Ethiopian churches oppose gay travel company’s tour plans AFP11:41

3 Jun 2019 AFP/File / RAJESH JANTILAL Anti-gay: Ethiopia is one of the majority of countries in Africa where same-sex relations are illegal Ethiopia’s religious leaders on Monday urged the government to block a US gay travel company from touring the country’s ancient sites, and one group warned visiting homosexuals could face violence. The Chicago-based […]

የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-03 የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት…!!!ያሬድ ሀይለማርያም ኢትዮጵያን በተመለከተም ይሁን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ሁለቱ ግለሰቦች ፍጹም የተለያየ እሳቤ እና አቋም እንዳላቸው ግልጽ ነው። ሁለቱም ባመኑበት መንገድ የመሔድ፣ ያሻቸውን የማሰብ እና የመረጡትን የፖለቲካ አቋምም ሆነ ምልከታ የመያዝ መብታቸው ለውይይት የሚቀርብ አይደለም። ጃዋርን በአደባባይ መንቀፍ የሚፈሩ ሰዎች እስክንድርን ሲያብጠለጥሉ፣ ሲዘልፉ እና ሲያጣጥሉ ሳይ ገርሞኝ ነው ይህን […]

እስክንድር ዛሬም ለጋዜጠኞች መግለጫ እንዳይሰጥ የእግድ ትእዛዝ ወጥቶበታል !!! (ዮናስ ሀጎስ)

2019-06-03 እስክንድር ዛሬም ለጋዜጠኞች መግለጫ እንዳይሰጥ የእግድ ትእዛዝ ወጥቶበታል !!! ዮናስ ሀጎስ የሆነ ከተማ የእኛ ነው የሚሉ ገጠሬዎች ፀባይ በከተማው ተወልዶ ያደገን ሰው ከገጠር መጥተው  በገዛ ሃገሩ ህጋዊ በሆነ መንገድም ቢሆን እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ነው። ይህን የሚያደርጉት ከገጠር መጥተው  ሳይወደዱ፣ሳይመረጡ እና ሳይፈለጉ የከተማ ስልጣን ላይ የተሳፈሩ ዘረኛ ሹማምንት ዘመዶቻቸውን ተተግነው ነው።  የሰሩትን ከሰሩ በሃላ ታዲያ የገጠር አራዳን የሚመጥን  […]

ዶ/ር አብይ የያዙት ክህነታዊ አመራር ወይስ መንግስታዊ አመራር???” (ዶ/ር ተድላ ገ/ዮሀንስ)

2019-06-03 ዶ/ር አብይ የያዙት ክህነታዊ አመራር ወይስ መንግስታዊ አመራር???”ዶ/ር ተድላ ገ/ዮሀንስ – በሀሪሰን ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና ፕሮፌሰር(በ  እንዳለ ከተፎ) እኚህ የፍልስፍና ምሁር እውነታውን ዓለም የሚያዩት እቢሯቸው ቁጭ ብለው በፍልስፍና መንፅር ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በክፉም በደጉም ለውጥ እየተካሄደ መሆኑን መዘንጋት የለብንም። በለውጥ ማግሥት ደግሞ መልካም ነገሮችም ባለፈው ክፉ ሥርዓት የተተከሉ መጥፎ ክስተቶችም ይኖራሉ እያየን ነው።  ጥሩ […]

ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? (ግርማ በላይ)

2019-06-03 ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? ግርማ በላይ “ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ፤ ተኝተሸ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ፡፡” ብሎ የገጠመው ጎረምሣ እውነት ብሏል፡፡ በኢሣት ዙሪያ ሰሞኑን የሚወራው ደስ አይልም፡፡ በመልካም ጓደኛሞች መካከል መጥፎ መንፈስ የገባ ይመስላል፡፡ በኢሣት መንደር የተነሣው አቧራና ጭስ ከፍተኛ ደረጃ ደርሶ ጠቡ አደባባይ እየወጣ ነው፡፡ የጠቡ መንስዔም ኢትዮጵያን በአዲስ መልክ ሰንጎ የያዛት የዘረኝነት […]

ከዜጎች መፈናቀል ጀርባ ያለው ዋንኛው ምክንያት ምን ይሆን ?

June 2, 2019 በኢትዮጵያ በተለይም ከቅርብ አመታት ወዲህ የመፈናቀል ወሬዎች ይሰማሉ፡፡ ዜጎች ከኖሩበት አካባቢ እየተፈናቀሉ ለመከራ መዳረጋቸው የሚያነጋግረውን ያህል ችግሩ ምንድነው ? መነሻውስ ? የሚሉትን ጥያቄዎች እየመረመሩ መፍትሄ ለመፈለግ ጥረት አለመደረጉ የሚያሳየው አሁንም ችግሩ መቀጠሉን ነው፡፡ለመሆኑ እውነት ፖለቲከኞች እንደሚሉት አብሮ የነበረው ሕዝብ በድንገት በደል እንደደረሰበት ስለተረዳ ነውን ? ወይስ ፖለተከኞች እሳቱን ስለሚያጋግሉት ይሆን ? ………

ከቅርብ ሰአታት በፊት በሶሻል ሚዲያ በተለቀቀ መግለጫ የኢሳት ባልደረቦች የስም ዝርዝርና ፊርማ ይዞ ወጥቶአል ። ከተዘረዘሩት የኢሳት ባልደረቦች ውስጥ

June 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95562 1. አቶ ኢርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ 2. ወ/ት ሪዮት አለሙ 3. ወ/ት ብርታዊት ግርማይ 4. አቶ ብሩክ ይባስ 5. አቶ ግርማ ደገፋ ቅነሳው እንዳማይመለከታቸው ፣ እነሱን እንደማያካትት ለኢሳት ደጋፊዎችና ለህዝብ ግልጽ ለማድረግ እንወዳለን። ቀድም ሲል በሶሻል ሚዲያ “መረጃ” በሚል የተለቀቀውን መሰረተ ቢስ ሸፍጥ መሆኑ የሚያሳየው የተለየ “የፓለቲካ አቋም” ያላቸው ስማቸው የተዘረዘሩት […]

The New Scramble for Ethiopia

SourceURL:https://www.jacobinmag.com/2019/06/ethiopia-abiy-ahmed-meles-zenawi The By Stephanie Jay Ethiopia’s prime minister is making headlines as a Trudeau-like liberal reformer. But behind his progressive sheen, his economic policies are set to accelerate inequality and poverty. What happens in Davos, stays in Davos — at least for the majority of the Ethiopian public, who takes little interest in the exclusive […]

የቦይንግ 737 ማክስ ደህንነት ስለ ማሻሻል ያለው እሰጣ ገባ ቀጥሏል – ቢቢሲአማርኛ

2 ጁን 2019 የአውሮፓ ሕብረት የትራንስፖርት ባለስልጣናት የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ደህንነትን ለማሻሻል እየተሰራ ያለውን ሶፍትዌር እውቅን ለመስጠት ከሌሎች የትራንስፖርት ባለስልጣናት ጋር አብረው እንደሚሰሩ አስታወቁ። የአውሮፓ ሕብረት የትራንስፖርት ባለስልጣናት፤ አውሮፕላኖቹን በራሳቸው የአየር ክልል ውስጥ መልሶ ስለማብረር ውሳኔ የሚሰጡት በራሳቸው ጊዜ እንደሚሆን ተናግረዋል። በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ላይ የተጫነው ኤምካስ የተሰኘው ስርዓት በኢንዶኔዢያው ላየን እና ኢትዮጵያ […]