“ባለአደራ ምናምን የሚባለው ነገር ለኔ ትክክል አይመስለኝም!!!” (ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ ለOBN)

March 28, 2019 “ባለአደራ ምናምን የሚባለው ነገር ለኔ ትክክል አይመስለኝም!!!” ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ ለOBN * መልካም የመሻገር ዘመን ከታኬ ጋር ክቡርነትዎ! የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚመራውን የአዲስ አበባ ሕዝብን ድምጽ ለማሰማት የሚንቀሳቀሰውን ባላደራ ትክክል አለመሆኑን በገዢው ኦሮሞ ብሮድካስቲን ኔትወርክ (OBN) ቀርበው ለሰጡት ቃለ መጠይቅ ገለጹ። ፕ/ር ብርሃኑ የአዲስ አበባን ጉዳይ […]
የባልደራስ እና የኢንጂነር ታከለ ም/ቤት ፍጥጫ!!! (ዳንኤል መኮንን)

March 28, 2019 የባልደራስ እና የኢንጂነር ታከለ ም/ቤት ፍጥጫ!!! ዳንኤል መኮንን በአዲስ አበባ በአሁን ሰዓት #ሁለት_ም/ቤት ያለ ይመስላል፡፡ የመጀመሪያውና ተወደደም ተጠላ ህጋዊ እውቅና ያለው የኢንጂነር #ታከለ ኡማ አስተዳደር ሲሆን ሁለተኛው “ለኢንጂነሩና ለኦዲፒ እንቅስቃሴዎች ምላሽ” በሚል ብሶት የወለደው የሚመስለው በባልደራስ እስክንድር የሚመራው የአ.አ የባላደራ ም/ቤት ነው፡፡ እውነቱን ለመናገር ሁለቱም በአዲስ አበባ ሙሉ #ህጋዊ_እውቅና_የላቸውም፡፡ ሁለቱም በህዝብ አልተመረጡም፡፡ […]
የአዲስ አበባ መታወቂያ ጉድ ! (ዳዊት ድልነሳው)

March 28, 2019 የአዲስ አበባ መታወቂያ ጉድ ! (ዳዊት ድልነሳው)* “መታወቂያ ከተመዘገባችሁ ከሶስት ቀን በኃላ ልንሰጣችሁ ስለሆነ መጥታችሁ በብሔራችሁ ተመዝገቡ” ሀገራችን ህመሟ እየተባባሰባት እንጂ እየተሻላት አይመስልም፡፡ “ለአዲስ አበባ ነዋሪ በብሄር ፋንታ ዜግነት የሚመዘገብበት ዲጅታል መታወቂያ ይሰጣ” እየተባለ በስርአቱ ካድሬዎች በሰፊው ሲደሰኮር ቢከርምም እውነታው ግን ወዲህ ነው። — አሁን ባለኝ ተጨባጭ መረጃ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 […]
የቀለም አብዮት በትግራይ!?! (ህብር ራድዮ)

March 28, 2019 የቀለም አብዮት በትግራይ!?! ህብር ራድዮ ሕወሐት የጠላው የቀለም አብዮት ሰሞኑን በልዩ ልዩ መንገድ የትግራይ ወገኖቻችን በሚያነሱት የመብት ጥያቄ ፈቅሎ እየወጣ ነው።የብሄር ብሄረሰብ መብት አስጠባቂነት የሌሎችን መብት እየጣሰ የትግራይ ሕዝብን ጨፍልቆ ከ፪፯ ዓመት በሁዋላ ብዙ ርቀት የሚሄድ አይመስልም።የኩናማ ብሄር አባላት ድምጾችን ይሰማ እያሉ ነው። ገና ብዙ ብሶቶች ወደ አደባባይ ይወጣል ።የትግራይ ሕዝብን ዘላለም […]
“ኢትዮጵያ ቁማር ማስያዣ አይደለችም” – አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ ( ዋልታ )

March 28, 2019
ሃገራችን ውስጥ የተፈጠረው የፖለቲካ ዓየር ውጥረት ይታይበታል።- ታማኝ በየነ
March 28, 2019 – Konjit Sitotaw “ ሃገራችን ውስጥ የተፈጠረው የፖለቲካ ዓየር ውጥረት ይታይበታል። በዚህ ውስጥ አንድ ሰው አስርም ቢሆን ተከታይ ያለው፤ ቤተሰቡን ብቻ የሚመራ ቢሆን በጣም በጥንቃቄ መራመድ አለበት። እያንዳንዳችን ከአንደበታችን የሚወጣው ነገር እሳት እየጫረ እንደሆነ መረዳት አለብን። እያንዳንዳችን በምንጽፈውና በምንናገረው ነገር ሳቢያ በሃገራችን ላይ ለሚመጣው ጥፋት አስተዋጾ እንዳለን ማወቅ አለብን እላለሁ።” አርቲስት ታማኝ […]
የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ቀጣይ ፈተናዎች ምንድን ናቸው? – ቢቢሲ / አማርኛ
March 28, 2019 የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ቀጣይ ፈተናዎች ምንድን ናቸው? ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ ዶ/ር አወል አሎ፣ አቶ አብርሃ ኃይለእግዚ የተለያዩ ሀሳቦችን አንስተዋል። . የትግራይ ክልል የሕዝብና ቤት ቆጠራው መዘግየቱን ለምን ተቃወመ? . በታንዛኒያ እስር ቤቶች የኢትዮጵያውያኑ ፈተና . ሌሎችንም ጥንቅሮች… BBC Amharic
አንዳንድ ጥያቄዎች ለ”108ኛው” የፖለቲካ ፓርቲ – ቢቢሲ /አማርኛ

26 ማርች 2019 አዲስ ፓርቲ እየመጣ ነው። የምሥረታ ጉባኤው ጠቅላላ ጉባኤው ባለበት ተካሄደል። ኦዲትና ኮሚሽን ተመርጧል። የሥራ ድልድ ተደርጓል። ማዕከላዊ ኮሚቴና ሥራ አስፈጻሚ ተመርጧል። ከምርጫ ቦርድ ሠርተፍኬት ለመውሰድ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ለሚገኘው የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ለወ/ሮ ነቢሃ መሐመድ አንዳንድ ጥያቄዎችን አንስተናል። ቢቢሲ፡ እንደው 108ኛ ፓርቲ መሆን ምን ዓይነት ስሜት ይሰጣል? ያሳፍራል […]
በሕዝብ ቆጠራው መራዘም የትግራይ ክልል ቅሬታና የኮሚሽኑ ምላሽ – ቢቢሲ/አማርኛ

የሕዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን በሃገሪቱ መፈናቀልና ግጭቶች መኖራቸው እንዲሁም ቆጣሪዎችን በመልመል ረገድ በሚጠበቀው ደረጃ በቂ ዝግጅት አልተደረገም በሚሉና ሌሎች ምክንያቶች ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የውሳኔ ሃሳብ ከሳምንት በፊት ማሳለፉ የሚታወስ ነው። ይህንኑ ተከትሎ በዚህ ሳምንት የትግራይ ክልል መንግሥት የሕዝብና ቤት ቆጠራው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገቢ አይደለም ሲል ምክንያቶቹን በመጥቀስ መግለጫ ሰጥቷል። የትግራይ ክልል መንግሥት ካነሳቸው ምክንያቶች […]
ቦይንግ “ችግሩ ተፈቷል” እያለ ነው – ቢቢሲ/አማርኛ

አጣብቂኝ ውስጥ የገባው አውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ ችግሩን ፈትቼዋለሁ እያለ ነው። እጅግ ዘመናዊ ከሚባሉት የቦይንግ 737 ማክስ ስሪቶች ጋር በተያያዘ ኩባንያው ላለፉት ወራት የሚይዝ የሚጨብጠው ጠፍቶት ሰንብቷል። በተለይም የኢንዶኒዢያው ላየን አየር መንገድ አውሮፕላን በተከሰከሰ በአምስተኛ ወሩ የኢትዯጵያ አየር መንገዱ አደጋ ሲደገም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ አየር መንገዶች የ737 ማክስ ስሪቶችን ላለማብረር ወስነው ነበር። ይህም በቦይንግ ላይ […]
