አጼ ምንይልክ ተስፋፊ ወይስ ሰብሳቢ? (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ)

March 16, 2019 አጼ ምንይልክ ተስፋፊ ወይስ ሰብሳቢ? ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳአጼ ምንይልክ መባል ያለባቸው ሰብሳቢ እንጂ ተስፋፊ አይደለም። ምክንያቱም ተበትኖ የነበረውን ሀገር ሰበሰቡ እንጂ ለኢትዮጵያ አዲስ መሬት አላስገኙም!!! አብራራዋለሁ:- በጥንት ዘመን የኖሩ የኢትዮጵያ ንጉሠነገሥታት እና ንግሥተነገሥታት ኢትዮጵያን አንድ አድርገው ከዳር እስከዳር የማስተዳደር ፍጹም ስልጣን ነበራቸው። ምንይልክ ከመወለዳቸው ከመቶ ዐመታት በፊት ኢትዮጵያ፣ አጼ ኢዮአስ በተባሉ ንጉሠነገሥት […]
ሕገ መንግሥት ለአንድ ክልል ሕዝብ ተብሎ አይሻሻልም እንዴ? (ውብሸት ሙላት)

March 16, 2019 ሕገ መንግሥት ለአንድ ክልል ሕዝብ ተብሎ አይሻሻልም እንዴ? ውብሸት ሙላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ “ለአንድ ክልል ተብሎ ሕገ መንግሥት አይሻሻልም” በማለት የአብን ምክትል ሊቀ መንብር አቶ በለጠ ሞላ የተናገሩትን መነሻ አድርገዉ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ እንዴት አይሻሻለም? እስኪ ስለማሻሻያ የተወሰኑ ነጥቦችን እናንሳ በመጀመሪያ፡፡ ስለ ሕገ መንግሥት ማሻሻል (amendment) ጉዳይ ሲነሳ ቀምነገሩን በአጭር አነጋገር […]
እኛም እንላለን…. ( ዲ. ዳንኤል ክብረት)

March 16, 2019 እኛም እንላለን…. (ዲ. ዳንኤል ክብረት )ትግራይ አኮረፈች አማራ አማረረ፣ ደቡብ ተከፋፈለ ሶማሌ ልገንጠል አለ፣ ቢንሻንጉል ቢበጠብጥ ኦሮሞ ሀገር ልሁን ቢል፣ ጋምቤላና አፋር ጥጉን ብይዝ፣ ራያና ወልቃይትም ሆኑ ፊንፊኔና ቅማንት ማንነቴ ቢሉ….. ኢትዮጵያ እንደሆነች በቃልኪዳን ታስራ፤ በማይፈታ ድርና ማግ ከተሰፋች ዘመናትን አስቆጥራለችና ማንም ምንም ሊያደርጋት አይችልም። ኢትዮጵያ ማለት ማንም ሊፈታት ያልቻለ የሚስጥር ሙዳይ […]
እግዚአብሔር ይመስገን የጌዲኦ ህዝብ ሰቆቃ እየተሰማ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

March 16, 2019 እግዚአብሔር ይመስገን የጌዲኦ ህዝብ ሰቆቃ እየተሰማ ነው!!! ዘመድኩን በቀለ★ ይሄ የክተት ዓዋጅ ቤተ ክርስቲያንና መስጊድ ከመገንባትም በላይ ነውና ፈጣን ምላሽ እንስጥ። እኔ መቼም በጓደኞቼ አላፍርም። በጭራሽ። አበደን። ★ የሰብዓዊ መብት ተሟጓቹ ታማኝ በየነ ደግሞ ጎፈንድሚ አካውንት ከፍቶ ለጌዲኦ ህዝብ በተለመደው መልኩ እያለቀሰ ከፊታችሁ ቆሟል። ታማኝን እንስማው። ወገኖቻችንንም እንርዳ። https://www.gofundme.com/help-gedeo?utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=fb_dn_cpgnsharebartop_r ••• ወዳጄ ሰውየው የከባድ ሚዛን […]
ስለ አዲስ አበባ ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ ተረኮች – (መስከረም አበራ)

March 17, 201 ስለ አዲስ አበባ ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ ተረኮች መስከረም አበራ አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካ እና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት ተብሎ በሰፊው ለሁለት የሚከፈል ነበር፡፡ ሁለቱም የፖለቲካ ሰልፈኞች አዲስ አበባን መዲናቸው አድርገው የሚያስቡ ናቸው፡፡ከዘውግ ፖለቲከኞች ውስጥ ‘ትልቅ ነን፣ሰፊ ነን፣ፍላጎታችንን ለማስጠበቅ የምችል ክንደ ብርቱ ነን’ ባዮቹ የኦሮሞ […]
በእኛ አገር የሃይማኖት ፓርቲ እንደሌለ ሁሉ የጎሳ ፖለቲካም ሊከለከል ይገባል። – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

March 17, 2019 ↓ በእኛ አገር የሃይማኖት ፓርቲ እንደሌለ ሁሉ የጎሳ ፖለቲካም ሊከለከል ይገባል። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት በመጀመሪያ ደረጃ ፓርቲዎች የሉም። እነዚህ አንቺ ፓርቲ የምትያቸው የጎሳ ድርጅቶች ናቸው። በዚህ የጎሳ ድርጅቶች ውስጥ መሪ ነን የሚሉት ንጉሥ ለመሆን የሚፈልጉ ናቸው። ሁሉም ንጉሥ መሆን የሚፈልግ ባለበት ድርጅት ውስጥ ደግሞ መስማማት አይችልም። ምክንያቱም ወንበሩ አንድ […]
“ጨለምተኛው ታሪካችን ነው፤ ያን ታሪክ እንዳለ ማቅረቤ ጨለምተኛ ሊያሰኘኝ አይችልም” – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መጋቢት 7/2011 March 16, 20 ከ ዛሬ 81ዓመት በፊት አዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለዱት። ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እትጌ መነን ተምረዋል። ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ በለንደንና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ ትምህርት ተከታትለዋል። እንዲሁም በመምህርነት አገልግለዋል። ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ መንግሥታትን በመተቸትና ሂስ በመስጠት የሚታወቁ […]
Ethiopia on the Brink Press Statement from the Ethiopian Dialogue Forum (EDF)

March 14, 2019 The Ethiopian Dialogue Forum (EDF), a not-for-profit think tank established to promote equitable and sustainable socioeconomic and political development through inclusive governance and genuine democratization through dialogue is deeply concerned that escalating ethnic-based conflicts and atrocities might lead to civil war and the Balkanization of the country. EDF is convinced that the […]
ESAT Special Program: Minalachew with Artist Tamagn Beyene – March 2019
Shadow falls over Ethiopia reforms as warnings of crisis go unheeded – Tom Gardner in Addis Ababa

T14 Mar 2019 Despite reports of lynchings, rapes and beheadings, the Ethiopian government is trying to force people displaced by conflict to return to their villages. Photograph: Maheder Haileselassie Tadese/AFP/Getty Images In southern Ethiopia, tens of thousands of people are enduring what aid workers say is a full-blown humanitarian crisis. But the government of the new prime […]
