Displacement and Ethnic Conflict in New Ethiopia – CounterPunch

March 15, 2019 Displacement and Ethnic Conflict in New Ethiopia by GRAHAM PEEBLES Fundamental political reforms are underway in Ethiopia, but as the new Prime Minister, Abiy Ahmed and his government work to bring about change in the country, historic ethnic divisions have erupted. Dozens of people have been killed, many more injured and over […]

የዘረኞች ካንሰር፣ በማፈናቀልና መልሶ በማደራጀት ውስጥ የተቀረቀረው የኢትዮጵያ እድገት/ውድቀት

17 Mar 2019 በመሃይም የዘር ቆሻሾች በምትታመሰው ኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮን ተሰደው ተፈናቅለው ዪሞታሉ፣ ይራባሉ ያለቅሳሉ። ሰላም ባለበት ለስንትና ስንት እድገት መዋል የሚችለው በቢሊዮን የሚቆጠር ሃብት ባገርና አለም ተስብስቦ በተፈናቃዮች ላይ ይጠፋል። እነዚህን ቆሻሻ ዘረኛ የሕዝብ ጠላቶችህን የምናጠፋው መቼ ነው? ገምቱት በዚህ ችግር ላይ ስንት ነገር እንደ ሚባክን?

የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት!!! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

March 17, 2019 የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት፣በኢትዮጵያ የነዳጅና የጋዝ መሠረተ-ልማት፣የኢትዮጵያ ኤርትራ የአሰብ ወደብ፣የፌርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ሊቀመንበር አቶ  ዘመዴነህ ንጋቱ፣የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ  ጌታቸው በትረ፣ተመክሮ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ካደረጉ አድርባይ ምሁራን ተማሩ!!! ከውጭ የመጡ ፖለቲከኞች ‹‹ሆቴል ቤት ለእንቦሳ›› የተባሉ ይመስል አንዴ ከሸራተን ሆቴል አንዴ ከሂልተን ሆቴል ሲምነሸነሹ የዘውጌ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ያደረጉ እንጂ […]

የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ለአባቴ የሰጧቸው ጭራ እስከመጨረሻ የሕይወት ፍፃሜያቸው ድረስ አብሯቸው ነበር- ኡሁሩ ኬንያታ

March 16, 2019 በኬንያ አዲሱ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ሲያቀርቡ በእጃቸው ስለያዟት “ጭራ” ጉዳይ ተጨዋውተዋል። ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ፤ “የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ለአባቴ የሰጧቸው ጭራ እስከመጨረሻ የሕይወት ፍፃሜያቸው ድረስ አብሯቸው ነበር” ሲሉም ነግረዋቸዋል። ከአቶ መለስ ዓለም ጋር ያደረግነውን ቃለምልልስ ያዳምጡ (VOA Amharic)

Investigators find 2nd piece of key evidence in crash of Boeing 737 Max 8 in Ethiopia

Black boxes with voice and data recordings from the crashed Ethiopian Airlines Flight 302 arrived in Paris on March 14 for analysis.(Reuters) By Luz Lazo , Paul Schemm and Lori Aratani March 15  ADDIS ABABA, Ethi­o­pia — A new piece of evidence found by investigators on the ground here suggests the Ethi­o­pian Airlines flight that crashed Sunday may have […]

” ፊንፊኔን ከኛ!!! በረራ የእኛ!!! ›› አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊያንና የአትሌቶቻችን ኃብት ናት” ( ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም )

March 16, 2019 Source: http://amharic.abbaymedia.info/archives/46500 ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY         የአዲስ አበባ ስታዲየሞች በፎቶ Addis Ababa Stadiums የአዲስ አበባ ስታዲየሞች፣ የኢትዮጵያዊያን ዜጎች ኃብት ናቸው! አዲስ አበባ የማን ናት! ፊንፍኔ የማናት! የግብር ከፋዬች ኢትዮጵያዊያንና የአትሌቶቻችን ኃብት ናት፡፡ ለጀግኖቹ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶቻችን መታሰቢ ትሁን! አዲስ አበባ ‹‹ ፊንፊኔን ከኛ!!! በረራ የእኛ!!!›› የትግራይ መንግስት ህግ ጥሷል፣ የኦሮሚያ መንግሥትም […]

በጌዴኦ ዞን ከ100 ሺሕ በላይ አዲስ ተፈናቃዮች ከፌዴራል መንግሥት ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጥያቄ ቀረበ – ሪፖርተር

17 March 2019 ብርሃኑ ፈቃደ በአስከፊ ደረጃ ለረሃብ የተዳረጉ ተጎጂዎች ምሥል በርካቶችን አስቆጥቷል ከፌዴራል እስከ ዞን ባሉ ኃላፊዎች ላይ ጥያቄ አስነስቷል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን መካከል በተከሰተ ግጭት ሳቢያ ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ተረጂዎች በተጨማሪ ለ103‚221 አዲስ ተፈናቃዎች ዕርዳታ እንዲቀርብላቸው ከደቡብ ክልል ጥያቄ መቅረቡን፣ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ […]

አዲስ አበባ ከማኅጸኗ ነዳጅ ፈልቆ ወይንም በተአምር የበለጸገች ከተማ አይደለችም!!! (አቶ ሙሼ ሰሙ)

March 16, 2019 አዲስ አበባ ከማኅጸኗ ነዳጅ ፈልቆ ወይንም በተአምር የበለጸገች ከተማ አይደለችም!!! አቶ ሙሼ ሰሙ አዲስ አበባ አቅም ያለው በእውቀቱና በሃብቱ ያልቻለው ደግሞ በጉልበቱና በሙያው የገነባት የሁሉም ዜጋ መናሕርያ ነች፡፡ አዲስ አባባ በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ስታልፍ የአንድ ብሔር ወይም የአንድ ክልል መገለጫነት ይዛ የዘለቀች አልነበርችም፡፡ አዲስ አበባ በ125 ዓመት ታሪኳ ውስጥ የራሷን […]