሚመቸው ቦታ ቆንጥሮ መውሰዱ ነው፡፡ በትንታኔውም የሚያካትተው ከሚኒሊክ ጀምሮ ያለውን የኢትዮጵያ ን ታሪክ ብቻ ነው፡፡ ለምን መለስ ብለው የ16ኛው ክ/ዘመን ታሪካዊ ክንውኖችን ለመዳሰስ አይሞክሩም፡፡ በደቡብ ሸዋ አካባቢ አዳዲ ማርያም በ12ኛው ክ/ዘመን በፊት የተቋቋመ ነው፤በጉራጌ ዞን […]

ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን? (አባስ ከሳሁን)

2019-06-11 “የውጭ ኅይሎች ጣልቃ ገብተው የሽግግር መንግሥት ይመሥርቱልን!!!”    “ሻለቃ” ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለመኾኑ ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን?አባስ ከሳሁን ብዙ ጊዜ በተቻለኝ መጠን ስለ ገለሰቦች ባላወራ እመርጣለሁ። አንዳንድ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ሲገጥሙ ያው እገደዳለሁ። አቶ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣን ኾነው አገሪቷ በታሪኳ ካየቻቸው ክፉ አበሳና ፖለቲካዊ ቅርቃር ውስጥ ከከተቷት በኋላ ጥለዋት ጠፉ። […]

Ethiopia: Gay Tour Group Stirs Controversy in Ethiopia – VOA

6 June 2019 By Salem Solomon A tour company with a mainly gay clientele is facing backlash over plans to visit religious sites in Ethiopia. Chicago-based Toto Tours organizes sightseeing vacations around the world. It was founded in 1990 primarily catering to all-male, gay clientele but has since expanded to include men and women, regardless […]

የህዝብና ቤት ቆጠራው ለአንድ አመት እንዲራዘም ወሰነ።

June 10, 2019 የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ያጋራ ምክር ቤት የህዝብና ቤት ቆጠራው ለአንድ አመት እንዲራዘም ወሰነ። 5ኛው የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ ልዩ የጋራ ስብስባ ዛሬ ተካሂዷል። በዚህም የህዝብና ቤት ቆጠራው ይራዘም አይራዘም በሚለው ጉዳይ ላይ ከተወያየ በኋላ ቆጠራው ለአንድ አመት እንዲራዘም ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ውሳኔውን በ30 […]

ዶ/ር አብይ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲተው መሄዳቸው ከግጭቱ በስተጀርባ ትልቅ የፖለቲካ ሴራ እንዳለ አመላካች ነው! (ናስትሮዳሙስ ኪንግ)

2019-06-10 የጠቀላይ ሚንስትሩ የአክሱም ጉዞ ሚሽን ክሪቲካል ነው፡፡ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ ወደ አክሱም አቅንተው የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ እንደሚያነጋግሩ መዘገቡ በጥንቃቄ ሊተነተን ይገባል፡፡ ምክንያቱም፡- 1. በቅርቡ የደብረ ማርቆስና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ሁለት ተማሪዎቻቸውን ዘርን መሰረት ባደረገ መልኩ በድንጋይ ተወግረው እንዲገደሉ ከመደረጉ ጀርባ የመንግስታ የፖለቲካ ሴራ እንደሆነ የማያምን ካለ ይከስራል፡፡ ወቅቱ ተማሪ እርስ በእርስ ሊጣላ ቀርቶ የሚበላውን እና የሚጠጣውን […]

ደመቀ በእነዚያ ቀናት…. (ውብሸት ሙላት)

2019-06-10 ሐምሌ 5 ዙራ ደረሰች፡፡ መቼም የኮሌኔል ደመቀ ዘዉዱን ነገር ሳስብ የሆሊዉድ የፊልም ባለሙያዎች ኢትዮጵያዉያን ቢሆኑ ኖሮ የዓመቱ ቁጥር አንድ ፊልም ይሠሩበት እንደነበር አልጠራጠርም፡፡ ደግሞ ብዙም ፈጠራ አያስፈልገዉም፤ ፈጠራ ከተጨመረበት በጭራሽ የማይሆን እና የማይታመን adventure ይሆናልና፡፡ የቹቹ አለባቸዉን “ዳገት የበረታዉ የአማራዉ ፍኖት” የሚለዉን መጽሐፍ ሳነብ በወቅቱ ጎንደር የነበሩ የነበሩ ወዳጆቼም፣ ኮሌኔል ደመቀም፣ መቶ አለቃ ደጀኔ […]