“ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!” ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!! (አብርሀ በላይ)

2019-06-06 “ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!”ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!!አብርሀ በላይ “ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!” ማለት ለኛ አዲስ መርዝ ነች፤ ከዘር ፖለቲካ የተቀመመች። ለዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች ግን፣ ወደ ሚመኙት የግንጠላ ፍጻሜ የምታደርስ፣ በዘር ማፅዳት (ethnic cleansing) የታጀበች አዲስ ምዕራፍ ነች። የዛሬው የህግ እስረኛ በረከት ስምኦን በአንድ ወቅት በኩራትና በማን አለብኝነት መንፈስ ሲናገር – “ኢትዮጵያ ወደብ-አልባ መሆንዋን የተቀበለ […]

የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል)

2019-06-06 የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል፩). የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ 81ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ በፋሺስት ወራሪ ጦር ላይ ተደጋጋሚ ድሎችን የተቀዳጁትና ለኢትዮጵያ ነፃነት/ሉዓላዊነት ታላቅ ገድል ፈፅመው መስዋዕት የሆኑት ስመጥሩ አርበኛ ደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ ያረፉት ከዛሬ 81 ዓመታት በፊት (ግንቦት 29 ቀን 1930) ነበር፡፡ ደጃዝማች ኃይለማርያም የፀረ-ፋሺስት ተጋድሏቸውን […]

የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! (ደሴተ ኢትኦጵ)

2019-06-06 የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! .ደሴተ ኢትኦጵ ሕወሓትን በከፈሉት መስዋእትት ገፍትረው ከጣሉትና ይህን ለውጥ አምጠው ከወለዱት ጀግና ታጋዮች መካከል እስክንድር ነጋ አንደኛው ነው ። እስክንድር ለሕወሓታውያን አገዛዝ የጎን ውጋት ሆኖ ኖሯል ። እስክንድር ነጋ  በፅናቱና ከእውነት ጋር ባለው ቁርኝት የተወዳሽ ስብእና ባለቤትም ነው ። በፈተና የማይሰበር ፣ የማይታጠፍና የማይልፈሰፈስ እንደብረትም  የጠነከረ ስለመሆኑ ወዳጆቹ ብቻ ሳይሆኑ አሳዳጆቹም […]

ሚስጢራዊው የኢሳት ቦርድና ውዝግቡ (ክንፉ አሰፋ)

2019-06-06 ሚስጢራዊው የኢሳት ቦርድና ውዝግቡ ክንፉ አሰፋ “የኢሳት ቦርድ ማን ነው?” የሚለው “የሚሊዮን ብር” ጥያቄ በህዝብ ዘንድ ውዥንብር መፍጠሩ እንግዳ ሊሆን አይችልም። ምላሹን የተቋሙ ዋና ስራ አስኪያጅ እንኳ ሊያውቀው ካልቻለ፣  በስሙ የሚነገድበት ሰፊው ህዝብ እንዴት ሊያውቀው ይችላል? አብዛኞቹ ጋዜጠኞች ስራውን እንጂ ጀርባውን ሳይመለከቱ ስለገቡበት፣ ከመጋረጃ ጀርባ የሚዶለተውን ሴራ ሁሉ ላያውቁ ይችሉ ይሆናል። በጋዜጠኝነት ስም ኢሳት […]

የአፍሪካ ህብረት ሱዳንን አገደ

June 6, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/au-sudan-6-6-2019/4948535.html ሰኔ 06, 2019 ቪኦኤ ዜና አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ Print የአፍሪካ ህብረት ሱዳንን በሲቪል የሚመራ መንግሥት እስክታቋቁም ከማናቸውም እንቅስቃሴዎቼ አግጃታለሁ ሲል አስታወቀ። ዋሺንግተን ዲሲ —  የህብረቱ የሰላም እና የፀጥታ ምክር ቤት ሱዳንን ማገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የሱዳን ተቃውሞ መሪዎች ገዢው የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤት ስለሀገሪቱ የወደፊት የፖለቲካ ዕጣ እንደራደር ብሎ […]

ተፈናቃይ ዜጎች ወደ ቀያቸው የተመለሱ ቢሆንም ደህንነት አይሰማቸውም – የኖርዌጂያን የስደተኞች ካውንስል

June 6, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/122610 የኖርዌጂያን የስደተኞች ካውንስል በአለማችን የተዘነጉ መፈናቀሎች በሚል ባወጣው አመታዊ ሪፖርት ላይ ኢትዮጵያ በዘጠነኛነት ተቀመጠች።BBC Amharic የሀገራት ዝርዝሩ ያካተተው በ2018 የተከሰተውን መፈናቀል መሆኑን የጠቀሰው ሪፖርቱ በቀዳሚነት ካሜሮን፣ በማስከተል ኮንጎ የስደተኞች ጉዳይ ቸል የተባለባቸው ሀገራት በሚል ተቀምጠዋል። ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ በኢትዮጵያ ውስጥ 2.9 ሚሊየን የተፈናቀሉ ወገኖች መኖራቸውን ያስታወሰው ሪፖርቱ ይህም ሀገሪቱን […]

ከኢሳት ተገፍተው የወጡ ጋዜጠኞች መረጃ መለዋወጫ የፌስቡክ ገጽ እና የዩ ቲዩብ ቻናል ይፋ አደረጉ

June 5, 2019 – Konjit Sitotaw ከኢሳት ተገፍተው የወጡ ጋዜጠኞች መረጃ መለዋወጫ የፌስቡክ ገጽ እና የዩ ቲዩብ ቻናል ይፋ አደረጉ – መልእክታቸው ከዚህ በታች ተቀምጧል። ለውድ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊያት!! በቅርቡ ከኢሳት ተገፍተን የወጣንና ለእውነትና መርህ የቆምን ጋዜጠኞች ከሕዝብ ጋር መረጃ የምንለዋወጥበት ኢትዮ 360 ሚዲያ (Ethio 360 Media) የተባለ የፌስቡክ ገጽ እና የዩ ቲዩብ ቻናል ይፋ ማድረጋችንን […]

የአምልኮ ቦታ የተነፈጉት የአክሱም ሙስሊሞች – ቢቢሲ /አማርኛ

የታሪክ ተመራማሪዎች አክሱም ከ3 ሺህ ዓመት በላይ ያስቆጠረች ጥንታዊ ከተማ ነች ሲሉ፤ የሃይማኖት አባቶች ደግሞ አክሱም ከ6 ሺህ ዓመት በላይ ያስቆጠረች ከተማ ናት ይላሉ። በዓለማችን ከታዩት ጥንታዊ እና ትልልቅ ስልጣኔዎች መካከል የአክሱም ሰልጣኔ አንዱ ነው። የሙሴ ጽላት እንደሚገኝባት የሚታመነው አክሱም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ ይሰጣታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች ያለቸው […]