Germany Grants Ethiopia $388 Million for Reforms – BNN Bloomberg 04:49

Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Germany granted Ethiopia 352.5 million euros ($388 million) to support reforms that will promote private investment and sustainable economic development, the prime minister’s office said in a statement. The agreement was signed with Germany’s ministers for economic cooperation and labor and social affairs, who are in Ethiopia on a […]

Ethiopia to Keep Control of Its Banks as Other Sectors Open Up – BNN Bloomberg 04:38

Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Sign up to our Next Africa newsletter and follow Bloomberg Africa on Twitter Ethiopia is shaking up its economy by opening many industries to foreign investors. Just don’t expect the government to loosen its grip on banks yet. “Banking, insurance, micro-credit and micro-saving services” will be reserved only for […]

UN Free Speech Expert to Visit Ethiopia – Human Rights Watch 00:05

Government Should Commit to Freedom of Expression, Media Reforms Laetitia Bader Senior Researcher, Africa Division LaetitiaBaderPrint Today, the United Nations special rapporteur on freedom of opinion and expression, David Kaye, starts a week-long visit to Ethiopia. This marks the first visit by a UN special rapporteur to the country since 2006, as previous governments had […]

The Legacies of the Ethiopian Student Movement – Jacobin 11:10

An interview with Bahru Zewde Fifty years ago, a student movement transformed Ethiopia with radical calls for self-determination and land reform. But while the movement helped bring down the monarchy, the Ethiopia they fought for has never come to pass. In countries throughout the world, the 1960s, and 1968 in particular, were a time of […]

Egypt hopes to reach fair solution on GERD filling by January 2020 – Ahram Online 13:50

Ahram Online , Monday 2 Dec 2019 File Photo: The GERD (Photo: Reuters) The Egyptian, Sudanese, and Ethiopian irrigation ministers expressed their hopes to reach a fair situation on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) talks  during the second round of the ministerial and technical negotiations between the three countries, which is being held in […]

የተዛባ አመለካከት (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-12-02 የተዛባ አመለካከት ከይኄይስ እውነቱ የዚህ አስተያየት አቅራቢ በራሱ የግል ምክንያት የ‹ፈስ ቡክ› ተጠቃሚ አይደለም፡፡ ጠቀሜታውን በመካድ ሳይሆን ለአእምሮ ሰላም በማሰብ፡፡ ‹ጨዋ› ጽሑፎችን የሚያስተናግዱ ሌሎች እንደ ድረ ገጾችና የአንዳንድ ጦማርያን ገጾች ያሉ ማኅበራዊ ብዙኃን መገናኛዎችን ግን ይጎበኛል፡፡ መልእክታቸውንም አንጥሮ ጠቃሚውን ለመውሰድ ይሞክራል፡፡ በዚህም ስለ አገራችን ፖለቲካ እና ማኅበረ-ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በቀላሉ የማይገመት ግንዛቤዎችንና ቁም ነገሮችን አግኝቷል፡፡  […]

በሁለት ጦር እየተወጋ ያለው አብይ…!!! (መስከረም አበራ)

2019-12-02 በሁለት ጦር እየተወጋ ያለው አብይ…!!!   መስከረም አበራ አንድ ቀን ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ እናወራለን፡፡ ጥሩ ግንዛቤ ያለው ሰው ነው፡፡ ከሃገር አቀፍ እስከ ዓለም አቀፍ ፖለቲካ፣ ታሪክ፣ርዕዮተ-ዓለማዊ ጭብጦችን ጠብሰቅ አድርጎ የሚረዳ ሰው ነው፡፡አልፎ አልፎ የምንደዋወል ቢሆንም የተደዋወልን ጊዜ ረዥም ሰዓት እናዎራን፤ከወሬያችን እኔ ብዙ አተርፋለሁ፡፡  አንድ ቀን እንደተለመደው ስናወራ የገደል አፋፍ ላይ የቆመች ስለምትመስለኝ ሃገሬ ያለኝን […]

“ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ፆመኛ ነኝ” (ነፃነት ዘለቀ)

019-12-02 “ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ፆመኛ ነኝ” ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) የተረኝነት ስሜት የሚያናፍላቸው ወገኖች ሥልጣን ይዘው በወረት ፍቅር በሚፏልሉባት አገር የተቆርቋሪ ዜጎች ምክር እባለጌ ቤት እንደሚገኝ ሥጋ ይቆጠራል፡፡ በባለጌ ቤት ክብር ከማይሰጣቸው ነገሮች ው

2019-12-02 ስልጣንና ወንጀል በኢትዮጵያ !! (አሥራደው – ከፈረንሳይ ) ስልጣንና ወንጀል በኢትዮጵያ !!  አሥራደው –  ከፈረንሳይ  ኢትዮጵያ እድለኛ ናት ፤ የሬሳ ዘር የሚቆጥር መሪ አላት (አግኝታለች) !! ” ቁርጪን ፈርዳራ ኩፍቴ ” !!  ጀናኒ አኒ ሞ፤ ፉንድሩማቱ  ቁርጪን አካም ፤ ፈርዳራ ባቴ ?!  ጀዴ ኢንጋፈዳ ! ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን፤ ብሂል የተወሰደ :: ትርጉም ” […]

“በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን” አቶ መሐሪ ረዳ

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የባልደራሱ የዋሽንግተን ስብሰባ አነጋጋሪ አጀንዳዎች (ያድምጡት) <… ኢህአፓ የሶማሊያን ወረራ አልደገፈም… በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን . . .> አቶ መሐሪ ረዳ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጋር ከተደረገ ሰፋ ያለ ውይይት (ክፍል አንድ) በኢትዮጵያ የክልል እንሁን ጥያቄዎች እና አደጋዎች ሲቃኙ (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን በቄሮ ስም […]