“ሃገሬን የገደላት በረካ እውቀት ነው!!!” (መስከረም አበራ)

March 29, 2019 “ሃገሬን የገደላት በረካ እውቀት ነው!!!”  መስከረም አበራ ከጠ/ሚው ንግግር ውስጥ ያላደናገረኝ ነገር ባይኖርም በጣም የደነቀኝ ግን ከሶማሌ ክልል አምጥተው አዲስ አበባ ስላሰፈሯቸው ኦሮሞዎች ሲጠየቁ የሰጡት መልስ ነው፨ “ሁሉም ፓርቲ አዴፖም ፣ህወሃትም ፣ደኢህዴንም የሚሰራው የቆመለትን ዘር ከተሜ ለማድረግ ነው፨ ስለዚህ ምንም የሚገርም ነገር የለውም” አሉ ጠ/ሚው፨ በሕዝብ ላይ የሚፈጸሙ ማፈናቀሎች የእርስበርስ ግጭቶችና ሌሎች […]

ለነገው ትውልድ ነፃና የተሻለች ኢትዮጵያን እንፍጠር!!! (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

March 29, 2019 ለነገው ትውልድ ነፃና የተሻለች ኢትዮጵያን እንፍጠር!!!  ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ላለፉት 50 ላላነሱ  ዓማታት በብዙ መከራና ስቃይን አይቷል የተሻለ  የፖለቲካ ስርአትን ተመኝተህ፣  ከዛ የባሰ የፖለቲካ ስርአት እያገኘህ ፣መከራ ስታይ  ፣ልጆችህ ሲጨፈጨፉና በየእስር ቤቱ ሲንገላቱ፣ በደምና በዕንባ ስትራጭ ኖረሃል ፡፡ ስለዚህ ይህ ለውጥ የመጨረሻ እድላችን የተሻለ እንዲሆን፣  በሙሉ ልብህ፣  ከቀልባሽ ሀይሎችምና […]

አገም ጠቀም የበዛበት የጠ/ሚሩ ንግግር እና አመት የሞላው ለውጣችን!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

March 29, 2019 አገም ጠቀም የበዛበት የጠ/ሚሩ ንግግር እና አመት የሞላው ለውጣችን!!! ያሬድ ሀይለማርያም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ከአንዴም ሁለቴ ደግሜ ሰማሁት። ንግግራቸው በርካታ ቁምነገሮችን የያዘ እና በርካታ አገራዊ ጉዳዮችንም የዳሰሰውን ያህል በበርካታ ጉዳዮችም ላይ አገም ጠቀም ያለ አቋም እና አገላለጽ ተስተውሎበታል። በአንዳንዱ ጉዳይ ደግሞ አንድም ሆነ ብለው አለያም ለነገሩ በቂ ትኩረት ካለመስጠት ይመስላል እውነትነት የጎደላቸው […]

የአዲስ አበባ ሥጋት! (በፍቃዱ ዘሃይሉ)

March 29, 2019 የአዲስ አበባ ሥጋት!  በፍቃዱ ዘሃይሉ ያደግኩበት ሰፈር ለአረንጓዴ ልማት ከሚፈርሱት የአዲስ አበባ መንደሮች አንዱ ነው። የሰፈሬን ሰዎች በዚህ ወቅት ከዚህ በላይ የሚያሳስባቸው ነገር የለም። «የት ነው የምንሔደው?»፣ «ተመጣጣኝ ካሳ ይሰጠን ይሆን?»፣ ብዙዎቹ ግቢያቸው ውስጥ የሚከራዩ ቤቶችን ሠርተው በኪራዩ ሥለሚተዳደሩ «የገቢ ምንጫችን ይደርቅ ይሆን?» የሚል ሥጋትም አላቸው።          ከዚህ ቀደም […]

“ከዘር ፌደራሊዝም አላቀህ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ላይ የተመሰረተ አድርገህ ገላግለን!!” (አርቲስት አስቴር በዳኔ)

March 29, 2019 “ከዘር ፌደራሊዝም አላቀህ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ላይ የተመሰረተ አድርገህ ገላግለን!!” ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒስትሩ ከአርቲስት አስቴር በዳኔ ጎርፉ ውስጥ ቆመን ስለጎርፉ ከማውራት ጨከን ብሎ ድልድይ መስራትና ከፍ ማለት ይሻላል፡፡ ያኔ የጎርፉ ቆሻሻ አይነካንም፤ ያኔ ጎርፉ ጠርጎ ይወስደን ይሆን ብለን አንሰጋም፡፡ ከላይ ቆመን ከሥር ሲያልፍ እናየው ይሆናል እንጂ፡፡ የማይወለድ ልጅ ሆና ያረገዝናት ኢትዮጵያችን ጉዳይ ነው […]

የጎሳ ፖለቲካ፣ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

March 29, 2019 የጎሳ ፖለቲካ፣ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው  ኦነጋውያኑ የለማ ቡድን አዲስ አበባን ኦሮሚያ ለሚሉት ክልላቸው ማድረግ የማይችሉ መሆናቸውን ሲያውቁ እንደገና “ሕገመንግሥታዊ የሆነው ልዩ ጥቅምና ልዩ መብታችን!” የሚል ነገር አምጥተዋል፡፡ ይሄ የልዩ መብትና ጥቅም ነገር እንዴት እንደሚተረጎም ትናንት ዐቢይ ሲናገር “አዲስ አበባ ውኃ የምታገኘው ከገፈርሳና ለገዳዲ ስለሆነ በመነጋገር ኦሮሚያ ለአዲስ […]

የአፄ ምኒሊክን ቤተ መንግስት በብዙ መገረም ጎብኝተናል – ግርምቴን ላጋራችሁ!!! (ኤልያስ መሰረት ታዬ)

March 29, 2019 የአፄ ምኒሊክን ቤተ መንግስት በብዙ መገረም ጎብኝተናል – ግርምቴን ላጋራችሁ!!! ኤልያስ መሰረት ታዬ ከፍተኛ አዳዲስ ግንባታዎች፣ ከአፄ ምኒሊክ ጀምሮ የነበሩ ህንፃዎች ላይ እየተካሄዱ ያሉ እድሳቶች፣ የጠ/ሚሩ ቢሮን አዳዲስ ገፅታዎችን እንዲሁም በግቢው ውስጥ አዲስ የእንስሳት ፓርክ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ከመሬት በታች ያለ የመኪና መተላለፊያ፣ የቀድሞው ጠ/ሚር መለስ ዜናዊን ቤት ወደ እንግዳ መሪዎች ማደሪያ እየተደረገ ያለ […]

አምስት ጉዳዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ – ቢቢሲ / አማርኛ

ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የማስተዳደር መንበርን ከተረከቡ አንድ ዓመትን ሊደፍኑ ጥቂት ቀናት የቀራቸው ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በስልጣን ቆይታቸው ሁለተኛ የሆነውን ጋዜጣዊ መግለጫ ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ሰጥተዋል። ባለፉት ወራት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች አነጋጋሪ ጉዳዮች በተከሰቱባቸው አጋጣሚዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካልሆነም በተለያዩ ስብሰባዎች ባገኙት አጋጣሚ በሕብረተሰቡ ለሚነሱ የተወሰኑ ጥያቄዎችና ጉዳዮች ውስን መልስና ማብራሪያ ሲሰጡ ቆይተዋል። በዚህም ምክንያት […]

ታሪክ እራሷን ትደግማለች የዶክተር ብርሀኑ የባላደራ የመፍትሄ ሀሳብን ማጣጣል ሲታይ-

ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ ግለሰብን በተናገረው ነቅሶ አውጥቶ ለትችት ማብቃት ትክክል አይደለም የሚል እምነት አለኝ ሆኖም ግለሰብ እና የፖለቲካ መሪ፣ በብዙ ሰወች የፖለቲካ ህይወት ተጽእኖ ሊኖረው የሚችል ሰውን እንደግለሰብ ቆጥሮ ችላ ማለት አግባብ አይደለም የሚል እምነት እጋራለሁ እናም በዶክተር ብርሐኑ የ መጋቢት 19 ቀን ከ ኦምን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በቀጥታ ንግግራቸው “የባላደራ ምናምን የሚባል […]

በ60ዎቹ ታላቅ አድናቆትን አትርፋ የነበራት የጎሕ መጽሔት ዋና አዘጋጅ መዝገብነሽ አብዩ ኤርትራ በርሃ ላይ ለኢሕአሠ ጓዶቿ ያቀረበችው ”በእንባየ ላይ ተቀመጥ” የተሰኘውን አስደማሚ ግጥሟ እነሆላችሁ። መደመጠ ያለበት ነውና ሼር አድርጉት