እምዬ በብዙ ፍቅርና በትንሽ ልምጭ አንድ ያደረጓትን አገር አፈርሳለሁ ማለት አላዋቂነት ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

April 25, 2019 እምዬ በብዙ ፍቅርና በትንሽ ልምጭ አንድ ያደረጓትን አገር አፈርሳለሁ ማለት አላዋቂነት ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ   ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ። ይሄን ታላቅ ሂደት እንደ ተስፋዬ ገብርአብ ያለ ጦጣም ሆነ እንደ ህዝቅኤል ገቢሳ ያለ ግመሬ  ሊረዳው አይችልም ። ይሄን ሂደት ለመረዳት Enlightened  ( አብራሄ ህሊና ) ያስፈልጋል። የአለም […]

ፕሮፌሰሩ እና የመርከቡ ተሳፋሪዎች?!? (ታምራት ነገራ)

April 25, 2019 ፕሮፌሰሩ እና የመርከቡ ተሳፋሪዎች?!?  ታምራት ነገራ ፕሮፌሰር መስፍንን እስከ ምርጫ 97 ድረስ የማውቃቸው ከውጭ እና በሩቁ ነበር፡፡ምርጫ 97 ሲመጣ እርሳቸው እና ጓደኞቻቸው የመሠረቱት ቀስተ ዳመና ፓርቲ ከሌሎቹ ሦስት ፓርቲዎች ጋራ በመኾን ቅንጅትን የመመሥርት ጥሪ ማድረጉ ፕሮፌሰርን የማወቅ አጋጣሚ ፈጠረልኝ። በወቅቱ እኔ የኢዴሊ አባል ነበርኹ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ፕሮፌሰርን እንደ ፖለቲከኛም፤ ከዚያም አለፍ […]

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? (ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

April 25, 2019 ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቂም በቀል ጊዜያዊ የሆነ እርካታን ለስጋችን ይሰጠው ይሆናል እርሱም ቢሆን ቀን አልፎ ቀን ሲተካ ይፀፀታል። ያጣሁትን መልሼ ላላገኝ ይህንን ማድረጌ ምን ጠቀመኝ? ለምንስ የሰነፎችን መንገድ ተከተልኩኝ? እያለ ራሱን መውቀሱ አይቀሬ ነው። በደልን በበደል፣ ክፋትንም በክፋት፣ ተንኮልንም በተንኮል እንሸፍናለን በሚል የዋህ አስተሳሰብ ታስረን […]

ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ የሴራ ፖለቲካ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

April 25, 2019 ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ  የሴራ ፖለቲካ ነው!!! ያሬድ ጥበቡ * ኤርምያስን ወደ ወህኒ የወረወሩት መንግስታዊ ሃይሎች፣ ኤርምያስን በእስር በማቆየት እርሱ ከአሊባባ ጋር ፈፅሞት የነበረውን የአፍሪካን ውክልናውን ውል ማስፈረስና መንጠቅ የቋመጡ ሃይሎች ይመስሉኛል። ይህን ግባቸውን እስኪመቱም በእስር አቆይተው በመጨረሻ ያለምንም ክስ ይፈቱታል!!!— ይህን የጠቅላይ ሚኒስትሩን የአሊባባ ጉብኝት ዜናና ምስል ሳይ ትልቅ የፍትህ […]

BBC World Questions comes to Addis Ababa – BBC

Date: 25.04.2019     The BBC’s flagship World Service radio debate programme, World Questions, is in Ethiopia at a crucial time in the country’s history. The BBC’s Jonathan Dimbleby will be joined by a panel of leading Ethiopian politicians and thinkers in a debate, in English, led by questions from a public audience on May […]

Ethiopia’s fight for gender equality – RTE

Updated / Thursday, 25 Apr 2019 11:40 By Jackie Fox Wubalam Dange sits outside na Ethiopian legal aid centre in tears with her four-year-old twin boys. This is the place where she sought refuge and help after being physically abused by her husband for six years. “I would have been happier if I were not […]

‘Better to kill us’: Ethiopian residents fear evictions from satellite towns – Reuters

Tom GardnerB April 25, 2019 Anxiety is particularly acute among Oromia residents, where authorities began targeting informal housing earlier this year SULULTA, Ethiopia (Thomson Reuters Foundation) – Last month, local officials strolled through a neighborhood on the fringes of Sululta, several kilometers north of the Ethiopian capital Addis Ababa. Flanked by policemen, they daubed red […]

Bidders wanted for $2bn geothermal project in Ethiopia’s Rift Valley – Global Construction Review

Bidders wanted for $2bn geothermal project in Ethiopia’s Rift Valley 25 April 2019 | By GCR Staff| A joint venture between Paris-based investor Meridiam and Reykjavik Geothermal has just launched a tender for the world’s fourth largest geothermal energy scheme. Tulu Moye Geothermal is looking for contractors and engineers to build the 50MW first phase […]

Mo Farah in row with fellow distance runner after ‘£2,600 stolen from Ethiopian hotel’ – Metro.co.uk

Zoe DrewettThursday 25 Apr 2019 7:32 am Mo Farah and Haile Gebrselassie are embroiled in a bitter war of words over an alleged hotel theft (Picture: PA) Olympic champion Mo Farah is caught up in an extraordinary row with fellow distance runner Haile Gebrselassie after staying in his Ethiopian hotel. Farah, 36, told newspaper reporters […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርብ በደረሰው አደጋ ሳብያ ለሚመጣበት የካሳ ተጠያቂነት የሚውል 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተዘጋጀለት

April 25, 2019 ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ ማክስ 8 አውሮፕላን መከስከስ ሳብያ ለሚመጣበት የካሳ ተጠያቂነት የሚውል 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በኢትዮጵያ መድን ድርጅት በኩል ተዘጋጀለት። ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 737 max 8 አውሮፕላን መከስከስ ምክንያት ለሚመጡበት ተጠያቂነቶች ወይንም liablities ክፍያ የሚሆን የመድን ዋስትና በገባበት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በኩል […]