በከሚሴና በሰሜን ሽዋ ታጣቂዎች ጉዳት አደረሱ“ጥቃት አድራሾቹ የኦነግ ታጣቂዎች ናቸው”

ፍልሚያ በከሚሴና ሰሜን ሽዋ ህዝቡ ቤቱን እየለቀቀ ወደ ተራሮች ሸሽቷል መከላከያ “ትዕዛዝ አልተሰጠኝም” ብሎ ተመልካች ነበር የመከላከያ ደምብ ልብስ የለበሱ በርካታ ሰዎችን ገድለዋል ጥቃት አድራሾቹ የኦነግ ታጣቂዎች ናቸው” አንድ ሽማግሌ ታርደዋል፣ ሴቷ ታግተው ጠፍተዋል ባልታጠቀ ህዝብ ላይ መትረየስ ተተኩሷል በኃይማኖት ተቋማት ላይ ቦምብ ተወርውሯል እውነት፣ ሚዛናዊነት፣ ፅናት፣ ህዝባዊነት2ሚያዝያ 6 ቀን 2011 ዓ.ም 1ኛ ዓመት ቁጥር […]

ሳይነግሩን ሄዱ! (ደረጄ ደስታ)

April 17, 2019 ሳይነግሩን ሄዱ! ደረጀ ደስታ ያን አዳራሽ፣ ያንቀለም፣ ያን ያልሞላ ቤት ወንበር አውቀዋለሁ። ስንት ጊዜ አፍጥጨበታለሁ። አንዳች ነገር አገኝበት ይመስል ድል ቀላውጫለሁ። እና አሁንም ….የነሱን ዓይን ዓይን እያየን ፣ አስላለፍ እየቃኘን… የወረት ድል እየተመኘን፣ የፖለቲካ ጥልፍልፍ ጨዋታን እየዳኘን…. ቀረን አልኩ። አሁኑም እነሱን ከነሱ እየጠበቅን፣ ተስፋ እየቆመርን፣ መርዝን ከመርዝ እየቀመምን አለነው። ከጅብና ቀበሮ ይልቅ […]

የመንጋ ክፋቱ እረኛ ማጣቱ!!! (በድሉ ዋቅጅራ)

April 17, 2019 የመንጋ ክፋቱ እረኛ ማጣቱ!!! በድሉ ዋቅጅራ . .  . . . መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው፡፡ ጥሩ እረኛ ያለው መንጋ ውሎ ይገባል፡፡ ጥሩ እረኛ መንጋው አይራብም – ግጦሽ የለመለመበትን ያውቃል፤ ጥሩ እረኛ መንጋው አይጠማም –  ምንጩ የሚንፎለፎልበትን፣ ዥረቱ የሚገማሸርበትን ያውቃል፡፡ ባለ ጥሩ እረኛ መንጋ እግር በጣለው አይሄድም – […]

የኦሮሞውን የመሬት ሥርዓት የአማራ የመሬት ስሪት አታድርጉት! (አቻምየለህ ታምሩ)

April 17, 2019 የኦሮሞውን የመሬት ሥርዓት  የአማራ የመሬት ስሪት  አታድርጉት!  አቻምየለህ ታምሩ የራሱ የሆነውን ታሪክ እንኳ የማያውቅ  አንዳንዱ የእውቀት ጾመኛው ሁሉ እየተነሳ ኦነግ ባደነቆረው ጭንቅላቱ ውስጥ የተሸከመውን ከመጠን ያለፈ የአማራ ጥላቻና የውሸት ታሪክ  እያራገፈ ሰውን ሲመርዝ ስናይ  አላስችለን እያለ እውነትቱን  እንናገር ዘንድ ብዕራችንን አንስተናል! ከታች የምትመለከቱት «የአማራ መንግሥት» ተደርጎ ሲነገር በኖረው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት […]

የዘውግ ፖለቲካና ዘር ማፅዳት!?! – (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሻው)

April 17, 2019 የዘውግ ፖለቲካና ዘር ማፅዳት!?! ዶ/ር ሰማህኝ ጋሻው የዘር ማፅዳት ወንጀል በአለማችን ታሪክ የነበረ ነገር ቢሆንም በተለይ ከቀድሞዋ ዩጎዝላቭያ መበተን ጋር ተያይዞ በተፈፀሙት ወንጀሎች ትኩረት ያገኘ በህዝብ ላይ የሚፈፀም የማሳደድድና የማፈናቀል ወንጀል ነዉ። እኤአ ከ1992-1995 በተካሄደዉ የቦስንያ ሄርዞጎቪና ጦርነት ሙስሊሞችና ክሩአቶችን ሰርቦች በግዳጅ ቀያቸዉን እንዲለቁ በማድረጋቸው ከአንድ መቶ ሽህ በላይ ሙስሊሞችና ክሮአቶች የዘር […]

ግእዝ ኦሮምኛ ጨምሮ ለሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ብቃት እንዳለው ዶ/ር አበራ ይናገራሉ

April 17, 2019 “አገርኛ ቋንቋን ከኮምፒዩተር ያዋሃዱ ሳይንቲስት! ” በሚል  ረ እስ  አዲስ ዘመን ጋዜጣ  ስለ ዶ/ር አበራ ሞላ የሕወሃት ታሪክና ትልቅ አስተዋጾች ሰፋ ያለ ዘገባ አስፍሯል። ዶ/ር አበራ  በእንስሳ ሕክምና ዙሪያ ከሰሯቸው በርካታ አኩሪ ተግባራት በተጨማሪ ፣ የአፍሪካ ብቸኛ ፊደል የሆነው ግ እዝ  በኮምፒተር እንዲጻፍ ያደረጉ ምሁር ናቸው። ሰንዳፋ የተወለዱ፣ ኦሮምኛ የአፍ መፍቻ ቋንቋጨው […]

የአድዋን ድል የሚዘክር ማእከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

April 17, 2019 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድልን የሚዘክር ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ። የከተማ አስተዳደሩ የዓድዋ ድል እና አጠቃላይ የጦርነቱን ሁናቴ የሚገልፅ ማእከሉን በቅርቡ ከሚድሮክ ተመላሽ በተደረገው እና የሃገራች ከተሞች ርቀት መነሻ ቦታ ወይም 0 ኪሎ ሜትር በሆነው በጥንታዊ መጠርያው ሲኒማ አድዋ በመባል በሚታወቀው ቦታ ላይ ለመገንባት የምክረ ሃሳብ አዘጋጅቷል። በምክረ ሃሳቡ ላይ የታሪክ […]

PM ABIY AHMED Among The TIME 100 Most Influential People of 2019

g April 17, 2019 / ABIY AHMED By Feyisa Lilesa In 2016, the situation in Ethiopia was very bad. People were being killed and many were in jail, and I wanted the world to know what the government was doing. That’s why, during the 2016 marathon at the Rio Olympics, I crossed my wrists at the […]

Sudan: Former president Omar Al-Bashir must be tried by ICC for war crimes

17 April 2019 Amnesty International spokespeople are available for interview Responding to news that former Sudan president Omar Al-Bashir is being detained in Kober prison in Khartoum, Joan Nyanyuki, Amnesty International’s Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes, said: “Omar Al-Bashir stands accused of crimes against humanity, war crimes and genocide, and […]