Culture Ministry accused of racism in spat over funds for Ethiopian center – The Times of Israel 16:04

Blue and White MK Gadi Yavarkan claims ministry misusing budget, prompting Miri Regev’s office to scold him for not being like other ‘grateful and humble’ Ethiopians By TOI staff 4 December 2019, 11:02 pm Blue and White MK Gadi Yevarkan. (YouTube screenshot) The Culture Ministry has been accused of peddling racist stereotypes after chiding an […]

Climate change forces ‘pastoralists’ to give up – Save the Children International (Press Release) 21:20

5 December 2019 – Addis Ababa Climate change forces ‘pastoralists’ to give up Climate change increases frequency of severe droughts in the Horn of Africa 6.7 million people in Ethiopia in need of food assistance  More than one million displaced in Ethiopia by conflict and drought  Communities and livelihoods irrevocably changed In Ethiopia an entire […]

የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ በአዲስ አበባ? (ደረጀ ደስታ)

2019-12-04 የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ በአዲስ አበባ? ደረጀ ደስታ የመካከለኛው ምስራቅና ሰሜን አፍሪካ  የፍትህና ልማት ድርጅትን ሪፖርት በመጥቀስ፣  ኢትዮጵያና ቱርክ የዛሬ ስድስት ዓመት በ2013 በተፈራረሙት ወታደራዊ ስምምነት መሠረት፣ ቱርክ በአዲስ አበባ የጦር ሠፈር ለማቋቋም በመሠረተ ሀሳብ ደረጃ ስምምነት ማግኘቷን፣ የቱርኩ አልዋታን ኢንተርናሽናል አስነብቧል። የድርጅቱን ቃል አቀባይ ዚዳን ካኔን ጠቅሶ የወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው፣ ከቱርክ ውጭ ትልቁን ወታደራዊ […]

“የቶሎሳ_ነገር!!!” (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

2019-12-04 “የቶሎሳ—ነገር!!!” ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር አቶ ቶሎሳ ተስፋዬ፣ በመቀሌው የፌዴራሊስቶች ስብሰባ ላይ “እኛ ህወሓትን ፍለጋ እዚህ የመጣነው እውነታው መቐለ ስላለ ነው! አሁን አራት ኪሎ የቀልድ የፌዝ ሆኗል!!!” አለ ፦ አሉ። አልገረመኝም። “መሸጥ የለመደ ….” እንዲሉ። በመጀመሪያ “ኦብኮ” ዶ/ር መረራ የሚመሩት ፓርቲ ነበር፡፡ ቶሎሳ ደግሞ ስራ አስፈፃሚ አባል፡፡ አንድ ቀን ቶሎሳ ከድንኳን […]

“አዲስ አበባ የማናት’ ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ አይደለም!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-12-04 “አዲስ አበባ የማናት‘ ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ አይደለም!!! ኤርሚያስ ለገሰአዲስ አበባ የማናት የሚለው ጥያቄ የምንጠይቀው ያሻግሩናል የተባሉት ሰዎች በመግለጫ ‘የኛ ናት’ ስላሉን ነው!!! የአዲስ አበባ 133 ኛ አመት የኢዜማ መሪ የሆኑት ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አንድ ነገር ሲናገሩ ሰማሁ…. “አዲስ አበባ የማናት የሚለው ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ ነው” ቃል በቃል ይህንን ነው ያሉት ። እርግጥ አዲስ አበባ […]

የህወሓት የመቀሌ ስብሰባ ቅሌት!!! ብሩክ አበጋዝ

2019-12-04 የህወሓት የመቀሌ ስብሰባ ቅሌት!!! ብሩክ አበጋዝ * የአገው ማኅበረሰብ ተወካይ አልላከም“አበሉን ክፈሉና መልሱት”  * ባለው መረጃ ኦብነግ፣ ኦነግ፣ ሲአንና በፕሮፌሰር መረራ የሚመራው ኦፌኮ ግብዣውን ተቀብለው አልሄዱም!!! የህወሓት መሪዎች ኢትዮጵያን እናድን በሚል ማምታቻ ቃል ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፌደራሊስት ኃይሎች ያሏቸውንና ጫሚሶወችን ጋብዘዋል። ከእነኚህ ተጋባዥ ሰዎች አብዛኛዎቹ 1) የሚከፈላቸውን አበል እንጂ የህወሃት ያረጀና ያፈጀ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሀሳብ ምን […]

Troubled transition: cracks appear in Ethiopia’s media reform pro… – International Press Institute 06:58

Ethnic division and stalled reforms pose major challenges in new era Jamie Wiseman, IPI Contributor Dec 4, 2019 A man scrolls down his cell phone for social media newsfeed about Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed winning the Nobel Peace Prize in Addis Ababa, Ethiopia. REUTERS/Maheder Haileselassie In October, Ethiopia’s 43-year-old reformist prime minister, Abiy Ahmed, […]

Saudi-Exported Extremism is Slaughtering Ethiopian Christians – The American Conservative 22:33 Tue, 03 Dec

rs That Saudi-Exported Extremism is Spreading Throughout Africa Fears That Saudi-Exported Extremism is Spreading Throughout Africa Ethiopia has been shaken by attacks on Christian churches, and some fear that Wahhabism may be to blame. Christians leave a church in Ethiopia. Credit: James Jeffrey December 4, 2019| 12:01 am James Jeffrey After remaining under the international […]

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ለማህጸን ለካንሰር መከላከያ ክትባት ከሚሰጡ ጥቂት አገራት አንዷ ናት

SourceURL:https://www.bbc.com/amharic/news-50583016 ኢትዮጵያ በአፍሪካ ለማህጸን ለካንሰር መከላከያ ክትባት ከሚሰጡ ጥቂት አገራት አንዷ ናት – BBC News አማርኛ 28 ኖቬምበር 2019 የማህጻን በር ጫፍ ካንሰር በመላው ዓለም ለሴቶች ሞት ምክንያት ከሆኑት የካንሰር አይነቶች መካከል አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በአፍሪካ ግን ይህ በሽታ ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል በተለየ መልኩ በከፍተኛ ደረጃ ገዳይ ነው፤ ምንም እንኳ ቀድሞ መከላከል ቢቻልም። በሩዋንዳ […]