ኢትዮጵያ ከወያኔ ኢሕአዴግ ወደ ኦዴፓ ኢሕአዴግ?
April 10, 2019 EPRDF from TPLF to ODP – Tuluma on Mereja TV
አዴፓ ለጥፋቱ ሁሉ ኦነግን ተጠያቂ ማድረግ የለበትም – ብ/ጄ ከማል ገልቹ
April 10, 2019 ADP shouldn’t blame OLF for their fault – Bri. General Kemal Gelchu Brigadier General Kemal Gelchu had been appointed as chief of Oromia Security Administration Bureau for a few months after he returned from exile. Although he was qualified personnel for the position, he was removed from his post by the order […]
የዶክተር ዐቢይ የአንድ ዓመት አስተዳደር በHRW ግምገማ

April 10, 2019 – DW Amharic ድርጅቱ በ8 ርዕሶች ባወጣው ዘገባ በኢትዮጵያ የመናገር፣ የመጻፍ፣ የመሰብሰብ፣ የመደራጀት እና ሌሎች መሰል መብቶች እየተከበሩ መሆኑን ገልጿል። ይሁን እና በድርጅቱ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ከፍተኛ ተመራማሪ ፌሊክስ ሆርን በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተባባሰው ግጭት ምክንያት የለውጡ ቀጣይነት እንደሚያሳስብ ተናግረዋል። አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:17 «መንግሥት ህግና ስርዓት ሊያስከብር ይገባል»HRW ዓለም […]
የተመድ ሰራተኞች በጠራራ ፀሀይና በምሽት እየተዘረፉ፣ እየተደበደቡ ነው ሲል ድርጅቱ አስታወቀ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/108103 April 10, 2019 ከቀናት በፊት በተመድ የተሰራጨ የፀጥታ ሁኔታ ማስታወቂያ እንደሚያመለክተው በከተማዪቱ አንዳንድ ስፍራዎች ወንጀል አሳሳቢ እየሆነ እንደመጣ እና የተመድ ሰራተኞችም በጠራራ ፀሀይ እና በምሽት እየተዘረፉ፣ አንዳንዴም እየተደበደቡ እንደሆነ ይፋ አርጓል። ቦሌ ራማዳ ሆቴል አካባቢ፣ አትላስ ሆቴል ዙርያ፣ ኤድና ሞል አካባቢ፣ መስቀል አደባባይ፣ የድሮው ኤርፖርት እና የካ ተራራ አካባቢ ወንጀል እንደተበራከተባቸውም ተገልፁዋል። Via […]
“ፍትህ ” – አዲስ ፕሮጀክት – ቪኦኤ /አማርኛ

ሚያዚያ 11, 2019 መለስካቸው አምሃ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የተጀመሩ ሥራዎችን የሚያግዝ “ፍትህ” የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ይፋ ተደረገ። አዲስ አበባ — በዚህ ፕሮጀክት አማካኝነት ሁለቱ መንግሥታት አዲስ የመተጋገዝ ምዕራፍ እንደከፈቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራዶ መርሃ ግብር ምክትል አስተዳደሪ ቦኒ ግሌክ ተናጋሩ። (ዝርዝሩን ከተያያዘው […]
ኦነግ እያደረገ ያለው የውክልና ጦርነት መሆኑን ነው የምረዳው – ከኦ.ዴ.ፓ እና አ.ዴፓ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን)
April 10, 2019 ኦነግ እያደረገ ያለው የውክልና ጦርነት መሆኑን ነው የምረዳው – ከኦ.ዴ.ፓ እና አ.ዴፓ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን ሰሞኑን ኧረ ሰሞኑን ብቻም ሳይሆን ለውጥ ከሚባለው ድራማ (ትውንተ ሁነት) በፊትም ሆነ በኋላ እየሆነ ያለውን ነገር ሁሉ በገዛ ዓይናችን እያየን በገዛ ጆሯችን እየሰማን ቆይተናል፡፡ አንድም ሰው ግን እየሆነ ያለውን ሁሉ በትክክል የገባውና የነቃ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ ግን እኮ ይሄ […]
የዶ/ር አቢይ ትዕግስት፡ በተስፋ ከምንጠብቀው ጣፋጭ ፍሬ የበለጠ ዋጋ ያለውን የሰው ህይወት እየበላች ነው (ሳምሶን አስፋው)

April 10, 2019 የዶ/ር አቢይ ትዕግስት፡ በተስፋ ከምንጠብቀው ጣፋጭ ፍሬ የበለጠ ዋጋ ያለውን የሰው ህይወት እየበላች ነው ሳምሶን አስፋው ቋጠሮ ገጽ የትዕግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ይባላል። እውነት ነው። እውነትነቱ የሚጎላው ደግሞ አፍስሶ እንደ መልቀም ካለ የችኩልነት ጦስ ጋር ሲነጻጸር ብቻ ነው። ዶ/ር አቢይ ሰሞኑን ባደረጉት ንግግርም ችኩልነት ከሚያመጣው ጣጣ ለመዳን ትዕግስት በብዛት ሊኖረን ይገባል ብለውናል። […]
የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሉአላዊ ባለቤቱ ይመለስ!!! ኤርሚያስ ለገሰ

April 10, 2019 የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሉአላዊ ባለቤቱ ይመለስ!!! ኤርሚያስ ለገሰ ዛሬ የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽነር ሜጀር ጄኔራል ደግፌ በዲ ከተጫኑበት የአዲስ አበባ ህዝብ ጫንቃ ላይ መውረዳቸው ተሰምቷል። ይሄ ጊዜያዊ እፎይታ ሊሰጥ የሚችል ነው። የአዲስአበቤን ስር ነቀል ጥያቄ ግን አይፈታውም። ከፓሊስ ተቋሙ አኳያ የአዲስአበቤ ለድርድር የማይቀርበው ጥያቄ፣ 1ኛ: አዲስ አበባ የራሷ የፓሊስ ኮሚሽን ይኑራት። የከተማው […]
“ኢትዮጵያ የከሸፈች ሀገር እየሆነች ነው . . .!!!” (ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ)

April 10, 2019 “ኢትዮጵያ የከሸፈች ሀገር እየሆነች ነው . . .!!!”ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ * አልተሸጋገርንም፤ ለውጥም የለም። ለውጥ ማለት የስርአት ለውጥ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብም የጠየቀው የስርአት ለውጥ ነው።” ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ በደርግ ስርዓት ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ የሆኑት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ “ኢትዮጵያ በቀውስ አፋፍ ላይ ናት” የሚል ጽሑፍ ፅፈው በተለያዩ ድረ ገፆችና በማህበራዊ ሚዲያ […]
“ተጨማሪ መከላከያ በኦራል ከመጣ በሗላ ወደ ኦነግ ወታደሮች ሲቀላቀሉ አይተናል..!!!” የግፉ ሰለባ የሆኑ የአይን እማኝ ገበሬዎች

April 10, 2019 “ተጨማሪ መከላከያ በኦራል ከመጣ በሗላ ወደ ኦነግ ወታደሮች ሲቀላቀሉ አይተናል..!!!” የግፉ ሰለባ የሆኑ የአይን እማኝ ገበሬዎች መላኩ ማሩ ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው በታቀደና በተቀነባበረ ሁኔታ ነው፤ እስቲ ጥቂት እናስተውል በመጀመሪያ ከሳምንታት በፊት ኦነግ ለሁለት መሰንጠቁንና አዲስ አበባ ካለው አመራር ትእዛዝ እንደማይቀበል የሚያሳይ ድራማ በመግለጫ መልክ ወጥቶ እንድናየው ሆነ ይች እንግዲህ “መንግስት የኦነግ […]
