ቃለ ምልልስ ከረዳት ፕሬፌሰር መረሳ ፀሐየ (በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ስትራቴጂ መምህር) እና ዶ/ር ሳሙኤል ኪዳኔ (በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር)

የመነጋገሪያ ነጥብ – የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “የሁሉም ችግሮች ተጠያቂ ሕወሓት፤ የሁሉም ችግሮች መፍትሔዎች … “የጠ/ሚኒስትር ዐቢይንና የፕ/ት ኢሳይያስን ስምምነት፤ የፖለቲካ እንጂ የሰላም ስምምነት ብዬ አልወስደውም” – ረ/ፕ/ር መረሳ ፀሐየ (ክፍል 2) Assistant Prof Meressa Tsehaye (L), and Dr Samuel Kidane (R) (Courtesy of MT and SK) “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?”  በሚል የመነጋገሪያ […]

አማራ እና ኦሮሞን የማይታረቁ እና አብረው መኖር የማይችሉ ለማስመሰል ገንዘብ ተበጅቶ ብዙ ስራ ሲሰራ ነበር። – አቶ አዲሱ አረጋ

April 21, 2019 “አማራ እና ኦሮሞን የማይታረቁ እና አብረው መኖር የማይችሉ ለማስመሰል ገንዘብ ተበጅቶ ብዙ ስራ ሲሰራ ነበር። ከዛ ውስጥ አንዱ በተስፋዬ ገብረአብ የተፃፈው የቡርቃ ዝምታ መፅሃፍ አንዱ ነው።” አቶ አዲሱ አረጋ (በአምቦ ዩኒቨርሲቲ)

ቃለ ምልልስ “የጠባብ ብሔርተኝነት መሰረቱ ህውሓት ነው”

አለማየሁ አንበሴ ህገ መንግስቱ ሰዎች የፃፉት እንጂ ከሰማይ የወረደ አይደለ ጠ/ሚኒስትሩ የህዝብ አመኔታን መልሰው ማግኘት አለባቸው ዛሬም መሬት ለአራሹ ሳይሆን ለመንግስት ነው የሆነው ለትምህርት ወደ አሜሪካ የተጓዙት ገና በአፍላ የወጣትነት ዕድሜያቸው መጀመሪያ ላይ ነበር፡፡ በትምህርት ላይ ሆነው  ኢህአፓን ለመመስረት ሲወጠን ተሳትፈዋል፡፡ በአሜሪካ የኢህአፓ ህዋስ አመራር አባል ነበሩ፡፡ ኢህአፓ የራሱ ታጣቂ ኃይል እንዲኖረው መወሰኑን ተከትሎ፣ የታጣቂ […]

የኢትዮጲያ ኦሮሞ ትግል ከየት ወዴት? – በዲጎኔ ሞረቴው

ምንጭ – ዘሀበሻ April 20, 2019 የኦሮሞ ዘር ወይም ብሄር ከጥንቱ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ጥንታዊያን ኩሽቲክ ነገዶች ከአፋርና መሰሎቹ አንዱ መሆኑን ጥናቶች በማረጋገጥ ላይ ናቸው ፡፡የአፋር ህዝብ ከማንም በላይ ቀዳሚው የኢትዮጲያ ብሄር ወይም ዘር ለመሆኑ አርኬዎሎጂና ታሪክ የመሰክሩትን ያህል የኦሮሞም ታሪክ እንደዚሁ ጥንታዊ ነው፡፡ ከዚህ በተረፈ በመካከለኛው ዘመን ከሶማሌ የመጣው ሃገራችን ኢትዮጲያን ከከፍታ ያወረደ […]

Sudan crisis: Cash hoard found at al-Bashir’s home – BBC

Omar al-Bashir was deposed by the military after months of protests A large hoard of cash has been found at the home of Sudan’s ousted president Omar al-Bashir and he is now being investigated for money laundering, prosecutors say. Security services found euros, dollars and Sudanese pounds totalling more than $130m (£100m). The ex-leader was […]

Ethiopia sets the pace for rest of Africa in minting wealth – The Standard

Ethiopia sets pace for Africa in creating new wealth: Report Moses Omusolo 21st Apr 2019 00:00:00 GMT +0300 Ethiopia is set to be Kenya’s main economic rival in the next 10 years, a new study has revealed. This is because Ethiopia has emerged as the third best wealth generating country in the world. According to […]

Kenya, Ethiopia move to end inter-clan wars – The East African

Saturday April 20 2019 Ethiopian refugees in Moyale, Marsabit County in Kenya on March 13, 2018. Last year, the county had to grapple with thousands of Ethiopians fleeing ethnic violence across the border. PHOTO | PHOEBE OKALL | NMG  In Summary Authorities from both countries said violence along the border posed dangers to joint infrastructure […]

The Scottish pensioner who opened a restaurant in Ethiopia The National

Ben Abeba: Meet the Scottish pensioner who opened a futuristic restaurant in the mountains of Ethiopia Former schoolteacher Susan Aitchison moved to Lalibela to start a new life – and she hasn’t looked back since The Ben Abeba restaurant sponsors a youth football club who dine for free after tournament wins. Courtesy Ben Abeba Motez […]

በኢህአዴግ ጉባኤ ማግስት ያልተጠበቀው ሹምሽር – ሽኝትና – ሽልማት

Saturday, 20 April 2019 13:42 ዶ/ር ደብረፅዮን በተስፋ የተሞላ ንግግር አድርገዋል አቶ ለማ መገርሳ አድናቆትና ሜዳልያ ተሸልመዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በርከት ያሉ ሹም ሽሮችን አካሂደዋል:: በአገሪቱ ላይ የሚታየውን የፖለቲካ አለመረጋጋት እንደሚለወጥ በሚጠበቀው በዚህ ሹመት የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የአገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር፣ የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የውጪ […]