ታዬ ዳማ ማን ነው?? – ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ታዬ ዳማ ማን ነው?? ታዬ ዳማ ከአባቱ ከአቶ ዳማ ናደሞና ከእናቱ ከወ/ሮ ታመቸሽ ፈተራት በ1950 ዓ/ም በደብረዘይት ከተማ ተወለደ። ከሰፊ ቤተሰብ የተወለደውና የቤተሰቡ 7ኛ ልጅ የነበረው ታዬ ዳማ መጀመርያ ደረጃ ትምህርቱን በአፄ ልብነድንግል ወሰንሰገድ ት/ቤት ከተማረ በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በኢቫነጀሊካል ሚሽን ትምህርት ቤት ተከታትሏል። በእድገት በህብረት ዘመቻም ከተሰማራ […]
Boeing CEO writes open letter to Ethiopian Airlines – Daily Mail

Thursday, Mar 28th 2019 ‘We are humbled and learning’: Boeing CEO writes open letter to Ethiopian Airlines after two deadly crashes, as questions mount over technology that caused the 737 Max planes to go down ver technology that caused the 737 Max planes to go down Dennis Muilenburg used the bulk of his letter […]
Why should Ethiopians care about urbanization? Jobs, infrastructure, and formal land and housing

Submitted by Abebaw Alemayehu On Wed, 03/27/2019 Ethiopia is still predominantly a rural country, with only 20% of its population living in urban areas. But this is set to change dramatically. Figures from the Ethiopian Central Statistics Agency, project the urban population is will triple to 42.3 million by 2037, growing at 3.8% a year. […]
Ethiopia seeks new terms, again, for Chinese railway loan – Global Construction Review

Ethiopia seeks new terms, again, for Chinese railway loan 27 March 2019 | By GCR Staff 0 Comments facebook twitter gplus linkedin Ethiopia is once again renegotiating billions of dollars in loans from China that were obtained to fund an historic railway to the port at Djibouti as the landlocked, fast-developing country tries to manage […]
ኢትዮጵያ 2ኛውን ሃገር አቀፍ የኤሌክትሪፊኬሽን መርሃ ግብር ይፋ አደረገች

On Mar 27, 2019
የአዲስ አበባ ጉዳይ አዴፓን ከኦዴፓ ወይም እነ ዶ/ር አብይን ከኦዴፓ መለየቱ አይቀርም – ግርማካሳ

March 27, 2o19 የአዲስ አበባ ጉዳይ ትኩረት አግኝቶ መነጋገሪያ የሆነው፣ በዳዎድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ፣ በሌንጮ ለታ የሚመራው ኦዴፍ፣ በዶ/ር መራራ ጉዲና የሚመራው ኦፌኮ እና ሌሎች ሁለት ደርጅቶች በጋራ ሆነው ያወጡትን መግለጫ ተከትሎ ነው። “ኦሮሞ ካልሆነ አትጋቡ” ያሉት አቶ በቀለ ገርባ ነበሩ መግለጫዉን ያነበቡት። በመግለጫው የአዲስ አበባ ባለቤት ኦሮሞው እንደሆነና ሌሎች ኦሮሞ ያልሆኑ ፣ ኦሮሞው “አቃፊ” […]
ታከለ ኡማና ኦዴፓ የህውሐት ወጥመድ ሰለባዎች ናቸው፡፡ | እስክንድር ነጋ
March 27, 2019 https://youtu.be/2NdCZJTIQ5o https://youtu.be/2NdCZJTIQ5oc
አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች! (ጌታቸው ሽፈራው)

March 27, 2019 አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች!ጌታቸው ሽፈራው ትንሽ ቆይተው ደግሞ “አዲስ አበባ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዱባይ፣ ዋሽንግተን፣ ካርቱም፣ ሞቃዲሾ ሄዶ እንደሚሰራውና እንደሚኖረው የሁሉም መኖርያ ነች” ይሉናል! በዚህ ንግግር አዲስ አበባ እንደ ኦሮሚያዋ ከተማ ነቀምት ዜጎች ሄደው የሚኖሩባት የኦሮሞ ከተማ ነች ነው የተባለችው። ጭራሹን “ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት” የሚሉት ይሻላሉኮ። ስግብግብነታቸውን […]
የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!! (አስቻለው አበራ)

March 27, 2019 የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!! አስቻለው አበራ የዓለም ባንክ ፈንድ የሚያደርጋቸውን ፕሮጀክቶች ውጤታማ መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን የሚገመግምበት ሁለት መሰረታዊ መስፈርቶች አሉት። እነሱም አንደኛው መስፈርት ፕሮጀክቱ ቢኖር ወይም ባይኖር (with or without) የሚል ሲሆን፣ ሁለተኛው መስፈርት ደግሞ ከፕሮጀክቱ በፊት እና ከፕሮጀክቱ በሗላ (before and after) በሚል ማነፃፀር ነው። የእስክንድርንም ጉዳይ በእነዚህ በሁለቱ መስፈርቶች […]
የሸዋቱለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋል (ዘመድኩን በቀለ)

March 27, 2019 የሸዋቱ ለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋልዘመድኩን በቀለ★ ይህ ለሸዋ ኦሮሞ “ የምጥ ጣር ” መጀመሪያው ምልክቱ ነው። ★ ወዳጄ አብያተ ክርስቲያናትን የማቃጠሉ ዜና ከሩቁ የሱማሌ ክልል እዚህ አፍንጫህ ስር ሰሜን ሸዋ ኤጄሬ ደርሶልሃል። አዲስ አበባ አፍንጫዋ ስር ማለት ነው። ሰምታችኋል። ★ ዋቄፈታቄሮዎቹ ጽላቱን ሰርቀው ከወንዝ ውስጥ ቢደብቁትም ሊቀመልአኩ ቅዱስ […]
