Kiir, Machar to meet in Addis Ababa next week over peace implementation – Nyamilepedia

April 26, 2019 Tor Machier South Sudan President, Salva Kiir Mayardiit (L) shakes hands with SPLM-IO leader Dr. Riek Machar Teny-Dhurgon during peace celebrations at Dr. John Garang deMabior Mosoleum in Juba (File/Supplied/Nyamilepedia) April 26th 2019 (Nyamilepedia) – South Sudan’s two arch foes turned peace partners, President Salva Kiir and opposition leader Dr. Riek Machar […]

Africa’s Rarest Carnivore Fights for Survival in the Ethiopian Highlands Pacific Standard,Thu, 25 Apr

There are only about 500 Ethiopian wolves left in the wild—and they face a number of growing threats. One non-profit is working to save them.Author:Jaymi HeimbuchPublish date:Apr 25, 2019Updated onApr 25, 2019 Two Ethiopian wolf pups spar in the Bale mountains of Ethiopia. (Photo: Will Burrard-Lucas/Biographic)There are only about 500 Ethiopian wolves left in the […]

ከሥሙ ጀምሮ አወዛጋቢው ፌዴራሊዝም – በፍቃዱ ኃይሉ

p April 26, 20190 በፍቃዱ ኃይሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቋንቋ እና ባሕል ማንነት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ጥገኛ ከመሆኑ የተነሳ ስለ ርዕዮተ ዓለም እምብዛም ግድ አይሰጠውም። ይሁን እንጂ የማንነት ፖለቲካው ላይ የአገላለጽ እንኳን በቂ መግባቢያ የለም። “የጎሳ ፖለቲካ ይታገድ” የሚል ንቅናቄ የጀመሩ ሰዎች አሉ። ከዘመቻው አራማጆች መሐከል ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መሪ የሆኑት ኦባንግ ሜቶ ይገኙበታል። ምን […]

“ኢትዮጵያዊውን ማኦ” ፍለጋ – ተመስገን አስጨንቅ

April 26, 2019 “ኢትዮጵያዊው ሙሴ” እየተባሉ ሲቆለጳጰሱ የነበሩት ዶ/ር አብይ አህመድ ጉዞ ላይ ናቸው። ያው ጉዞ ይቀናቸው የለ። አንዱ ብድር ያሰርዙልናል፣ ሌላው ደግሞ የውጭ ምንዛሬ ይዘው ይመጣሉ ብሎ ተስፋ የሰነቀው ብዛቱ የትየለሌ ነው። ነገሩ እሳቸውም መክሊቴ “ልመና” ነው ብለዋል፣ ብዙሃኑ ቢጠብቅ አይፈረድበትም። እኔም እላለሁ እሳቸው በመክሊታቸው ይስሩ፣ መንበሩን ግን ኢትዮጵያን በቀጣይ ሺህ አመታት ሊያሽከረክር የሚችል […]

በአማራ ህዝብ ላይ የተደነቀሩ ከፀጥታ ጋ የተያያዙ ችግሮችና መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች – ከመሰረት ተስፉ

April 26,2019 ዘ-ሐበሻ እንደሚታወቀው ባለፉት 27 አመታት የአማራ ህዝብ እንደህዝብ በቀደሙት ስርዓቶች ሳይጠቀም እንደተጠቀመ፣ ሳይገዛ እንደገዛ፣ ሳይጨቁን እንደጨቆነ፣ የበላይ ሳይሆን የበላይ ፣ ነፍጠኛ ሳይሆን ነፍጠኛና ትምክህተኛ ሳይሆን ትምክህተኛ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታይ ያደረጉ በርካታ ልሂቃን አሉ። በዚህም ምክንያት ይህ ህዝብ እንደህዝብ ትኩረት ተነፍጎትና አልፎም ግፍና መከራ ሲፈራረቅበት ቆይቷል። በዚህ ረገድ ምሳሌ ለመጥቀስ ያህል ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ […]