Ethiopian Airlines: The victims of ‘a global tragedy’

April 05,2019 Passengers from 35 countries were on board the Ethiopian Airlines flight from Addis Ababa to Nairobi that crashed on 10 March, killing 157 people. Among the victims were 32 Kenyans, 18 Canadians, nine Ethiopians and eight Americans. UN Secretary-General António Guterres described the crash as a “global tragedy”. A large number of passengers […]

በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ላይ የሚካሄዱ ለውጦችን በተመለከተ መግለጫ እየተሰጠ ነው

April 5, 2019 በለውጡ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ኢትዮጵያዊ ቅርፅ እንዲኖራቸው ተደርጓል- መንግስት On Apr 5, 2019 690 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ላይ በተካሄደው ለውጥ ተቋማቱ ኢትዮጵያዊ ቅርፅ እንዲኖራቸው መደረጉ ተገለፀ። በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ላይ የሚካሄዱ ለውጦችን በተመለከተ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት […]

የአብይ አመራር በራሱ ለውጥ አላመጣም – ኢትዮጲስ

April 5, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=7afce91e9 Ethiopis is an Ethiopian newspaper established by journalist and human rights activist Eskinder Nega. EPRDF banned it’s publishment and jailed Eskinder Nega. After the reform, Ethiopis resumed publishing in late September 2018. It’s well kn… PM Abiy Ahmed didn’t bring the change on his own – Ethiopis Ethiopis is an […]

«ኢትዮጵያዊነቴን ከኦሮሞነቴ ልነጥለው አልችልም!!! » (አቶ በቀለ ገርባ)

April 5, 2019 «ኢትዮጵያዊነቴን ከኦሮሞነቴ ልነጥለው አልችልም!!! »አቶ በቀለ ገርባ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበርበእፀገነት አክሊሉ አዲስ ዘመን . የኦሮሞ ተቃውሞ በተቀሰቀሰ ማግሥት በሽብር ተጠርጥረው ከዓመት በላይ የታሰሩት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ከተፈቱ በኋላ በፖለቲካ ተሳትፏቸው ቀጥለዋል። አዲስ ዘመንም በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮ ዙሪያ ቃለ ምልልስ አድርጎላቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ አዲስ ዘመን:- […]

ዶ/ር አብይ ሆይ፥ ምንን እንደምር? -ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

April 3, 2019 – ዛሬ ይቅርታ መጠየቅዎ የልቤን ቀልብ ሳበው። ትልቅ ሰው እንዲህ ነው። በዚህ ደብዳቤዬ ባለፈው ዓመት በደከሙበት ፈንታ በሚቀጥለው አዲስ ዓመት የሚልቁበት ይሆን ዘንድ ልሞግትዎ ነው። ይህ ሕዝብ አሁንም ዕድል እየሰጠዎት እንደሆነ በማወቅ በቃልዎ እንደሚተጉ አምናለሁ። ባለፈው ዓመት ብዙ ግሩምና ድንቅ ሥራ አደረጉ። በተጨማሪም በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ደግሞ ግሩምና ድንቅ የተስፋ ቃል ሰጡን። […]

“በኢትዮጵያም ይሁን በኢንዶኔዢያው አደጋ የሞቱት ሰዎች ቤተሰቦችም ይቅርታ ያድርጉልን” (የቦይንግ ኩባንያ)

April 5, 2019 “በኢትዮጵያም ይሁን በኢንዶኔዢያው አደጋ የሞቱት ሰዎች ቤተሰቦችም ይቅርታ ያድርጉልን”  የቦይንግ ኩባንያኢ.ቢ.ሲ የቦይንግ ኩባንያ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሆነው በቦይንግ 737 ማክስ8 ላይ ለደረሰው አደጋ ኃላፊነቱን በመውሰድ ይቅርታ ጠይቋል። የኩባንያው ስራ አስፈፃሚ ደኤኒስ ሙሉንበርግ በኢትዮጵያውም ሆነ በኤንዶኔዥያው ላየን ኤር በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች ከልብ ማዘናቸውንና ዳግም እንዲህ አይነት ክስተት በቦይንግ […]

ሽሚያ ውስጥ ላለመግባት ዝምታን ከመረጥንባቸው እውነቶች አንዱ. . . !?! (አቻምየለህ ታምሩ)

April 5, 2019 ሽሚያ ውስጥ ላለመግባት ዝምታን ከመረጥንባቸው  እውነቶች አንዱ. . .  !?! አቻምየለህ ታምሩ ዛሬ መጣ የተባለው ለውጥ ወይንም ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነበት ትግል  በማን ትግል እንደመጣ ባልናገር እመርጥ ነበር። ሆኖም ግን የኦሮሞ ብሔርተኞች  ዛሬ ላይ  መጣ የሚሉትን  ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነበት «ለውጥ» የኦሮሞ ትግል ውጤት አድርገው  በተደጋጋሚ ሲያቀርቡት ማየቴ  ዝምታየን እንድሰብር […]

የማንነት ፖለቲካ Vs የዜግነት ፖለቲካ

April 5, 2019 አሁን ባለው የኢትዮጲያ ፖለቲካ ለብዙዎች ግራ አጋቢው ጉዳይ ማንነትን (በተለይ በብሔርን) መሰረት ባደረጉ ፓርቲዎች እና ዜግነትን መሰረት አድርገው በተዋቀሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል “የማይታረቅ” የሚመስለው የፖለቲካ ጉዞ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት እንደ አሸን የፈሉትን ፓርቲዎችም ከሁለቱ ጎራ የሸሹ አይደሉም በዚያው ልክም የሁለቱም ደጋፊም ተቀዋሚ የበዛ ነው፡፡ የማንነት ፖለቲካ በሀገራችን በብዙዎች ዘንድ የማንነት ፖለቲካ መልካም […]