“ማንም ኃላፊነት ያለበት ድርጅት፣ ስብስብና ቡድን አደጋውን ተረድቶ፤ ስለ ሰላም መናገር፣ ያለውን ውጥረት ማርገብና መፍትሔ ማምጣት ነው ያለበት።” – ዶ/ር ታዬ ዘገየ

March 25, 2019 ዶ/ር ታየ ዘገየ፤ የኢትዮጵያ የጋራ ትግል ሸንጎ ሊቀመንበርና አቶ መሃሪ ረዳ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ – ዲሞክራሲያዊ አመራር አባል፤ ድርጅቶቻቸው የኢትዮጵያን የለውጥ ጅማሮ ተከትሎ እንደምንና ስለምን ወደ አገር ቤት እንደዘለቁ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
Human-centred design can help reduce accidents like the recent Ethiopian Airlines Boeing 737 crash – The Conversation (UK)

After the recent crash involving the Boeing 737, Air Canada has grounded the planes until July 1, 2019. Darryl Dyck/CP On March 10, 2019, Ethiopian Airlines Flight 302 took off from Addis Ababa International Airport in Ethiopia. After only six minutes of flight, it crashed, killing all 157 passengers and crew on board. On Oct. […]
Ethiopian Boeing 737 Max 8 plane ‘black box’ data now in international hands – ABC News

The raw data is from the ‘black boxes,’ including the cockpit voice recorder. By Cheyenne Haslett Mar 25, 2019 4:51 PM ET Ethiopian investigators looking into the Boeing 737 MAX 8 plane crash have now shared raw data from the flight data recorder with U.S. and other international parties, three sources told ABC News Monday. […]
Anti-stall system was ‘in play’ on plane – The Guardian

MCAS feature also highlighted by investigation into earlier crash of Lion Air plane Gwyn Topham Transport correspondent @GwynTopham Mon 25 Mar 2019 15.30 GMT Last modified on Mon 25 Mar 2019 15.59 GMT Shares 93 The anti-stall system that pilots battled before the crash of a Lion Air-operated Boeing 737 Max in October was also likely to […]
Ethiopian Airlines ‘believes in Boeing’ – BBC

Ethiopian Airlines crash The boss of Ethiopian Airlines said he still “believes in Boeing” in spite of a crash involving the US firm’s 737 Max plane which killed 157 people. Tewolde Gebremariam said: “Despite the tragedy, Boeing and Ethiopian Airlines will continue to be linked well into the future.” Separately, Mr Tewolde also said the […]
የጎሳ ፌደራሊዝም (በቃሉ አጥናፉ ታዬ (ዶ/ር))

March 25, 2019 የጎሳ ፌደራሊዝም በቃሉ አጥናፉ ታዬ(ዶ/ር) ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ብዝሃነትን ለማስተናገድ እና ስልጣንን ወደ ታችኛው የመንግስት መዋቅር ለማከፋፈል የፌደራል ስርዓት ተመራጭ እንደሆነ እንዳንድ ፀሃፍት ቢያተቱም፤ በተቃራኒው ደግሞ የፌደራል ስርዓት በተፈጥሮዎ ግጭትን እንደሚጋብዝ እና ተመራጭ እንዳልሆነ የሚያትቱም ተመራማሪዎች አሉ(አለማንተ, 2003). ብዝሃነትን ከማስተናገድ አንፃር እንዳንድ የአፍሪካ አገራት (ኮንጎ, ከ1960-1965፣ ማሊ, 1959፣ ኬንያ, 1963-1965፣ ዩጋንዳ, 1962-1966፣ […]
አብይነትዎ!!! (ደረጄ ደስታ)

March 25, 2019 አብይነትዎ!!! ደረጄ ደስታ አብይ ሆይ! ባነጋገረው የሰሞኑ ንግግርዎ፣ አስረውና ገድለው ያውቁ ይመስል፣ ማሰርና መግደል እንደሰለችዎት መናገርዎን ሰማሁ። እርስዎ ባይገድሉ እኛ እንገድልልዎታለን እሚሉትንስ ምን አሏቸው? እኛ ስንሞት ስንገደል ኖረናል፣ አሁን ደግሞ በተራችን ስለ በደል በቀላችን መግደል እንፈልጋለን፣ እሚሉትንስ ምን ብለዋቸዋል? እንኳን የሰለቻቸው፣ ገና ያልጀመሩ ወደ ጦርሜዳቸው እየዘመሩ እሚተሙትን ገዳዮችንስ እንዴት አይዋቸው? ከበትር እስከ […]
“ኢትዮጵያ ምናልባት ትጎሳቆል አንደሁ አንጅ ያለጥርጥር አትሞትም” …ይድረስ ለደ/ር አብይ አህመድ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

March 25, 2019 “ኢትዮጵያ ምናልባት ትጎሳቆል አንደሁ አንጅ ያለጥርጥር አትሞትም” …። ይድረስ ለደ/ር አብይ አህመድ፤የኢ/ፌ/ዲ/ሪ/መ፤ጠ/ሚንስትር መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ክቡር ጠ/ሚንስትር፤በእውነቱ እረስዎ ካለዎ የትምህርት ዝግጅት፤ከመጡበት የሥራና ሕይዎት ተሞክሮ፤ከልጅነትዎ ጀምሮ አሰከ ዕለተ ርዕሰ መንግሥት ስልጣነ መብቃተዎ ድረስ፤ካሳደጉዎ፤የእድሜ ልክ አለቆችዎና፤ባለውለታዎችዎ፤ህወኃት ግዞት፤እራሰዎን ነጥለው፤ይህን ያህል ጊዜ ማምጣተዎ፤ በእራሱ ትልቅ ሊያስመሰግነዎ የሚገባ ሥራ አንጅ የሚያስነቅፈዎ ሊሆን አይገባም።መንቀፍ ካስፈለገ፤ በዘር ፖለቲካ፤በኢሰባዊ ግድያ፤በሰብአዊ […]
ዱላችን በጃችን – በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ዐድማ ስለመጥራት (ይነጋል በላቸው)
March 25, 2019 ዱላችን በጃችን – በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ዐድማ ስለመጥራት ይነጋል በላቸው ውድ ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላምታየ ይድረሳችሁ፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ በምሕረት ዐይኖቹ እንዲያየን እንጸልይ፤ በጸሎትና በንስሃ የማይፈታ ችግር የለምና ፊታችንን ወደርሱ እናዙር፡፡ ብዙዎቻችን ጆሮ ዳባ ያልነው የምንመስለው የሀገራችን ወቅታዊ ችግር እጅግ ከባድና ፈታኝ ነውና በየሃይማኖታችን ሱባኤ ገብተን እንጸልይ፡፡ ከፈሰሰ አይታፈስም፡፡ አደጋ ውስጥ ነን!! አንድ […]
የአገሯን ፖለቲከኞች የምታወዛግብ መዲና – አዲስ አበባ
March 25, 2019 Addis Admass / አለማየሁ አንበሴ – ኦነግ “ፊንፊኔ የኦሮሞ አንጡራ ሃብት ናት” ይላል – አረና ገና አቋም አልያዘም፤ በቅርቡ ይይዛል – ኦዴፓ የአዲስ አበባን የኦሮሞ ባለቤትነት ለማረጋገጥ እሰራለሁ ብሏል – ኦዴፓ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት ባይ ነው አዲስ አድማስ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አዲስ አበባ አሁን ባለው የህገመንግስቱ አንቀፅ 49 (ስለ […]
