Why There Is A Need For A Long-Term Investment Model In Ethiopia – Forbes

May 15, 2019, 08:00am Michael Posner Contributor Leadership Strategy I write about human rights and leadership in a global context. An aerial view of a new industrial park built in Hawassa, Ethiopia. Google In the last several years, a growing number of global apparel companies have begun having their products manufactured in Ethiopia. For these […]

The Interview: Displacement crisis not a precursor for a very bad future but residue of a very bad past: Mustefa Omer

May 15, 2019 Source: http://addisstandard.com Born in 1973 in Degehabur zone of Somali regional state, Mustefa Muhumed Omer became the deputy president of the Somali region in the midst of a crisis following the ousting of his predecessor Abdi Muhamud Omer, a.k.a, Abdi Iley in August 2018. A well-known critic of Abdi Illey’s ten year […]

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በነገው ዕለት ስብሰባውን ያካሂዳል

May 15, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በነገው ዕለት ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) በነገው ዕለት በሚያካሂደው ስብሰባ በብሄራዊ ደህንነትና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያል፡፡ ኮሚቴው ለውይይት በሚቀርብ ሰነድ ከተወያየ በኃላ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው […]

ኤርትራ ማህበራዊ ሚዲያን ዘጋች

May 15, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/117015 ኤርትራ ማህበራዊ ሚዲያን ዘጋች ኤርትራ ውስጥ የማህበራዊ ሚዲያ አገልገሎት መታገዱን ተከትሎ ህብረተሰቡ በቪፒኤን አማካይነት መልዕክት እየተለዋወጠ መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው አስነብቧል። ለማህበራዊ ሚዲያው መዘጋት ግልፅ ምክንያት ስለመኖሩ አልታወቀም። ሆኖም ህዝቡ በፈረንጆቹ በመጪው ግንቦት 24 ቀን የሚከበረውን የነጻነት ቀን የሚያስተጓጉል ተቃውሞ እንዳይቀሰቅስ ለመከላከል ሊሆን እንደሚችል ዘገባው ያሳያል። በኢንተርኔት የዓለም ደረጃዎች መሰረት ኤርትራ […]

‘Go and we die, stay and we starve’: the Ethiopians facing a deadly dilemma – The Guardian

Refugees In the rarely visited town of Gedeb, fears are rife over state plans to return 150,000 people to areas they fled because of ethnic violence. Tom Gardner in Gedeb Wed 15 May 2019 16.00 AEST Last modified on Wed 15 May 2019 19.57 AEST Share on Facebook Share on Twitter Share via Email Shares459459 […]

ያልተገራው የማንነት ፖለቲካችን እና አደጋው!!! ተበጀ ሞላ (PHD)

2019-05-15 ያልተገራው የማንነት ፖለቲካችን እና አደጋው!!! ተበጀ ሞላ (PHD) መግቢያ በሀገራችን የዘውጌ ፖለቲካ ያለ ልክ ጦዟል።  በየማዕዘኑ ዘውጌ-ተኮር አፍራሽ ፉከራ እና ዲስኩር እየሰማን ነው። ፖለቲካኞቻችንም ሃሳብ ከመሸጥ ይልቅ ስሜት መግዛት ላይ አትኩረዋል። በግዜ እልባት ካላገኘ ይሄ አካሄድ ሀገር አልባ አድርጎ እንዳያስቀረን ያስጋል። ለመሆኑ የዘውጌ ፖለቲካ ታሪካዊ መሰረቱ ምንድነው? ከኛ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃርስ አክራሪ ዘውጌነት ምን አደጋ […]

የሌንጮ ለታ ነገር !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-15 የሌንጮ ለታ ነገር !!!አቻምየለህ ታምሩ ሌንጮ ለታና  የወንጀል ግብረ አበሮቹ በተለያየ ጊዜ  እየተናገሩ እኛንም ያናግሩናል። ሌንጮ ከሰሞኑ በሰጠው ቃለ ምልልስ የጎሳ ፌዴራሊዝሙ የሚነካ ከሆነ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ሲል ዝቷል። የጎሳ  ፌዴራሊዝሙን ለመከላከልም  «The Origin of Ethnic Politics in Ethiopia» በሚል  የደረተውን ዝባዝንኬ ሰው እንዲያነብ ጋብዟል። በዚህ ዝባዝንኬ ትርክቱ ሌንጮ  በዋናነት የሚከላከለው ዘረኝነትንና የፋሽሽት ወ ያኔንና […]

“እርዳታውን በብሔር ልንመነዝረው ከሞከርን ወደ እንስሳነት መውረድ ነው!!!” (ግሎባል አሊያንስ ሊቀመንበር ታማኝ በየነ)

2019-05-15 “እርዳታውን በብሔር ልንመነዝረው ከሞከርን ወደ እንስሳነት መውረድ ነው!!!”የዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት ሊቀመንበር ታማኝ በየነ    በመላው ዓለም ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያሰባሰበውን ከ31.4 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ሥራ ላይ ለማዋል ቃል ለገባው ወርልድ ቪዥን ዛሬ አስረከበ። «ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት» (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) በጌድዮ ጉጅ ዞን በተከሰተው ግጭት […]

ማልኮም ኤክስ (Malcom X) (ዶ/ር ምህረት ደበበ

2019-05-15 ማልኮም ኤክስ (Malcom X)ዶ/ር ምህረት ደበበ በስድስት አመቱ አባቱ በነጭ ዘረኞች ተገደሉ። ከሰባት አመት በኋላም በአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ እንዳሉ፡ እናቱ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ሌላ መሄጃ የሌለው ይህ ጥቁር አሜሪካዊ፡ ከማደጎ ቤት ወደ ማደጎ ቤት ሲሸጋገር ልጅነቱን ጨረሰ። ገና የሀያኛ አመቱን ልደት ሳያከብር፡ የሰው ቤት ሰብሮ በመግባትና በስርቆት ተከሶ፡ ከእስር ቤት ተወረወረ ። ከስድስት […]