መኢአድ ከግንቦት ሰባት ውህደት ፈጸመ መባሉን ሐሰት ነው አለ።

April 1, 2019 ↓ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ጋር ውህደት ፈጽሟል መባሉን አስተባበለ።መኢአድ ዛሬ በጽህፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ፓርቲው አገራዊ ለውጡን ተከትሎ እንደገና አደረጃጀቱን እያጠናከረ፣ አባላቱን እያሰባሰበና ቢሮ እየከፈተ ይገኛል። ይህ እየሆነ ባለበት ወቅት በመገናኛ ብዙሃን ‘መኢአድ ውህደት ፈጸመ’ መባሉ የማያውቀው ከመሆኑ ውጪ በድርጅቱ ላይ የተከፈተ ”አባላቶቻችንና ደጋፊዎቻችንን […]

ለምን ባለአደራውን እንደምደግፍ – ግርማ ካሳ

April 1, 2019 የባለ አደራ ድጋፍ ማህበር በአሜሪካ ተቋቁሟል። ያለፈው ሳምንት በአዉሮፓ ኢትዮጵያዊያን በለደን በነቂስ በሰላማዊ ሰልፍ ለባለአደራ ድጋፍ እንደሰጡ ይታወቃል። የባለአደራው ንቅናኤ አንደኛ – የተመሰረተው በአዲስ አበባ አስር ሺሆች በሚቆጠሩ ነዋሪዎች ነው። አገር በቀል እንቅስቃሴ ነው። ዳያስፖራ ያቋቋመው ወይንም በፌስቡክ የተቋቋመ አይደለም። ሁለተኛ – አላማው እኩልነት ነው። አዲስ አበባ ሕብረብሄራዊነት መልኳን ለማጥፋት፣ በአዲስ አበባ […]

ለማ አንክድም ከማንም በላይ ዋጋ ከፍለሀል! ግን በሴረኞች አትቀደም!! (ሰርፀ…

March 01,2019 አዎ ንግግሮች እየተቆረጡ ለጥፋት ማስፋፊያ የሴረኞች መጠቀሚያ ሆነዋል፡፡ ሴረኞቹ ግን አጋጣሚን ተጠቅመው ነው ይሄን የሚያደረጉት፡፡ አጋጣሚዎቹ ደግሞ እንደገባኝ አንተ በግል ላትፈጥረው ትችላለህ የኦሮሚያ አስተዳደር በሚሰራው ስህተት ግን ብዙ ለሴረኞች የተመቹ ነገሮች እየሆኑ ነው፡፡ እንደ እውነቱ እኔ ለማን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እሰማዋለሁ፡፡ ኢትዮጵያ ሱሴ ከማለቱም በፊት፡፡ የሚናገረው ከውስጥ እንጂ ለውሸት እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ እኔ ኦሮምኛ […]

የአዴፓ መሪ አቶ ደመቀ፣ በአ/አ ላይ ኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ይገባታል ብለው እንደነበረ ተዘገበ (ነአምን አሸናፊ)

March 31, 2019 የአዴፓ ሊቀመንበርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ደመቀ መኮንን፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የኦሮሞ ክልል ልዩ ጥቅም ሊኖራት ይገባል የሚል አቋም እንደነበራቸው ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ። በ1987 ዓ.ም.  የፀደቀው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት፣ የአዲስ አበባንና የነዋሪዋን ጉዳይ በተመለከተ ያስቀመጠው አንቀጽ ግልጽና አሻሚ መሆኑን የዘገበው ሪፖርተር፣ በወቅቱ ፣ በሽግግር መንግስቱ ክልል 14 ትባል የነበረውን አዲስ አበባ […]

ከጣፋጩና አማልዩ የህልም ዓለም፣ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ፣… ኢትዮጵያዊነት ሱሴ፣” በጊዜ መባነን ይበጃል!!! (አብርሀም አለሙ)

April 1, 2019 ከጣፋጩና አማልዩ የህልም ዓለም፣ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ፣… ኢትዮጵያዊነት ሱሴ፣” በጊዜ መባነን ይበጃል!!! አብርሀም አለሙ * አዲስ አበባን በባለቤትነት መያዝ ማለት፣ የኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ብሔራዊ አንድነትና ነጻነት ለአንዴና መጨረሻ ጊዜ ሰብሮ፣ የኦህዴድን/ኦነግን የሃምሳ ወይም “150” ዓመታት “ህልም” እውን የማድረግ የመጀመሪያው ወሳኝ እርምጃ ነው!!— ዊልያም ሼክስፒር እንዳለው፣ “አምባገነኖች የሚስሙህ ሲመስሉ፣ ያኔ ነው መፍራት፤” (It’s time to fear […]

የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አመራር አንድ ዓመት ዝክር – (ዶር ታደሰ ብሩ ኬርስሞ)

April 1, 2019 የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አመራር አንድ ዓመት ዝክር – (ዶር ታደሰ ብሩ ኬርስሞ) ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ሥልጣን ላይ ከወጡ አንድ ዓመት ሞላቸው። ከዚህ ጊዜ ውስጥ ምን መልካም ነገሮች ተሠሩ፤ ምንስ ችግሮች ገጠሙን። መልካም ነገሮች 1. ለኔ ትልቁ ለውጥ የአስተሳሰብ ለውጥ ነው። “ቃላት ዓለሞችን ይፈጥራሉ“ (Words create worlds) በሚለው አባባል ውስጥ እውነት […]

የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ፈታኝ አገራዊ ተግዳሮት

April 1, 2019 የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ፈታኝ አገራዊ ተግዳሮት Reporter Amharic አሁን ያለችበትን ቅርፅ ይዛ በእቴጌ ጣይቱ ብጡል አማካይነት ከተመሠረተች የ130 ዓመታትን ገደማ ዕድሜ ያስቆጠረችው አዲስ አበባ፣ ከአገልግሎት ጥራትና ከአቅርቦት ጋር የተያያዙ የነዋሪዎቿን ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ከመስማት ባለፈ ለዘለቄታው የሚሆን መፍትሔ ፍለጋ አሁንም በመኳተን ላይ ትገኛለች፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ የከተማዋ የባለቤትነት ጥያቄ ከበርካታ የከተማዋ […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንድ ዓመት ውስጥ ያደረጉት ለውጥ የኢትዮጵያን ገጽታ የለወጠ ይመስለኛል – አቶ ክቡር ገና

April 1, 2019 የሕዝብ ጥያቄ ባልሆነ ጉዳይ ካልተጠነቀቅን ጠንቁ ለአገር ሊተርፍ ይችላል – አቶ ክቡር ገና አቶ ክቡር ገና የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት የቀድሞ ፕሬዚዳንት የነበሩ ከመሆናቸው በተጨማሪ በተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ መጣጥፎችን በማቅረብ ይታወቃሉ፡፡ አዲስ አበባን በተመለከተ በሚያንፀባርቋቸው ምልከታዎችም እንዲሁ ይታወቃሉ፡፡ አሁን አዲስ አበባን ባጋጠማት የባለቤትነት ጥያቄ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር […]

Ethiopian Airlines and the tricky business of how we live and die – Daily Monitor

Sunday March 17 2019 In Summary If death, by whatever means, is not in our full control, we should possibly then focus on stuff we can control. How about you start by writing that last will and testament? Wills don’t solve everything because wills get forged and even genuine ones get challenged, but dying intestate […]