የሃዋሳ ከተማ ዕጣ ፈንታ

ሚያዚያ 16, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ የሃዋሳ ከተማ ዕጣ ፈንታ በአብሮነት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ በወቅታዊ ፖሊቲካ ጉዳዮች ለነዋሪዎች ሥጋት ሊሆን እንደማይገባ የደቡብ ክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ ተናገሩ፡፡ ሀዋሳ —  ለአንዱ የተሻለ ዕድል ተሰጥቶ የተቀረውን ወገን መከልከል ታሪካዊ ስህተት መፈፀም ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ሃዋሳን ለሁሉም የምትመች ከተማ ለማድረግ ተደጋግፎ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ የከተማዋ አስተዳደር […]

Tommy Hilfiger and Calvin Klein probe ‘labor abuses’ in Ethiopian factories

April 16, 2019 by Amy Woodyatt LONDON (Thomson Reuters Foundation) – Fashion giant PVH, which owns Tommy Hilfiger and Calvin Klein, said it will investigate reports that Ethiopian workers who make clothes for their high-street stores routinely face verbal abuse and discrimination and earn as little as 12 cents per hour. Workers in PVH supplier […]

ሶስት አራተኛ የከሚሴ/ባቲ ነዋሪ አማርኛ ተናጋሪ፣ ግን የስራ ቋንቋው ላቲን – ግርማካሳ

April 16, 2019 በአማራ ክልል “በርከት ያሉ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ያሉበት ነው” በሚል ሶስት ወረዳዎች የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን በሚል ልዩ መስተዳደር ውስጥ ተካተዋል። እነዚህ ወረዳዎች የአርጡማ ፉርሲ፣ የባቲና የጨፌ ጎላና ወረዳዎች ናቸው። የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን ተብሎ ዞኑ ለኦሮሞዎች በሚል ቢሸነሸንም ፣ አንደኛ ዞኑ በአማራ ክልል መስተዳደር ስር ያለ ዞን ነው። ሁለተኛ በዞኑ ኦሮምኛ ተናጋሪ […]

የለማ መገርሳን ቁጣ – (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

April 16, 2019 የለማ መገርሳን ቁጣ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አንዳንድ ሰዎች እንደፖሊቲከኛ ትርኢት አይተውታል፤ ያለቀሱም አጋጥመውኛል፤ እኔ እንባዬ ጠብ አላለም አንጂ በዓይኔ ላይ አቅርሮ ነበር፤ ይህ ሁኔታ እጅግም አያስደንቅም፤ ኢትዮጵያውያን ስሜታውያን ነን፤ የኔም እንባ ተንጠልጥሎ የቀረበት ምክንያት አእምሮዬ ጥያቄዎችን አጎረፈልኝ፡፡ በተደጋጋሚ የሰማኋቸውን ልግለጽ፡ • ለማ መገርሳ ብዙ ሺህ ኦሮሞዎችን በአዲስ አበባ አስፍሯል፤ • በብዙ ሺህ […]

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ችግሩ ሥር እንዳይሰድ፤ ይደምሩ አለያም ይተርትሩ (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)

April 16, 2019 ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ችግሩ ሥር እንዳይሰድ፤ ይደምሩ አለያም ይተርትሩ ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ             ለኢትዮጵያ ሕዝብ የመንግሥት ምሥረታ ምርጫ ተቃርቦለታል፤በሌላ በኩል ደግሞ ለሃያ ሰባት ዓመታት የቀበሯቸውን የማሕበራዊ ቀውስ ፈንጂዎች ሕውሃት እንዲፈነዱ በማድረግ የየክልሉን ሕዝብ በረቱ ውስጥ እንደገባ ተኩላ በማመስ በጦርነት ማፈናቀሉን ተያይዞታል።ይሁንና አሁን ስለሕዝባዊ-ምርጫው ለማንሳት አይደለም፤እሱን በጊዜው ሲወሰን […]

ከገዥዎቹ ህግ የሚሰጠው ህዝብ ምንጊዜም ባሪያ ነው!!! (አንጋፋው የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ )

April 16, 2019 ከገዥዎቹ ህግ የሚሰጠው ህዝብ ምንጊዜም ባሪያ ነው!!! አንጋፋው የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ (ህገ መንግስቱን ማሻሻል ወይስ መለወጥ??) • *ህገ መንግስት፤ መንግስትን ማሰርያ እንጂ ህዝብን ማሰርያ አይደለም! * ህዝቡ ወደ ህግ ባለቤትነት መሸጋገር አለበት! • *ማንኛውም ህግ ወደ ህዝብ ማነጣጠር የለበትም! በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የተለያዩ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ የአገሪቱ ህገ መንግስት መሻሻል […]

UK Firm Sees 737 MAX Crisis Wiping $12 Billion off Boeing Brand Value

April 16, 2019 PARIS (REUTERS) – Negative publicity over the grounding of Boeing’s 737 MAX jet following two fatal accidents is set to wipe $12 billion off the value of the planemaker’s brand, Brand Finance said. The UK-based brand consultancy firm updated the estimate in response to a Reuters query after U.S. President Donald Trump urged […]