ይድረስ ባለቀ የውክልና ዘመን “ተወካይ” ነን ለምትሉ!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

March 23, 2019 ይድረስ ባለቀ የውክልና ዘመን “ተወካይ” ነን ለምትሉ!!! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ለክቡር/ክብርት………………………………… የአዲስ አበባ ም/ቤት አባል በአዲስ አበባ ከተማ……………ክ/ከተማ ምክር ቤት አባል በአዲስ አበባ ከተማ……ክ/ከተማ……ቀበሌ ም/ቤት አባል ጉዳዩ: የህዝብ ውክልና ማለቁን ስለማሳወቅ ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው ክቡርነትዎ የዛሬ ስድስት አመት በተካሄደው የከተማ፣ የክፍለ ከተማ እና ቀበሌ ምርጫ ኢህአዴግን በመወከል ብቻዎትን ተወዳድረው በየደረጃው የሚገኙ ምክር […]
ይሸሽበት ይጠጋበት ያጣ ትውልድ !!! (ውብሸት ሙላት)

March 23, 2019 ይሸሽበት ይጠጋበት ያጣ ትውልድ !!! ውብሸት ሙላት የኢትዮጵያ መንግሥታዊ ተቋማት እምነት የሚጣልባቸዉ፣ ተስፋ የሚደረግባቸዉ፣ የክፉ ቀን መጠለያና መጠጊያ የመሆን ቁመና የላቸዉም፡፡ ዜጎች ግጭትና መከራ ቢመጣብን ያድኑናል፣ያስጥሉናል ይተደጉናል የሚሏቸዉ ባጡ ጊዜ የጭንቅ ቀን ያወጣናል የሚሉትን መፍትሔ መፈለጋቸዉ አይቀሬ ነዉ፡፡ በኢትዮጵያ ፓርላማዉ ወይም የፌደሬሽን ምክር ቤት እንኳን ለዜጎች ዋስተና ሊሆን ይቀርና ራሳቸዉም በአስፈጻሚዉ ችሮታ […]
ከ56 ሺ ሰዎች በላይ ተፈናውለው በየቀኑ እንደቅጠል ስለሚረግፉበት ድብቅ አረንጓዴ ረሃብ !!! (ዘመድኩን በቀለ)

March 23, 2019 ከ56 ሺ ሰዎች በላይ ተፈናውለው በየቀኑ እንደቅጠል ስለሚረግፉበት ድብቅ አረንጓዴ ረሃብ !!!ዘመድኩን በቀለ * ይድረስ ለእነ ታማኝ በየነና ለእነ ያሬድ ሹመቴ ባላችሁበት *★★★* ★ በዚህ ጦማር የጠሚዶ ዐብይ መንግሥት አልተወቀሰም። አንዳቸውም ስሙን በክፉ አላነሱም። እንዲያውም እሱ ቢሰማ ከመከራ ያላቅቀናል ባዮችም ናቸው። ለእውነትና ለማዕተቤ ስለምሠራ በዚህ ጉዳይ አቢቹ አይወቀስም። አከተመ። […]
በየቦታው እየተፈጸመ ያለው ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ሦስተኛው ዓላማ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

March 23, 2019 በየቦታው እየተፈጸመ ያለው ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ሦስተኛው ዓላማ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋውማሳሰቢያ፦ የተሻለ ነገሮችን የመረዳት አቅምና ጭንቅላት የሌለው ሰው ጽሑፉን እንዲያነብ አይመከርም! በተደጋጋሚ እንደነገርኳቹህ ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ዓላማ ሁለቱ ምክንያቶች፦ 1ኛው ወደ እነሱ ያነጣጠረውን ችግር መልሶ ወደ ሕዝብ ዳይቨርት በማድረግ (በማስቀየስ) ከሕዝቡ ከራሱ ከጉያው ችግር፣ ቀውስ፣ አለመረጋጋት በመፍጠር በራሱ ችግር ጠምዶ በመያዝ ወደ […]
በዘረኝነትና ጥላቻ ምክንያት የዜጎች መፈናቅልና ሞት በአስቸኳይ እንዲቆም ተጠየቀ

Saturday, 23 March 2019 12:33 አለማየሁ አንበሴ በዘረኝነትና ጥላቻ ምክንያት የዜጎችን ሞትና መፈናቀል መንግስት በአስቸኳይ እንዲያስቆም፤ ዘረኝነትና ጥላቻን በተለያየ አግባብ የሚያራምዱ አካላትን ለህግ እንዲያቀርብና ኢትዮጵያውያን በመረጡት የሃገሪቱ ቦታ የመኖር ህገ መንግስታዊ መብታቸው እንዲጠበቅ የፖለቲካ ድርጅቶች ጠየቁ፡፡ መኢአድና ኢህአፓን ጨምሮ ሰባት ድርጅቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በደቡብ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በቤኒሻንጉልና በሌሎች አካባቢዎች በብሄር […]
የአገሯን ፖለቲከኞች የምታወዛግብ መዲና – አዲስ አበባ

Saturday, 23 March 2019 12:36 አለማየሁ አንበሴ ኦነግ “ፊንፊኔ የኦሮሞ አንጡራ ሃብት ናት” ይላል – አረና ገና አቋም አልያዘም፤ በቅርቡ ይይዛል – ኦዴፓ የአዲስ አበባን የኦሮሞ ባለቤትነት ለማረጋገጥ እሰራለሁ ብሏል – ኦዴፓ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት ባይ ነው አዲስ አድማስ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አዲስ አበባ አሁን ባለው የህገመንግስቱ አንቀፅ 49 (ስለ አዲስ አበባ) […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፡ በእርግጥ ስልጠናው ከአደጋው ጋር ይያያዛል? – ቢቢሲ አማርኛ

22 ማርች 201 JONATHAN DRUION ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላን እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ያሉ ግዙፍ አየር መንገዶች ብቻ ያላቸው እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላን ነው። ነገር ግን አውሮፕላኑ ባጋጠመው አንዳች ውሉ ያልታወቀ እክል ሁለት አሰቃቂ አደጋዎች ከገጠሙት በኋላ ለጊዜውም ቢሆን ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን ተደርጓል። ባለፈው ጥቅምት ወር የኢንዶኔዢያ ላየን አየር መንገድ ንብረት የሆነ ተመሳሳይ አውሮፕላን ለበረራ ከተነሳ […]
“ከአማራ፣ ከትግሬ፣ ከጉራጌ፣ ከሶማሌ፣ ከከምባታ፣ ከአፋር፣ ….. ወይም ከወላይታ ጋር ጋብቻ (ትዳር) እያደረግን ነው ትልቅ ችግር የሆነብን ።” አቶ በቀለ ገርባ

“ነጋዴ በኦሮምኛ ካልሸጠ አትግዙ” – አቶ በቀለ ገርባ አቶ በቀለ ገርባ የኦፌኮ ም/ሊቀመንበርና በኦሮሞ ፖለቲካ ውስጥ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ናቸው። ትውልዳቸው በወለጋ ሲሆናሁ አሁን ነዋሪነታቸው በአዳማ/ናዝሬት ነው። አቶ በቀለ ፣ ከኦሮሞ ሜዲያ ኔትዎርክ ስራ አስኪያጅ ጃዋር መሐመድ ጋር በቅርበት የሚሰሩ የለማ ቲም ስልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ በለማ ቲም ደስተኛ አለመሆናቸውን ብዙ ጊዜ ሲናገሩ […]
በዘረኝነትና በጥላቻ ምክንያት የወገኖቻችን መገደል፣ የቤት ንብረታቸው መዘረፍና መቃጠል፣

1. በዘረኝነትና በጥላቻ ምክንያት የወገኖቻችን መገደል፣ የቤት ንብረታቸው መዘረፍና መቃጠል፣ ከቀያቸው መፈናቀልና በሀገራቸው ስደተኛ መሆናቸው በአስቸኳይ እንዲቆም የተፈናቀሉት ወደቀድሞ መኖሪያቸው እንዲመለሱ፣ ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ መንግሥት ሕግን የማስከበር ኃላፊነቱን እንዲወጣ እንጠይቃለን፣ 2. ዘረኝነትንና ጥላቻን ከሚያራምዱ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች ጋር የሃሳብ ፍልሚያ በማድረግ ጊዜ ያለፈበት የፖለቲካ መስመር መያዛቸውን ለማሳወቅ በሰላማዊ መንገድ እንሠራለን፣ 3. ዘረኝነትንና ጥላቻን ለማስወገድ በምንወክለው […]
Ethiopian demand Washington Post apology for “baseless and factually incorrect allegations” – Waza

By Socrates Mbamalu on March 22, 2019 Following flight ET302 crash, the Washington Post and New York Times continue to blame Ethiopian Airlines, questioning the training, and competence of its pilots. Ethiopian Airlines has dismissed the reports as “baseless and factually incorrect allegations”, and demanded that the Washington Post “remove the article, apologize and correct […]
