Boeing rolls out software fix to defend 737 MAX aircraft after deadly crashes – Business Today

A Boeing official in Seattle said on Wednesday the timing of the software upgrade was “100 percent independent of the timing of the Ethiopian accident,” and the company was taking steps to make the anti-stall system ‘more robust’ Reuters   SEATTLE/WASHINGTON     Last Updated: March 28, 2019  | 08:35 IST Boeing Co on Wednesday took its most aggressive moves yet […]

This is the flight simulator and manual used to train pilots of doomed Ethiopian Airlines flight – CNN

By Robyn Kriel, Idris Mukhtar and Caitlin Hu, CNN Updated 2057 GMT (0457 HKT) March 28, 2019 Inside the training simulator for Boeing 737 Max 8 plane 02:45 Addis Ababa (CNN)CNN has gained access to the flight simulator and manual used to train the pilots of Ethiopian Airlines Flight 302, which crashed earlier this month […]

ዋጋ የሚያስከፍል እውነት !!! (ሳምሶን ሚሀይሎቪች)

March 28, 2019 ዋጋ የሚያስከፍል እውነት !!! ሳምሶን ሚሀይሎቪች* ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ለ የሰጡት ቃለ መጠይቅ በቅንጭብ ቀርቧል። ከቃለ መጠይቁ ውስጥ ” የባለ አደራ ም/ቤት አያስፈልግም ” ጩኸት ቀስቅሷል። * ዶ/ር ብርሀኑ በዚህ ቃለ መጠይቅ ታክቲካል ስህተት የሰራ ቢመስልም እውነት የመናገር ድፍረቱን ፣ ጭብጨባ ላለመከተልና ዘላቂውን የሀገር መረጋጋት ላይ ትኩረት ማድረጉ አሁንም የሚደነቅ ነው ” አዲስ አበባ […]

ፌስቡክ የነጭ ብሄርተኞተኝነትና ተገንጣይነትን የሚያቀነቀኑ አካላትን ሊያግድ ነው

March 28, 2019 Source: https://fanabc.com/2019/03/%E1%8D%8C%E1%88%B5%E1%89%A1%E1%8A%AD-%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%8C%AD-%E1%89%A5%E1%88%84%E1%88%AD%E1%89%B0%E1%8A%9E%E1%89%B0%E1%8A%9D%E1%8A%90%E1%89%B5%E1%8A%93-%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8A%95%E1%8C%A3/ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ የነጭ ብሄርተኝነትንና ተገንጣይነተን የሚደግፉ እና የሚያደንቁ አካላትን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ከፌስቡክና ኢንስታግራም እንደሚያግድ አስታወቀ፡፡ ግዙፉ የማህበራዊ ትስስር ገፅ የሆነው ፌስቡክ የሽብርተኛ ድርጅቶችን ለመለየት እና የሚጠቀሙባቸውን ነገሮች ለማገድ እራሱን እያደረጃ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ በቅርቡ በኒውዝላንድ በሁለት መስጊዶች በአንድ ነጭ ብሄርተኝነት አቀንቃኝ የተፈፀመው ጥቃት በፌስቡክ […]

Ethiopia: Ethiopia: Africa’s Next Powerhouse? – The Brookings Institution (Washington, DC)

28 March 2019 Photo: James Jeffrey/Inter Press Service Mekelle, Ethiopia. Blog By Witney Schneidman Ethiopia’s prime minister, Dr. Abiy Ahmed – the youngest African leader at 42 years old – has initiated a series of unprecedented economic and political reforms in his first 12 months in office. The core challenge that he faces is moving […]

Czechs start moringa superfood business in Ethiopia – Radio Prague

Daniela Lazarová 28-03-2019 Moringa oleifera is a plant that is often referred to as “the drumstick tree” or “the miracle tree”. Indigenous to India, Asia and Africa, it has for centuries been used to help treat a wide variety of illnesses, but has only fairly recently been discovered in Europe as an effective health supplement […]

አብይን የወደድኩት መንግሥታቸውን ጠልቼ ነው! (ደረጀ ደስታ)

March 28, 2019 አብይን የወደድኩት መንግሥታቸውን ጠልቼ ነው! ደረጀ ደስታፍሬ ነገሩ –  …ግን ደግሞ ፣ “መንግሥት” የተባለ ተቋም ራሱ መደገፍ ያለበት ነገር ነው እንዴ? “መንግሥት” ከካድሬዎቹና ከሠራተኞቹ ውጭ በተቀረው ህዝብ እሚደገፍበት አገር በዓለም ላይ ይኖር ይሆን? በዚህ በዚህ ጉዳይ “የመንግሥትን አቋም እደግፋለሁ” ማለት ይቻል ይሆናል። መንግሥት በደፈናው የነካ የዳበሰውን ሁሉ እደግፋለሁ ብሎ አብዶና ሰግዶ እሚናገር […]

“የኦሮሚያ ክልልን ልዩ ጥቅም ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰው ሊደግፈው የሚገባ ነው!!!” (ጠ /ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ)

March 28, 2019 “የኦሮሚያ ክልልን ልዩ ጥቅም ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰው ሊደግፈው የሚገባ ነው!!!” ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ  ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ምላሽ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች . “አዲስ አበባ የሁላችንም ናት፡፡… አዲስ አበባ ለዘመናት ከፍቶት የመጣን ኢትዮጵያዊ ሁሉ እጇን ዘርግታ ትቀበል ነበር፤ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ የጎረቤት ሀገር ዜጎችንም […]

አቶ እስክንድር ነጋ መስተዋትዎ ሆነልዎት፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድም መለስ እንደማለት እንዳይሉ። (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ)

March 28, 2019 አቶ እስክንድር ነጋ መስተዋትዎ ሆነልዎት፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድም መለስ እንደማለት እንዳይሉ።ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ፤( ለክብር ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ  ባሉበት፤    የዛሬው መልዕክቴ “ሰውና መስተዋት”የሚል ሲሆን፣ብቅድሚያ(ለፍቅር የሐይማኖት ልዩነት ቦታ የለውም)ሁለታችሁም ክርስቲያን ወንድሞቼ ስለሆናችሁና ለአንድ በጎ ዓላማ ከአንድ ምንጭ የምትጠጡ ስለሆነ እጠቅሳለሁ።የያዕቆብ መልእክት ም፩ ፥ቁ፳፫:-  ” ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል።”ይላል፤የትኛውን […]

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተከፈተው ዘመቻ፤ዘመን ያስቆጠረ ኢትዮጵያዊ ተቋማችን እንዳያሳጣን…(መንገሻ ዘውዱ ተፋራ)

March 28, 2019 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተከፈተው ዘመቻ፤ዘመን ያስቆጠረ ኢትዮጵያዊ ተቋማችን እንዳያሳጣን…. መንገሻ ዘውዱ ተፋራ ወያኔዎች ኢትዮጵያን ሲቆጣጠሩ፤የመጀመሪያ ኢትዮጵያን የማጥፋት ዘመቻቸውን ያደረጉት፤ የአትዮጵያ መለያ የሆኑ፤ተቋማትን ማጥፋትና፤በዘር፤የተመሰረተ ልማት ማህበር፤የገንዘብ ተቋም ወዘተ ማቋቋም ነበር። በዚህ መልክ ካጠፉአቸው ኢትዮጵያዊ ተቋማት ጥቂቶቹን ለማስታወስ፤ቀለሙና አንበሳው፤ልዩ መልዕክት የነበረው፤አገር አቋራጭ አንበሳ አውቶብስን፤ብዙ ድሃ ኢትዮጵያዊያንን፤ባለ ቤት ያደረገው፤የቤቶችና ቢዝነስ ባንክንና፤ሌሎች ናቸው። በአነዚህ ደግሞ […]