አይ ሰሜን ተራራ እና የኢትዮጵያ ፓርኮች… (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

March 31, 2019 አይ ሰሜን ተራራ እና የኢትዮጵያ ፓርኮች… መንገሻ ዘውዱ ተፈራ የሰሜንን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ፤በአፍሪካ በደረጃ የምንታወቅበት፤የራስ ደጀንን መቃጠል፤ለሚሰማ፤እንዴት ተብሎ ሊልና ሊገረም ይችላል። ይታያችሁ አነዚህ በልዩ ሙያ፤በፓርኮች ጥበቃና አንክብካቤ፤ በሰለጠኑ ባለሙያዎች፤ በእውቀት ተመስርተው የተቋቋሙ፤የዓለም ህዝብን፤እፁብ ድንቅ የሚላቸውና፤ ገብታችሁ አትውጡ የሚያሰኙት፤ፓርኮችና ጥብቅ ቦታዎች፤ነበሩ። ፓርኮችና ጥብቅ ቦታዎች፤ መመራትና መተዳደር ያለባቸው፤በዚሁ ሙያ በሰለጠኑ ባለሙያዎችና፤ያለምንም ልዩነት ሁሉን የአካባቢውን […]
ጠ/ሚ ኣቢይ ከኣሜሪካዉ መስራች ጆርጅ ዋሽንግተን በአዎንታዊ፤ ከጎርባቼብ ደግሞ በኣሉታዊ ሊማሩ የሚገባቸዉ – የተራ ዜጋ ምክር (ኢንጅነር ሰሎሞን ገብረስላሴ)

March 31, 2019 ጠ/ሚ ኣቢይ ከኣሜሪካዉ መስራች ጆርጅ ዋሽንግተን በአዎንታዊ፤ ከጎርባቼብ ደግሞ በኣሉታዊ ሊማሩ የሚገባቸዉ – የተራ ዜጋ ምክር ኢንጅነር ሰሎሞን ገብረስላሴ የጠ/ሚ አቢይን የአንድ አመት መታሰብያ በንዲህ አይነት የጥርጣሬና የጥያቄ መንፈስ ይከበራል ብሎ የገመተ ብዙ ሰዉ አልነበረም ቢባል ማጋነን አይሆን ይሆናል፡ ፡ በዴሞክራሲያዊ ጎዳና የጀመሩ አገሮች ሁሉ የሄዱበት መንገድ ስለሆነ ብዙ አግራሞት ሊፈጥር አይገባ […]
የአማራ ብሄረተኞች የጎሳ ፖለቲካውን ጨዋታ ተቀላቅለዋል – ሌንጮ ለታ

አቶ ሌንጮ ለታ ዶ/ር አንባቸው ላይ የሰጡት አስተያየት የአማራ ክልል መሪዎቹ አዲስ ናቸው እኛ አርጅተና
በአዲስ አበባ ወሰን ኮሚቴ ብካተት ደስ ይለኛል – ቡልቻ ደመቅሳ
የኢትዮጵያ ህዝብ ነገም ቢሆን ሊጠራጠረን አይገባም – አቶ ለማ መገርሳ /OBN/
Ethiopian ethnic rivalries threaten Abiy Ahmed’s reform agenda – Financial Times

Abiy Ahmed, Ethiopia’s prime minister, and Debretsion Gebremichael, chairman of the Tigray People’s Liberation Front © Getty David Pilling in Mekelle, (FT) Ever since Abiy Ahmed became prime minister of Ethiopia last April, Africa’s youngest leader has been hailed as one of the most progressive figures on the continent. A former army intelligence officer who […]
Ethiopian Airlines crash families plead for site to reopen so they can find remains

March 30, 2019 / Addis Ababa, Ethiopia (CNN)Moshe Biton and Ilan Matsliah had never set eyes on one another before March 10. But in just two weeks, the men have formed a strong bond after being thrust together in the worst possible circumstances. The doomed Ethiopian Airline flight ET302 that crashed in a field, killing […]
የባልደራስ ምክር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ የፀጥታ ስጋት መኖሩን ፓሊስ በመግለፁ ተከልክሏል- አቶ ንጉሱ

March 30, 2019 የባልደራስ ምክር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ የፀጥታ ስጋት መኖሩን ፓሊስ በመግለፁ ተከልክሏል- አቶ ንጉሱ On Mar 30, 2019329 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚመራው የባልደራስ ምክር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ የፀጥታ ስጋት በመኖሩ ፓሊስ መከልከሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ፡፡ አቶ ንጉሱ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር […]
Grieving families beg Ethiopia to open Boeing crash site

March 30, 2019T Grieving family members — desperate to recover the remains of their loved ones who died in the Ethiopian Airlines crash earlier this month — have been pleading with government officials to reopen the crash site and allow a collection team to go in, according to a report. “We need closure,” said the wife of […]
ትዝብት: የአገርቤት ቆይታዬ (አገሬ አዲስ)

March 30, 2019 መጋቢት ቀን 2011 ዓም(28-03-2019 ትዝብት ከአስራአንድ ዓመት በዃላ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ችዬ ለሦስት ወር ባደረኩት ቆይታ የየሁትን፣የሰማሁትን፣የታዘብኩትን ለሌላው ለማካፈል የዜግነት ግዴታዬ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።ከዚህም ቀደም ለብዙ ዓመታት ይህንኑ ከማድረግ አልቦዘንኩም።በአገር ቤቱ ቆይታዬ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችን፣ የሲቪክ ማህበራትን፣የመንግሥት ተቋም የሆነውን የምርጫ ቦርድን ተከታታይ ስብሰባዎች ተሳትፌለሁ፤ሃሳቦችን አዳምጫለሁ።ብዙ ክንውኖችን ተከታትያለሁ።የምሁራንን የጥናት ትንታኔ አዳምጫለሁ፤ተያይዞም ከውጭ የገቡ ምሁራኖች […]
