Sidama declares state of impatience – Ethiopian Insight

May 5, 2019by  Yohanan Yokamo There may be a unilateral self-declaration of a new Sidama regional state due to government inactionThree weeks ago, crowds of mostly Sidama women held a protest to demand Sidama’s constitutional right for a state and expressed dissatisfaction with the delay in organizing the referendum. Unless the regional and federal governments […]

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል – አበጋዝ ወንድሙ

May 6, 2019 መንግስት በሃይማኖት ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም ፣ላለፈው ሰባት ዓመት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል፣በዚህ ሳምንት በተካሄደው የኢትዮጵያ ሙስሊም ዑላማዎች ጉባኤ ፍጻሜ፣ ስኬት ደጃፍ ላይ ደርሷል። እዚህ የድል ደጃፍ ለመድረስ በርካታ ዜጎች ታስረዋል፣ ኑሮዋቸው ተስተጓጉሏል፣ ቤተሰባቸው ተበትኗል ፣ተሰደዋል እንዲሁም ተገድለዋል። አህባሽ የተባለውን አስተምህሮ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ በግድ ለመጫን የህወሀት /ኢህአዴግ መንግስት […]

የገዳዮችና እና የሙታኖች ዝምታቸው እንቆቁልሽ በኢትዮጵያ ምድር – ጌታቸው ረዳ ( Ethio Semay)

May 6, 2019 በኢትዮጵያ ምድር ከ1966 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በመንግሥትም ይሁን “ትምህርት በቃኙ” በማሕበራዊ የፖሊተካ እና በሃይማኖታዊ ለበስ ፖቲካ መሪዎች ምክንያት በትክክል በአሃዝ ቁጥሮቹን ለማስቀመጥ በሚቸግር ሁኔታ ዜጎች በሜንጫ፤በሳንጃ በጥይት፤በቦምብ እና በቀስት ተገድለዋል፤ አካለ ጎደሎ ሆናዋል፤ ተሰድደዋል፤ ንብረታቸው ተዘርፈዋል፤ ከስራቸው ተባርረዋል፤ ሃይማኖታቸው እንዲቀይሩ ተደርገዋል፤ ቤተጸሎት ተቃጥለዋል፤ መነኮሳትና ቀሳውስት እና ሼኮች ታርደዋል፤ ባለትዳር ሴቶች እና […]

በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

ግንቦት  5 ፣  2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ አገሮች ውስጥ መካሄድና መደረግ ያለበት መንፈሳዊ ተሃድሶ ከቁም ነገር ውስጥ ስለማይገባና ስላልተካሄደም ነው። በተለይም የፖለቲካ ስልጣንን የጨበጡና ሀብትን አካብተው የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩና፣ ወይም ደግሞ ስልጣን ላይ […]

የአፍሪካውያን አርበኞች መካነ መቃብር በድሬዳዋ

ግንቦት 05, 2019 አዲስ ቸኮል ኢትዮጵያውያን አርበኞች ለነፃነታቸው ሲጋደሉ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት የነበሩ አፍሪካውያንም በምዕራብና በምሥራቅ በኩል ከአርበኞቻችን ጋር አብረው ተዋድቀዋል። በምሥራቅ በኩል የተሰው አፍሪካውያን አርበኞች ድሬዳዋ ነምበርዋን አካባቢ በሚገኘው መካነ መቃብር አርፈዋል።

ዝክረ ነጋሶ ጊዳዳ – ፍሬው አበበ

2019 May 05 2 Zaggolenews. የዛጎል ዜና የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ሶለን ሚያዚያ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በድንገት ዜና ዕረፍታቸውን ሰማን። ነጋሶ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አገሪቱን በፕሬዚዳንትነት አገልግለው በራሳቸው ፈቃድ «በቃኝ» ብለው ሥልጣናቸውን ለቀዋል። ከሥልጣናቸው ከመነሳታቸው በፊት አይነኬውን የወቅቱን ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ፊት ለፊት የሞገቱ ብርቱ ሰው ነበሩ። በ1993 ዓ.ም […]

ትግራይ – ባለቤት ያጣች የአፈና የእስርና የጨለማ ደሴት ሆናለች (ዲያስፓራ የዓረና መድረክ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ)

May 5, 2019 Zaggolenews. የዛጎል ዜና “ግራኝ መሐመድ መጣብህ ተነስ ተዋጋ” እያሉ በመቀስቀስ ሕብረተሰቡን ማሸበር ከጀመሩ ውለው አድሯል:: በተለይም መንግስት ያወጣቸውን የይቅርታና የምህረት አዋጆች በክልሉ ተፈፃሚነት እንዳይኖራቸው አድርጓል:: ከህወሓት የተለየ አመለካከት አላችሁ ተብለው በሰበብ አስባብ ለዓመታት የታሰሩ ዜጎችም እስካሁን ድረስ በህወሓት የጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ታጉረው ይገኛሉ:: በቅርቡ በመቀሌ በኩይሓ በዓዲ ግራትና በሌሎች ቦታዎች እየተካሄዱ ያሉት […]

ይድረስ ለብሔረተኛው ወገኔ!

May o5,2019 በያሬድ ሃይለማሪያም በብሔር መደራጀት መብትህ ነው። ባህልህን፣ ቋንቋህን፣ ታሪክህን እና ሌሎች የማንነትህ መገለጫ የሆኑ እሴቶችህን የማጎልበት እና ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ መሰባሰብ እና የበኩልህን ማበርከት መብት ብቻም ሳይሆን የትውልድ ግዴታህም ነው። አንተ የተውከውን ባህልህን፣ ቋንቋህን እና እምነትህን ትውልድ አይረከበውም። የሁሉም ብሔረሰብ ባህል፣ ቋንቋ እና ታሪካዊ ትውፊቶች ናቸው አንድ ላይ ሆነው ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ የሚያሰኟት። ባለንበት […]

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲተዳደሩ የቆዩ ሦስት ወረዳዎች ጉዳይ – ቪኦኤ / አማርኛ

ግንቦት 05, 2019 መስፍን አራጌ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲተዳደሩ የቆዩ ሦስት ወረዳዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ የክልሉ ገዥ ፓርቲ በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚጋሩ ድጋፋቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል። ደሴ —  በሌላ በኩል ደግሞ የሚቃወሙት በመግለጫ ቅሬታቸውን አሳውቀዋል። በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችን ያነጋገረው የደሴው ሪፖርተራችን መስፍን አራጌ ከአፋር ከሶማሌ ክልሎች መሪዎች ተጨማሪ ማብራሪያዎችን ለማግኘት እየጣረ […]

Ethiopia-Djibouti Railway brings people closer – CGTN

By Zhang Xiaohe 12:58, 05-May-2019 Africa’s first standard-gauge electrified railroad began operating in January 2018. The Ethiopia-Djibouti Railway Line stretches 752 kilometers, from the Ethiopian capital Addis Ababa to the Red Sea port of Djibouti. The trains travel at speeds about 120 kilometers per hour, reducing the journey time from three days by road to […]