የአጼ ምኒልክ ሕዝባቸውን ይጋብዙበት የነበረው የግብር አዳራሽ

May 19, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95377 ይህ  የምንመለከተው አጼ ምኒልክ ሕዝባቸውን ይጋብዙበት የነበረው የግብር አዳራሽን ነው። በአጼ ምኒልክ ዘመን በዚህ አዳራሽ ውስጥ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየቀኑ 3ሺህ ሰው እየገባ ሲመገብ እሁድ እሁድ ደግሞ ከሌላው ቀን ላይ 1ሺህ ተጨምሮ 4ሺህ ሰው ገብቶ ከምግቡ ይሳተፍ ነበር። አጼ ምኒልክ ግብዣ በሚያደርጉበት ወቅት ሁሌም ቢሆን ምገባው የሚጀምረው ከጥበቃዎች ነበር። ከእነሱ […]

ክልልነት ምን ማለት ነው? የመጨረሻ ግቡስ ምንድነው? ለምንስ ያሰጋሃል? (ዳንኤል ገዛህኝ)

2019-05-18 ክልልነት ምን ማለት ነው? የመጨረሻ ግቡስ ምንድነው? ለምንስ ያሰጋሃል?ዳንኤል ገዛህኝ ውዝፍ እና አዳዲስ የክልልነት ጥያቄዎች በተደራጀ መልኩ አደባባይ እየወጡ ነው፡፡ ይህ የሚያስደነግጠውና የሚያስቆጣው ወገንም አለ፣ የፌደራል ሥርዓትን የሚደግፈው ጎራም ቢሆን፡፡ ግን ክልልነት የመጨረሻ ግቡ ምንድነው? – የፌደራል ሥርዓቱ «በመርህ ደረጃ» እስከ ዞን እና ወረዳ ድረስ እራስን የማስተዳደር ዓላማ አለው፤ – ክልል መሆን ግን የሚለየው […]

የሸገር ነገር… (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-18 የሸገር ነገር…አቻምየለህ ታምሩ አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ  የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም  ሸገር በሚል ቀይሮ  የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም  ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባ ቀደምት ኗሪዎች አፈናቅሎ  የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር  የሚያስችለውን ገንዘብ ለማሰባሰብም አምስት […]

ከአድዋ ድል በኋላ ኢትዮጵያ ያተረፈችውና ያጎደለችው (አምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ)

2019-05-18 ከአድዋ ድል በኋላ ኢትዮጵያ ያተረፈችውና ያጎደለችው አምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ ከአድዋ ድል በኋላ ምን ተረፈን ምን ጎደለን በተከታታይ የአስተዳደሩን መሪውን የጨበጡት ለሕዝብ ምን ቱርፋት አስገኙላት ብለን ብንጠይቅ የምናገኘው መልስ በሚከተለው የቀረበው ይሆናል፡፡ እናት አገራችን ለሺ ዘመናት ነጻነቷን ጠብቃ ለመኖሯ ቀደም ሲል በቅዱስ መጽሐፍ ስሟ ሲጠቀስ የኖረች በኋላም የእስልምና ሃይማኖት መሪና መሥራች ነቢዩ መሐመድ በሕግ […]

“የኢትዮጵያ መንግስት በደቡብ በተለይ የጌድዮ ተፈናቃዮችን በሐይል ወደ ቀያቸው እየመለሰ ነው!!!” (የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ መግለጫ)

2019-05-18 “የኢትዮጵያ መንግስት በደቡብ በተለይ የጌድዮ ተፈናቃዮችን በሐይል ወደ ቀያቸው እየመለሰ ነው!!!”የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ መግለጫ • ባለፈው ዓመት በጎሳዎች መሐል በተነሳ ግጭት በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ተሰደዱ። Refugees International (RI) የኢትዮጵያ መንግስት ያለ በቂ ጥናት በሐይል አስገድዶ ወደ ነበሩበት ቀዬ ለመመለስ እያደረገ ያለውን ጥረት በፅኑ ይኮንናል። የRI አንጋፋው የመብት ተሟጋች የሆነው ማርክ […]

የአገዛዙን ሸፍጥ ልብ ብላቹህ እየተከታተላቹህት ነው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

2019-05-18 የአገዛዙን ሸፍጥ ልብ ብላቹህ እየተከታተላቹህት ነው???አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው* ዐቢይና ለማ ምን እያሉ ሿሿ እንደሠሯቹህና በኋላ ላይ እነማን ሆነው እንደተገኙ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነውና የምትረሱት አይመስለኝም፡፡  አስገራሚው ነገር እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ ዐቢይ እና ለማ ሕዝብን ባጃጃሉበት መንገድ በተደጋጋሚ እየተጃጃልን መገኘታችን ነው፡፡ ለወትሮው “ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ይነድፈዋል የመጀመሪያውን ሳያይ ሁለተኛውን ሲያሳይ!” ይባል ነበር፡፡ የሀገሬ […]

የከተሞቻችን ፅዳት እንዲህ ከሆነ መሰልጠን መገለጫው ምን ይሆን? – ሙሉጌታ ገዛኸኝ

May 17, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95357 በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ gezahegn.mulu@yahoo.com ለዛሬው ማኅበራዊ ትችት መነሻየ መሰልጠን በምን ይገለፅ? የጠፋው የሰለጠነ ሰው ወይስ ቴክኖሎጂው? ጥቂት እያነሳን ብንጥል ምን ይለናል? የሀገራችን ባሕልና ታሪክ ሲዳሰስ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ከሆኑት እጅግ ጥቂት አገሮች አንዷ መሆኗን ያስረዳል፡፡ የተፈጥሮ ፀጋ የተላበሰችው ኢትዮጵያ በርካታ መስህቦችም አሏት፡፡ በተለይም የሰው ዘር መገኛ፣ የቡና መገኛ፣ የአባይ ወንዝ፣ […]

የወላይታ ህዝብ ክልል የመሆን ጥያቄ ይመለስ በሚል ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

ሰልፍ ተካሄደ May 17, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ህዝብ ክልል የመሆን ጥያቄው ይመለስ በሚል ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። ሰላማዊ ሰልፉ በወላይታ ሶዶ ከተማ የተካሄደ ሲሆን፥ የወላይታ ዞን ራሱን በክልል የማስተዳደር መብቱ ይከበር ዘንድ የተጠየቀበት ነው። በሰልፉ የወላይታ ህዝብ የክልል ጥያቄ ይመለስ፣ ሀገራዊ ለውጡ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የህግ […]