Meet Yetnebersh Nigussie: A Blind Ethiopian Lawyer Fighting for Global Disability Rights – Democracy Now! 10:06

Meet Yetnebersh Nigussie: A Blind Ethiopian Lawyer … By Democracy Now! Dec 3, 2019, 8:37 am 6 pts December 3 is International Day of Persons With Disabilities. “Unfortunately, disability-based discrimination is still a global phenomenon,” says Yetnebersh Nigussie, a lawyer and disability rights activist from Ethiopia who in 2017 received the Right Livelihood Award, also […]

የብሌጽግና ፓርቲ ፕሮግራም

December 2, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ፓርቲያችን ሀገራችንን የሚመሇከትበት የዕይታ ማዕቀፌ በጥቅለ የነበረውን ጠንካራ መሰረት በማስጠበቅ እና ውስንነቶችን በማረም ሁሇንተናዊ የብሌፅግና ምዕራፌ መክፇት የሚሌ ነው። በመሆኑም በተሇያዩ ቡዴኖች፣ መዯቦች፣ ማንነቶች ወ዗ተ የሚስተዋለ ዋሌታ ረገጥ አስተሳሰቦች ሚዚን ጠብቀው እንዱሄደ ያዯርጋሌ። በዙህም ምክንያት ከወግ አጥባቂ ዜንባላዎችም ሆነ አፌርሰው ከሚገነቡ አስተሳሰቦች ይሌቅ ህዜቡን የሚጠቅሙ መካከሇኛውን መንገዴ ተመራጭ ያዯርጋሌ። […]

“መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ” ክፍል ሁለት – አገሬ አዲስ

December 2, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ህዳር 22 ቀን 2012 ዓም(02-12-2019) ከስድስት ወራት በፊት ጉደኛው ኢሕአዴግ ሕዝቡን ለማጭበርበር የመሪ ድርጅቶቹን ስያሜ በመቀዬር የዴሞክራሲ ጭንብል አልብሶ ብቅ ባለበት ጊዜ የስም እንጂ የተፈጥሮ ለውጥ እንዳላደረገ፣ሊያደርግም እንደማይችል ከታሪክ ምሳሌዎችን በመጠቃቀስ ለማሳዬት ሞክሬ ነበር።በተጨማሪም የጎሳ ማንነቱን በዴሞክራሲ ጭንብል ጠቅልሎ አገራዊ መልክ ሊሰጠው እንደሚችልም ጠቁሜአለሁ። ዕድሜ ደጉ የተባለው ነገር አሁን […]

ወቅታዊ ችግሮቻችን – ቁጥር አንድ (ባይሳ ዋቅ -ወያ)

November 30, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ከብዙ ዓመታት የውጪ አገር ኑሮ በኋላ ወዳገሬ ከተመለስኩ ዓመት ሊሆነኝ ነው። ከኢትዮጵያ የወጣሁት “ዓዋቂ” የሚባል የዕድሜ ደረጃ ሳልደርስ ስለነበር ካገር የወጣሁት የኢትዮጵያን ሕዝብ የኑሮ ዘይቤ፣ ባሕላዊ እሴቶችና ሌላ ሌላም የሕዝቡ መገለጫ የሆኑትን ቅርሶች በውል ሳላውቅ ነበርና ተመልሼ የማሕበረሰቡ አካል ለመሆን መጀመርያ ላይ ትንሽ አዳግቶኝ ነበር። ዛሬ ግን ከሞላ ጎደል […]

የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅ – ቢኒያም መንበረዎርቅ

December 2, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰርክ የምትታይ፣ ከዚህ ቀደም ደግሞ እንዲሁ ችግር ሲፈጠር ተደጋግማ ብቅ የምትል ቅጥፈት/ዝንፈት አለች፡፡ እሷም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን ‹‹ፌዴራሊስት››ና ‹‹አሀዳዊያን›› አድርጎ የመክፈል ሙከራ ናት፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ‹‹ፌዴራሊስት›› ነኝ ማለት የተራማጅነትና የሞራል ልዕልና መገለጫ ተደርጎም ይቀርባል፡፡ እነዚህን ሁለት ጉዳዮች አፍታተን እንያቸው፡፡ . ፌዴራሊስትና አሀዳዊያን፡- ሀሳዊ ምደባ ———— […]

“ዉሻዉ አብዮታዊ መስመር ይዟል! በግ መሆኑንም አምኗል” ታዬ ደንደአ

December 2, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ መቸም ቀን ሄዶ ቀን ይመጣል። የህዳር 21/2012 እሁድም ታሪካዊ ቀን ሆኖ አልፏል። የህወሀት ነገር ደግሞ ሁሌ ይገርማል። አንዳንዴ ፕሮፓጋንዳዉ ተፈጥሮን እስከ መቀየር ይደርሳል። ከሁሉ በላይ ድምፁን ከፍ አድርጎ ሲደሰኩር የነበረዉን ጉዳይ መልሶ ይክዳል። ከአስር ዓመታት በፊት ጀምሮ በየጉባኤዉ ” የኢህአዴግ መዋሀድ እና የአጋሮች መደመር ከልክ በላይ ዘግይቷል” ብሎ ሲናዘዝ […]