የብሄር ፖለቲካ ካልቆመ በብሄራቸው ምክንያት የሚጠቁ ዜጎች ይበዛሉ! (አብረሐ ደስታ )

May 29, 2019 ተጋሩ በአማራ ክልልና በመላው ኢትዮጵያ፣ አማራዎች በቤኑሻንጉልና በመላ ኢትዮጵያ፣ ኦሮሞዎች በሶማሌና በመላ ኢትዮጵያ፣ ጌደኦዎች በኦሮምያና በመላው ኢትዮጵያ፣ ሶማሌዎች በዓፋርና በመላ ኢትዮጵያ ወዘተ በብሄራቸው ምክንያት ጥቃት ሳይደርስባቸው እንደ ዜጋ በእኩልነት የሚኖሩበት ስርዓት በመገንባት የሀገራችን አንድነትና የህዝባችን ደህንነት እንጠብቅ! አብሮነትንና አንድነትን እንስበክ! ስለብሄርና ስለመለያየት የምናወራ ከሆነ ግን መጠቃቃቱ የሚቀጥል ይሆናል። የትግራይ ብሄር ተወላጅ የሆነው […]

World Bank approves $200m renewable energy guarantee programme for Ethiopia – Energy Mix Report

World Bank approves $200m renewable energy guarantee programme for Ethiopia May 28, 2019 The World Bank’s Board of Executive Directors today approved $200 million Renewable Energy Guarantees Program (REGREP) to mobilize International Development Association (IDA) guarantees under a Multi-phased Programmatic Approach (MPA). The program will support the Government of Ethiopia’s ongoing power sector reforms and […]

Ethiopian volcano bacteria are analogues for early Mars life, researchers say – Cosmos

Ethiopian volcano bacteria are analogues for early Mars life, researchers say 29 May 2019 Surprising extremophiles thrive in desperately unfriendly environment. Andrew Masterson reports. The Dallol volcano in Ethiopia, researchers say, is an analogue for the early Mars credit. Credit Martin Rietze The discovery of living bacteria embedded in salt deposited in super-saturated and acidic […]

ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-05-28 ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ ከይኄይስ እውነቱ በዚህ አስተያየት አግባብ ‹‹ሰንበት›› የሚለው ቃል ዕረፍት፣ ኅድአት/ፀጥታ፣ ርጋታ እፎይታ፣ ሰላም፣ የሚሉትን አሳቦች ይወክላል፡፡ ኢትዮጵያችን በተለይ ላለፉት 3 ዐሥርታት በዘመነ ሀውክ ወጸብእ /ሁከት÷ ብጥብጥ÷ አምባ ጓሮ÷ሽብር /፣ በዘመነ ቀጠና ወብድብድ /ረሃብ÷ቸነፈር÷መቅሠፍት÷ችጋር/፣ በዘመነ ምንዳቤ ወዐጸባ /ችግር÷ድኽነት/ በዘመነ ጻማ ወጻዕር /መከራ÷ሥቃይ÷ጭንቅ÷ጣር/፣ በዘመነ መንሱት ወዕለታተ እኪት /ፍጹም መከራ÷ፈተና÷የከፉ ቀናት/ በዘመነ ጽማዌ /ድንቁርና/፣ […]

ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

2019-05-28 ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! በአምባ ገነኑ የደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ግንቦት 20/1983 ዓ/ም ኢትዮጵያውያን (ከዘር ሀረጋቸው በፊትና በላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያምኑና የማይደራደሩ፣ ታሪካቸውን በታሪክነት ተቀበሰለው የታሪክ ቂም በቀል ያልወረሱና ለዚህም ያልዘመቱ ሁሉ) ሀገር ነበራቸው፤ መቀመጫ። ሰሜን ብንወጣ ጎጆ ብንቀልስ፤ ደቡብ ብንወርድ ስራ ብንፈልግ፤ ምሥራቅ ብንቀመጥ ሱቅ ብንከፍት፤ ምዕራብ […]

የምኒልክን ቀኝ እጅ የአብቹ ኦሮሞውን ራስ ጎበና ዳጬን በጨረፍታ እናስታውሳቸው፣ (ሲሳይ ተፈራ መኮንን)

2019-05-28 የምኒልክን ቀኝ እጅ የአብቹ ኦሮሞውን ራስ ጎበና ዳጬን በጨረፍታ እናስታውሳቸው፣ሲሳይ ተፈራ መኮንንራስ ጎበና ዳጬ (ከ1810 ዓ.ም-1881 ዓ.ም) – ከአጼ ቴዎድሮስ እስከ አጼ ምኒልክ፣ 1. አቶ በዛብህ ከአብቹ ኦሮሞው ከአቶ ጎበና ዳጬ ጋር ተማክሮ ከአጼ ቴዎድሮስ ለመክዳት ቁርጥ አሳብ አደረጉ፡፡ አብደላ አማን በሚባለው አገር አጠገብ አዙ የሚባለውን ዋሻ አስጠርጎ እቃውንና ገንዘቡን የምግቡንም አይነት ሁሉ ከሰልና […]

From women’s rights activist to Supreme Court chief: meet Meaza Ashenafi – Christian Science Monitor

As a lawyer, Meaza Ashenafi tried to create the Ethiopia she wanted to live in – from creating a term for sexual harassment, so she could prosecute it, to getting women into the banking system. Today, she’s the country’s top justice. Maheder Haileselassie/Special to The Christian Science Monitor Meaza Ashenafi, president of the Federal Supreme Court […]