የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)ጋዜጣዊ መግለጫ

April 15, 2019 የጋጥ ወጦች ድርጊት ትግላችንን እንድናጠናክር ያደርገናል የአዲስ አበባ በለአደራ ምክር ቤት ከህዝብ የተሰጠውን ተልዕኮ ለማስፈፀም ላለፉት 35 ቀናት ደፋ ቀና እያለ ይገኛል፡፡ በዚህ ጊዜ 3 ህዝባዊ ስብሰባዎችና አንድ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ሞክሮ፣ ሁሉም በአዲስ አበባ መስተዳድር ተፅዕኖ ተደርጎባቸው፣ ሁለቱን ለመሰረዝ ተገዷል፡፡ አንዱ ጋዜጣዊ መግለጫም ቢሆን፣ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅም መልኩ ክልከላ ተደርጎበታል፡፡ […]
የኛ ወይንስ “ኬኛ”? – የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ – (አክሎግ ቢራራ)

April 16, 2019 19 ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና ሕዝቧን እንደተባበረ ሕብረ-ብሄራዊ ሕዝብ ነጻ ለማውጣት ከተፈለፈገ፤ ዘረኝነት፤ ጠባብ ብሄርተኝነት፤ የብሄር ትምክኸተኛነት፤ ጽንፈኛነት፤ “የኔ ብቻ” ባይነትና ብሄር ተኮር እልቂት መቀረፍ አለበት። አለያ፤ ዘላቂና ፍትሃዊ ልማት አይቻልም። በዚህ […]
ታሪካዊው የፈረንሳይ ካቴድራል ኖትረ ዳም በእሳት ጋየ – ቢቢሲ / አማርኛ

Getty Images በፓሪስ እምብርት የሚገኘው ጥንታዊው እና ታሪካዊው ኖትረ ዳም ካቴድራል ትናንት ነበር በእሳት የጋየው። በእሳት ጉዳት ከደረሰበት በኋላ የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑኤል ማክሮ ኖትረ ዳምን መልሰን እንገነባዋለን ሲሉ ተደምጠዋል። የእሳት አደጋ ሠራተኞች በወሰዱት እርምጃ የካቴድራሉን ግንብ እና ሁለት ማማዎች ከነበልባሉ መታደግ የቻሉ ሲሆን ጣሪያው እና አናቱ ግን ፈርሷል። 850 ዓመታትን ያስቆጠረው ኖትረ ዳም ካቴድራል ፓሪስ […]
ሱዳን በህዳሴው ግድብ ጉዳይ አቋሟን ትቀይር ይሆን? – ቢቢሲአ /ማርኛ

ሱዳን በህዳሴው ግድብ ግንባታ ጉዳይ ከጅማሮ አንስቶ በነበራት አቋም የኢትዮጵያ አጋር ነች። በአጠቃላይ የተፋሰሱ ሃገራት እንዲሁም በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የሶስትዮሽ ድርድር ሱዳን የቆመችው ከኢትዮጵያ ጋር ነው። በአንፃሩ ግብፅ የግድቡ ሃሳብን በመቃወም ገና ከጠዋቱ ይሆናል ያለችውን ዕድል ሁሉ ስትሞክር ነበር። በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ዛሬም ያን ጥረቷን አላቋረጠችም። ከቀናት በፊት አንቀጥቅጠው የገዟትን ኦማር ሃሰን አል-ባሽርን በቃኝ ብላ […]
የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ዶ/ር ዓቢይ የሚሄደው በሁለት ሐዲድ ነው።…

የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ዶ/ር ዓቢይ የሚሄደው በሁለት ሐዲድ ነው። የኢትዮጵያን አንድነት ያምንበታል። የመጣው ከዚያ ቢሆንም፤ የጎሣ ፖለቲካን አያምንበትም።” – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክቶ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ… A
ብሄርን መሰረት አድርጎ ብዙ ጣጣ እንዳመጣ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም ስርዓት ይሻሻል ቢባል እንዴት ይሻሻላል?
April 15, 2019
የሃገር መከላከያው ሴክተር ላይ ተደረገ የተባለው “ሪፎርም” – ወንድይራድ ሀይለገብርኤል

April 15, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ በግልፅ እንዳየነው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በአዴፓ ትከሻ ላይ ተፈናጥጠው ስልጣን በተቆናጠጡ ማግስት በቶሎ ተቻኩለው ግዜ ሳይሰጡ የመጀመሪያውን የፖለቲካ ሸፍጥ የተገበሩት የሃገር መከላከያ ሰራዊቱን “ትግራዊ የነበረውን መከላከያ ኢትዮጵያዊ ቅርፅና ይዘት መስጠት” በሚል መሪ ቃል የሰራዊቱን ከፍተኛና ቁልፍ የዕዝ ወንበሮች ከህወሐት ነጥቆ የኦዴፓ/ኦነግ በማድረግ ነው። ይህንን በማድረጋቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ያልሆነ […]
ከህወሓት እና አዴፓ ፍጥጫ ጀርባ?! ክፍል 1 ፡ 2 እና 3

ከህወሓት እና አዴፓ ፍጥጫ ጀርባ?! ክፍል 1 ከህወሓት እና አዴፓ ፍጥጫ ጀርባ?! ክፍል 2 ከህወሓት እና አዴፓ ፍጥጫ ጀርባ?! ክፍል 3- ethio-online.com Behind TPLF and ADP Tension?! Part 3 Published on Apr 1, 2019
የአየር ሃይሉ ጀግና ሌተና ኮሎኔል ጌታሁን ካሳ ስርዓተ ቀብር በዩጋንዳ በልዩ ክብር ተፈጸመ።

“የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪዎች የአፍሪካ ብርቅዬ ልጆች ናቸውናለአፍሪካ ያስፈልጓታል።”የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ የአየር ሃይሉ ጀግና ሌተና ኮሎኔል ጌታሁን ካሳ አጭር የህይወት ታሪክ የአየር ሃይሉ ጀግና ሌተና ኮሎኔል ጌታሁን ካሳ ከአባታቸው ከመምሬ ካሳ ሃይሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሂሩተ ስላሴ በሲዳሞ ክፍለ ሃገር አለታ ወንዶ ከተማ የካቲት 30 ቀን 1943 ዓ.ም ተወለዱ። በልጅነታቸውም በቤት ውስጥ የቤተክርስቲያን ትምህርት […]
Kenya leads efforts to contain fire in ‘Roof of Africa’

Live Reporting By Clare Spencer Kalkidan Yibeltal BBC Amharic, Addis Ababa lemlem Tafere @lemlemtafere Please save simien mountains! 1:28 AM – Apr 15, 2019 See lemlem Tafere’s other Tweets Twitter Ads info and privacy A Kenyan firefighter helicopter has been throwing water over a huge blaze which has been raging in Ethiopia’s Simien Mountains National […]
