የኢትዮጵያ ባለውለታ ሪታ ፓንክረስት (1919-2011)

2 June 2019 ሔኖክ ያሬድ ‹‹የፓንክረስት ስም በ20ኛው ክፍለ ዘመን በተለያዩ ዝግጅቶችና ሁነቶች በግንባር ቀደምትነት ተነስቷል፡፡ የሴቶች የመምረጥ መብት፣ የሠራተኛው መደብ መብት የማስከበርና የፀረ ፋሺስት ንቅናቄዎች፣ እንዲሁም በፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ስሙ ይታወሳል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የፓንክረስት ቤተሰብ እናት ሲልቪያ፣ ልጅ ሪቻርድና የልጅ ሚስት ሪታ ኢትዮጵያ በፋሺስት ጣሊያን ላይ በነበራት አይበገሬነት ተሳትፏል፡፡ ድኅረ ጦርነትም ኢትዮጵያና […]
Ethiopia’s Chief Justice Meaza Ashenafi Meets U.S. Supreme Court Judge Stephen Breyer — In Pictures

June 1, 2019 Source: http://www.tadias.com/06/01/2019/ethiopias-chief-justice-meaza-ashenafi-meets-u-s-supreme-court-judge-stephen-breyer-photos/ Meaza Ashenafi met with U.S. Supreme Court Associate Justice Stephen Breyer on Friday as part of her working trip to the U.S.Filed in: English
<<ሁሌም ቢሆን ከእውነትና ከመርህ ጋር እናቆማለን። ከኢሳት ዲሲ ስቱዲዮ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ

June 1, 2019 በኢሳት ቦርድ ከኢሳት የተባረሩና ለመርህ በመቆም በባልደረቦቻቸው ላይ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም የስራ ማቆም አድማ ያደረጉ የኢሳት ጋዜጠኞች ያወጡት መግለጫ ደርሶናል። የላኩልን ለእናንተ ለታዳሚዎቻችን እናደርሰው ዘንድ ነውና እነሆ። ከእነኚህ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ጋር በመቆም ኢሳትን እንታደግ። <<ሁሌም ቢሆን ከእውነትና ከመርህ ጋር እናቆማለን። ከኢሳት ዲሲ ስቱዲዮ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሊቭዥን እና ሬዲዮ /ኢሳት/ላለፉት […]
ቅዱስ ሲኖዶስ: ብፁዕ አባ ያዕቆብን ከደቡብ አፍሪቃ ሀገረ ስብከት አገደ! “ገንዘቡንም እንዳያንቀሳቅሱ ካልታገዱ አደጋ ላይ ነን”/ምእመናን/

June 1, 2019 Source: https://haratewahido.wordpress.comhttps://haratewahido.files.wordpress.com/2019/06/his-grace-abune-yacob-archbishop-of-all-african-diosces0 ሐራ ዘተዋሕዶ እስከ ቀጣዩ የጥቅምት ምልአተ ጉባኤ ወደ ደቡብ አፍሪቃ እንዳይሔዱ አገዳቸው፤ አንድም የሚጠቀስ በጎ ሥራ ያጣላቸው አጣሪ ኮሚቴ፣ እንዲዛወሩ ሐሳብ አቀረበ፤ ሊቀ ጳጳሱ የሪፖርቱን ግኝቶች በመካዳቸው ለተጨማሪ ማጣራት አባቶች ተመደቡ፤ ማጣራት ሲካሔድባቸው የአኹኑ 3ኛ ጊዜ በመኾኑ፣ ውሳኔው ምእመናንን አስቆጣ፤ ሲኖዶሱ፥ የሊቀ ጳጳሱን ያህል ለእኛ ደኅንነት አልተጨነቀልንም፤ በማለት አማረሩ፤ *** […]
“ኢሳትን ጠልፎ የጣለው ከገለልተኛ ሚዲያ ይልቅ የግንቦት7 መገልገያ መሆኑ ነው!” ትንቢተ ያሬድ

June 1, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/06/01/the-problem-of-esat-is-being-a-propaganda-machine-of-ginbot7/ ይህ ፅሁፍ“የልማታዊ” እና “ሁለገብ” ጋዜጠኞች አንድም፣ ሁለትነትም” በሚል ርዕስ መጀመሪያ ለህትመት የበቃው እ.አ.አ በMarch 26, 2015ሲሆን ፀሃፊው ታዋቂው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶያሬድ ኃይለማርያም ናቸው፡፡ ፀሃፊው ለኢሳት የሰጠው ምክር አድማጭ በማጣቱ ምክንያት ዛሬ ኢሳት ውስጥ አለመግባባት ተፈጥሯል፡፡ በመሆኑም አቶ ያሬድ ሃይለማሪያም ከአራት አመት በፊት የሰጡትን ምክርና ትችት “ኢሳትን ጠልፎ የጣለው […]
አዋሳ – የደቡብ ፖለቲካ መፍቻ ቁልፍ (በቦጋለ ታከለ ከአዋሳ)

June 1, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95548 ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ላይ ላዩን ‘ክልል ባለመሆናችን ማንነታችን ተጨፈለቀ’ የሚሉት የሲዳማ ልሂቃን ዋናው ጥያቄያቸው የደቡብ ብሄረሰቦችም ሆኑ የፌደራሉ መንግስት ተባብሮ ያሳመራትን አዋሳ ከተማን የግላቸው ማድረግ ነው፡፡የእነዚህ ልሂቃን ጥያቄ የሲዳማ ክልል ጥያቄ ከመሆን ይልቅ “የአዋሳ ጥያቄ” ቢባል የልሂቃኑን […]
“ኢሳትን ጠልፎ የጣለው ከገለልተኛ ሚዲያ ይልቅ የግንቦት7 መገልገያ መሆኑ ነው!” ያሬድ ሃይለማሪያም

June 1, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95553 Posted by: ዘ-ሐበሻ ይህ ፅሁፍ“የልማታዊ” እና “ሁለገብ” ጋዜጠኞች አንድም፣ ሁለትነትም” በሚል ርዕስ መጀመሪያ ለህትመት የበቃው እ.አ.አ በMarch 26, 2015ሲሆን ፀሃፊው ታዋቂው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶያሬድ ኃይለማርያም ናቸው፡፡ ፀሃፊው ለኢሳት የሰጠው ምክር አድማጭ በማጣቱ ምክንያት ዛሬ ኢሳት ውስጥ አለመግባባት ተፈጥሯል፡፡ በመሆኑም አቶ ያሬድ ሃይለማሪያም ከአራት አመት በፊት የሰጡትን ምክርና ትችት “ኢሳትን ጠልፎ የጣለው ከገለልተኛ […]
Westminster Abbey stops Ethiopian priests visiting holy tablet – The Guardian

The Observer Christianity Abbey accused of cultural insensitivity over artefact looted in 1868 At the back of an altar in Westminster Abbey is a looted tablet deemed so holy by Ethiopian Christians that only priests from the country’s Orthodox church are able to look at it. But the abbey has been accused of gross cultural […]
Life Time Friend of Ethiopia Rita Pankhurst (1927- 2019) — Bio, Photos and Video

June 1, 2019 Source: http://www.tadias.com/06/01/2019/life-time-friend-of-ethiopia-rita-pankhurst-1927-2019-bio-and-video/ Rita died on 30 May 2019 at the age of 91. At the time of her death, she was working on Volume 2 of ‘Ethiopian Reminiscences’.
The Illiterate Surgeon, a miracle story about women who changed her life

June 1, 2019 Published on United Nations Population Fund Just about the worst thing that can happen to a teenage girl in this world is to develop an obstetric fistula that leaves her trickling bodily wastes, stinking and shunned by everyone around her. That happened four decades ago to Mamitu Gashe. But the most amazing […]
